@50kg3: Bigsize sẽ iu hơn nếu .... #outfit #xuhuongtiktok #bigsize #CapCut

Traggggg Phmm
Traggggg Phmm
Open In TikTok:
Region: VN
Wednesday 12 August 2026 12:39:18 GMT
5898
80
2
3

Music

Download

Comments

trang_1099
Ngọc Trang :
Mẹ này càng ngày càng trẻ ra vậy má🥰
2026-08-12 12:53:30
0
To see more videos from user @50kg3, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

አንድ ጊዜ ርዕሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ሲያስተምሩ፣
አንድ ጊዜ ርዕሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ሲያስተምሩ፣ "መርሳት እግዚአብሔር የሰጠን ጸጋ ነው" ማለታቸውን አስታውሳለሁ። በወቅቱ ንግግራቸው እንግዳ ሆኖብኝ ፤"እንዴት! መርሳትም ጸጋ ሊሆን ይችላል?" በማለት እጅግ ተደንቄ ነበር። ዛሬ ላይ ሆኜ ሳስበው ግን፣ እውነትም መርሳት ትልቅ ጸጋ ነው። ከወዳጆቼ ጋር ተሰብስበን ስንጫወት፣ መሃል ላይ ድንገት ሐሳብ ጠልፎኝ ጭልጥ እላለሁ። "ያለብኝን ሁሉ አስቸጋሪ ነገር ረስቼ ነው እንዴ አሁን ከልቤ የምስቀው?" ብዬ ራሴን እጠይቃለሁ። አንዳንዴ የረሳሁትና አልተፈታም ብዬ የማሰብውንም የትላንትንም ሸክም መልሼ ላስበው ስሞክር፣ አእምሮዬን ይከብደውና "የራሱ ጉዳይ" ብዬ እተወዋለሁ። ነገር ግን፣ ፈጽሞ የማይፈታ የሚመስል፣ መቆሚያ መቀመጫ የሚያሳጣ ጭንቀት ሲበረታብኝ፣ መሸሸጊያዬን አውቀዋለሁ፤ በቀጥታ ወደ ቤተክርስቲያን እሄዳለሁ። በአንድ ወቅት የኢንስታግራም ገጼ 'Highlight' ላይ "Emergency" የሚል ማህደር ከፍቼ አንዲት አጭር ቪዲዮ አስቀምጬ ነበር። ነፍሳችን ስትዝል፣ እግዚአብሔር "ብርታት" በተባለ አምቡላንስ ጠልፎ ወደ ቤተክርስቲያን ያመጣንና (First Aid) ይሰጠናል። ቤተክርስቲያን መንፈሳዊ ሆስፒታል አይደለችም እንዴ? እጅግ የሚገርመው ደግሞ፣ እዚያ ስንደርስ "መርሳት" የሚባል ማስታገሻ ይሰጠናል፤ ያንን መድኃኒት ከዋጥን በኋላ፣ የተቀረው ውጣ ውረድ ሁሉ በእግዚአብሔር ጊዜና ጥበብ ቀስ በቀስ ሲስተካከል ሰላም ሆነን እንመለከታለን። ከእነዚህ የነፍስ ድንገተኛ ሆስፒታሎች መካከል፣ ሐመረ ኖኅ እንጦጦ ኪዳነምህረት ገዳም አንዷ ናት። በዚያች ስፍራ ያለችው ሐኪም ደግሞ እጅግ ልዩ ናት፤ ስሟ ራሱ ፈውስ የሆነ፣ ምሕረትን የምታድል "ኪዳነ ምሕረት"! ወደ ሆስፒታል ሄዳችሁ፣ የምታክማችሁ ሐኪም የገዛ እናታችሁ ብትሆን ምን ዓይነት መረጋጋት እንደሚሰማችሁ አስቡት! መልካም ጾመ ፍልሰታ ሚክያስ ልየው | Mikiyas Liyew ነሐሴ ፬ - ፳፻፲፰ ዓ.ም ምሽት 7:54 አዲስ አበባ, ኢትዮጵያ Sound Source :- TikTok page of Dessie Medhanealem School. #Ethiopia #Addisababa #Ethiopiaorthodoxchurch #Entotokidanemihret #shotoniphone

About