@dagiro21: ለሚመለከተው ሁሉ፣#በተለይ ለከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ፍፁም አማረ ይባላል፣የፈጠራ ስራ ተሰጦኦ ያለው ልጅ ነው፣ተወልዶ ያደገው ምዕራብ ጎጃም ቡሬ ከተማ ነው፣ ልጁ የሰራው #የሰብል ፀረ አረምና #ፀረ ተባይ መርጫ ድሮን ነው: ተስጠኦን ለመመልከት ያክል ቪድኦውን መመልከት ይቻላል፣ ስለዚህ ይኽንን ልጅ ማገዝ ፣መደገፍና ርዕይው ዳር እንዲደርስ የምትፈልጉ፣ ሀገር ወዳድ ኢትዮጵያውያን ፣የቡሬና አካባቢው ባለሀብቶችና ሙህራን፣ በተለያየ የአለም ሀገራት የምትኖሩ የአካባቢው ተወላጆች፣ ተመራማሪዎች ልጁን በቀትታ በማግኘት ማገዝ እንድትችሉ በስልክ ቁጥር 0940379698 ማግኘት ትችላላችሁ

𝑫𝒂𝒈𝒊📸🧣💊
𝑫𝒂𝒈𝒊📸🧣💊
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 12 August 2026 11:05:17 GMT
269243
24004
896
2604

Music

Download

Comments

israelzeresenay
Israel Zeresenay :
ምን ዋጋለው እዚች ሀገር ውስጥ የሚሰርቅ እንጂ የሚሞክር አይበረታታም
2026-08-13 09:35:02
200
tesfaye.tadesse56
Tesfaye Tadesse :
የጥበብ አምላክ ፀጋውን ለልማት ያድርግልህ !!!
2026-08-12 14:17:56
176
ba22194
S&M :
ወድሜ ስሙከራህ ጥሩ እያለ ግን ይህ መንግስት ካየህ ያስርሀል
2026-08-14 07:48:20
34
user1246150442810
demesew :
ከነዛ ክፉዎች አይን ይጠብቅህ
2026-08-12 16:06:54
44
smeneh3
@Akeldama3 :
በጣም ጎበዝ በርታ ካሜራ ሊኖረው ይገባል
2026-08-14 09:38:32
9
user3452707037943
Bekele manche :
ወንድሜ ስራው ጥሩ ነው ግን ለሙከራ ብርሃኑ ነጋን ሱዳን ላክልን
2026-08-14 13:58:10
5
mokannn
Moka (Artist) :
የሚሰሩ እጆች መፍጠር የሚችሉ ጭንቅላቶች ሁሌም የተባረኩ ይሁኑ
2026-08-13 12:31:20
17
.alamirew
sew mamenia goday!" :
ወንድም አብይ እንዳያይህ እባክህ😭😭😭
2026-08-23 19:32:30
0
jemal.mehammed34
Jemal Mehammed :
በርታ እኛምንፈልገው እንዲህ አይነቱን ነው
2026-08-13 16:52:01
7
kurat8774
ኩራት ፋኖ :
ጎጃም ጥበበኛው
2026-08-14 23:51:35
2
fikru6530
fikru :
oh this is i apreacet you to continues
2026-08-15 06:39:50
1
user6879888885734
siyum batel delala :
ይሽጡሀል ተጠንቀቅ መኪና የሚሠራ ሙህር አጎት ነበረኝ መንግስት ለ ት ት ብሎ ወስዶ የት እዳስገባው አናቅም ድፍን 10አመት ሞላው የት እዳለ አናቅም
2026-08-13 15:15:38
18
endalk.adno
ይሳቅ :
ጥበብህን ከፍ እያለ ያሳድግልን
2026-08-13 19:33:48
8
moll4811
አላዛር :
እግዚአብሄር ፀጋውን ያብዛልህ🥰
2026-08-13 04:33:46
10
userwn34ckrncr
user56201717081 :
ጎበዝ
2026-08-12 15:36:27
1
mulukeng4
የአፄወቹልጅ :
ይመችህ
2026-08-12 19:03:39
1
ermi20960
ermi :
2026-08-12 18:56:12
1
yesok8266
Bዬ :
የእትዮጵያን ስም የሚተስጠራ ሁኑ 🙏 እግዚአብሔር ሁሌም ከጎን ይሁን ከክፉ ይጠብቅ 🙏🙏
2026-08-14 09:05:57
6
user3827193081146
አማራው ተራራው!! :
እውነት ነው ግን
2026-08-15 09:46:48
0
esuba419
እንባቆምኒ ይቤ :
ምርጥ ልጅ በርታ አይዞህ አባቴ
2026-08-15 11:38:12
1
selimoges
seli :
bewunet yemigerim sira newu wendme
2026-08-15 07:41:32
1
user1477812701838
አዩ የሥላሴ ልጅ :
ከጥበብ ላይ ጥበብ ይጨምርልህ ወንድሜ
2026-08-20 14:04:03
1
tkuye8
የቢሆን ኑሮ :
ከዚህ የተሻለ ችሎታ ይስጥህ ፈጣሪ
2026-08-18 09:14:26
1
muluken.girima
betri :
ፈጣሬ ይጠብቅህ ከዚህ በላይ ሁነህ ያሳየኝ👍👍👍👍👍🥰🥰🥰🥰🥰
2026-08-13 13:09:12
2
user3150233674722
Efrata13 :
ጥበብን ደርቦ ይስጥህ
2026-08-15 05:28:12
4
To see more videos from user @dagiro21, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About