@gabry252: Yes 🫶

Gabry
Gabry
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 12 August 2026 11:14:58 GMT
408632
45224
731
2602

Music

Download

Comments

hewanyeshiye02
baby girl 💃🏿 :
Thank you so much yene mar absolutely🥰🥰🥰
2026-10-01 15:06:56
0
apkech
Alice Parounakian :
true, that's why I ALWAYS say we should also work on our boys to become a real man!
2026-10-01 05:01:17
0
glam.glow378
glam :
እናት እና አባት በሚለዉ ይስተካከል አባቶቹም ተጠያቂ መሆን አለባቸዉ
2026-08-12 12:25:56
538
user6247678676810
mimi :
ለዚህ እኮነው እናቱ ያልሰራችውን ሚስቱ አትሰራውም የምለው 🥰🥰🥰
2026-08-12 11:59:27
1140
metikoo
Metikoo :
As a boys mom that’s what I believe it’s our responsibility!
2026-08-12 11:23:12
175
haymimark
haymi :
አንዳንድ ወንድ ጥሩ ቤተሰብ ያለውም ባለጌ ነው ብቻ መፍረድ ከባድ ነው
2026-08-12 13:51:17
160
.01.08.255
ብርጣሉ 01 08 25 :
በቃ ሁለት ሴቶች አሉኝ ልጅሽን ለልጄ እጀምር😂😂
2026-08-13 10:35:36
105
mah6607
mah :
Gabrye, Raising wel disciplined children needs both parents commitment unless they are single parents. so don't make it only the mothers responsibility. Thanks
2026-08-12 11:27:55
76
annaahmed986
Neima Ahmed :
እኔም disciplined የሆነ ባል ሳይ እናቱን ነዉ ማመሰግነዉ👍
2026-08-12 17:13:21
133
zm192116
♋️🧚‍♀️ :
የሁልጊዜ ሀሳቤ
2026-08-12 11:40:39
42
user2794292033349
, nathi :
ማርያምን የሁልጊዜ አሳቤን ተናገርሽልኝ🥰🥰🥰🥰
2026-08-12 13:58:05
33
mahletgetachaw
Mafi :
ማርያምን አዎ ሁለት ወንድ ልጇቼን ጥሩ ባል ጥሩ አባት አድርጌ ለማሳደግ እየሞከርኩ ነው ከፈጣሪ ጋር ማንም ሴት ልጅ በእኔ ወንድ ልጇች የተነሳ ሂወቶ እንደእኔ እንዲበላሽ አልፈቅድም ከፈጣሪ ጋር🥰
2026-08-12 19:27:22
13
ruhishop1
Rma1234 :
የዉስጤን ነዉ የተናገርሽልኝ አመሰግናለሁ🥰🥰
2026-08-12 13:48:15
13
wexen24
🌸🌸 :
አባትም ትልቁን ቦታ ይወስዳል..ምክንያቱም አባትየው ለ እናቱ ያለውን ነገር እያየ ስለሚያድግ የሚኖረውም ያየውን ነው
2026-08-14 10:13:02
12
strength838
Add :
በጣም ልክ ነሽ እኔም እናቱ አንጋዳ አሳድጋው አልስተካከል አለኝ ሲያቅተኝ መለስኩላት የምር ይሄው እኔ አሁን በሰላም እየኖርኩ ነው እነሱ ግን...😂
2026-08-12 17:17:27
8
hawi5526
Tembŕrŕrrŕ :
ሴት ልጅን ማገገምያ ተቋም አድርጎ ለምያስቡ ንገርልን የኔ ዉድ👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌
2026-08-12 14:55:57
9
tiemtzzg2m8
taemu :
ልክ ነሽ የኔ ውብ
2026-08-12 12:21:58
10
sister.samri
sister samri :
#በቃን
2026-08-12 14:35:50
15
12cdg0
Selam amen :
betam betam endew men largesh
2026-08-12 13:33:09
5
orthodoxgood2
ai video 🥷 :
አረ ልክነሽ
2026-08-12 11:25:15
8
kalu..17
🔥BŰŘÃ +BŪLL :
ቤት ግዙልኝ
2026-08-12 11:19:34
10
a26a14
Ethiopia@ :
ምን ዋጋ አለው እንዳንች አይነት እናት ያሳደገችውን ወንድ ለሴት ልጆቸ እንጂ እኛማ በተበላሸ ወንድ ህይወታችን ተበላሸ የኔ ውዷ❤❤❤
2026-08-12 11:33:42
24
tiz1611
tita :
አመሰግናለሁ ሁል ግዜም የተጣመሙ ሰዎችን ሳይ አስተዳደጋቸውን ነው የምወቅሰው
2026-08-14 13:11:31
5
hanigirmani
hana :
2026-08-12 11:48:13
5
llulilalelelo
user8093716313265 :
2026-08-12 11:56:18
7
To see more videos from user @gabry252, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About