@neba4kiloo: ምን ተባብለን ነበር😂😂😂😂

Neba4kilo
Neba4kilo
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 12 August 2026 12:00:03 GMT
811039
136344
1613
37310

Music

Download

Comments

eagle12papi
🦅ሚኪThe Papi💊 :
ክፉ ነገር አታስብ ሌላኛው ፍቅረኛ ደውሎላት ሊሆን ይችላል😂
2026-08-12 12:39:00
6134
mekid1787
mekid :
እንወራረድ ሪፕላይ ይመልሳል
2026-08-12 12:03:51
918
beba_space
Babi :
መስመሩን ልቀቀው እሷም የረሳችው ነገር አለ ወዳንተ እየደወለች ነው ጥሩ ጥሩ ማሰብ ይሻላል😂
2026-08-12 20:03:09
1398
lidu1823
lidu1823 :
የኔው ስራ😁
2026-08-12 12:03:25
300
nafkotmihret
Nafi መድፈኛው🌺 :
ሴት ልጅ== ልተኛነው ብላ ቶሎ ቻው ካለችህ=ሌላ የምታወራው አላት። ሴት ልጅ== ቻው ብላህ ቀጥታ ከተኛች መጨረሻ ላይ አንተን እንዳወራች እወቅ።
2026-08-13 08:56:20
154
memersisa0
የ ዎንዶች ጉዳይ ዋና ፀሐፊ 😎🤠 :
:😂ግን እንደ ሀሳብ የኢትዮጵያ ህዝብ እንዳለ በቀን የ 1 ብር እቁብ ብንገባ በቀን 130,ሚሊየን ይሰበሰባል ከእዛ በየቀኑ እቁቡ ለ 130 ቢወጣ ለእያንዳንዱ ሰው 1 ሚሊየን ይደርሰዋል ከእዛ በእሱ ትንሽ ቢዝነስ ይጀምራል ከእዛ በየቀኑ ለተለያየ 130 ሰው ይሰጣል ከእዛ ሁላችንም በቀላሉ ሀብታም እንሆናለን ምን ታስባላቹ😏
2026-08-13 07:12:45
165
yegonderewakebet
✝️🇪🇹🇮🇱 :
እኔ እኮ ጅል ነኝ በዚህም እቀናለው😁
2026-08-12 18:39:26
88
eyob.girma3
eyob :
እቴ አስችሎሽ 😁😁
2026-08-12 12:16:01
302
m.i.k.i10
M I K I :
እናድናት
2026-08-15 17:18:43
97
a_man1219
Aman :
እንኳንም ያሎት ቀሪ ሂሳብ አነስተኛ ነው አላለችህ ባክህ
2026-08-12 18:42:19
42
mymotherismylife284
የግዜ ክፋት ፈሪ አደረገኝ😭 :
ደሞ ቶሎ አይለቁትም ከ2 ሰአታት ቦሃላም ቆይት ብትደዉል ተይዞዋል ነዉ😂😂😂
2026-08-12 19:30:29
25
abdunegn248
Abdu 1-99 :
ጓደኛዋጋ ደውልላት😂😂😂✌️
2026-08-12 12:04:33
71
m....12.21
ዛጎሌⓂ :
😂😂አይየየየየ
2026-08-14 09:42:34
5
andenete4
ሳንጃዉ የቴፒዉ :
የደረሰበትነዉ ሚያቀዉ
2026-08-12 14:32:41
30
yitbarek267
yitbarek lyrics :
አብይ ግን national id አውጥቷል 🙄
2026-08-13 08:17:18
10
kasimredi
kasim redi :
ፕሌኝ ከነ አብራሪው ግዙልኝ
2026-08-12 13:31:18
9
harergew2
ባፋንኩሎ𖣂 :
this is a reason am a bad man!!
2026-08-12 13:02:47
14
naty_travis2
nata💫💫💫 :
sent derese
2026-08-12 18:34:16
5
nahome182
🔱 ናሆሜ...📸 :
እንደኔ የደረሰበት ያውቀዋል
2026-08-14 08:59:20
2
gadisa0213
G̶A̶D̶I̶S̶A̶ ꪊꪜꪜꪜꪑꪖꪀ :
ወይኔ ሴቶቺዬ
2026-08-16 17:15:09
1
To see more videos from user @neba4kiloo, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About