Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@useryou999: #joegoldberg #pennbadgley #edit #viraltiktok #foryou
useryou999
Open In TikTok:
Region: BR
Wednesday 12 August 2026 12:40:29 GMT
20329
3904
12
117
Music
Download
No Watermark .mp4 (
0.47MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
1.49MB
)
Watermark .mp4 (
1.46MB
)
Music .mp3
Comments
💤💤💤 :
seeing him for the first time felt like heaven
2026-08-12 15:12:08
0
𝓕𝓻𝓪𝓷 :
its like seeing an ex
2026-08-12 14:16:34
16
To see more videos from user @useryou999, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
#paketsantet #filmpaketsantet #dikiriminpaketsantet
Adiós france 🤏🏼🤣 lamine yamal 🕺🇪🇸 #fyp #lamineyamal #spain #worldcup #france
#thutinhguingoai #xuhuong
Tóc đẹp🤞🏻#nb
Pindah Pelan Pelan MV is out now di YT channel Ify Alyssa 🥹🫶🏼 semoga suka!
ግቡን የሳተዉ ጦርነት እስራኤልና ዩናይትድ ስቴትስ ሠላማዊ ድርድርን አቋርጠዉ በኢራን ላይ የከፈቱት ጦርነት ግብን የቴል አቪቭና የዋሽግተን መሪዎች በየጊዜዉ ቢቀያይሩትም ደጋግመዉ የተናገሩት የኢራንን ሚሳዬል ከነማምረቻዉ ማዉደም፣ የኑክሌር መርሐ ግብሯን ማጥፋት፣ ጦር ኃያሏን ማንኮታኮና እስላማዊ ሥርዓቷን ማፍረስ ነበር።እንደ ግሪጎሪያኑ አቆጣጠር የካቲት 28፣ 2026።ፕሬዝደንት ዶናልድ ትራምፕ «ሚሳዬሎቻቸዉን እናጠፋለን።የሚሳዬል ኢንዱስትሪዎቻቸዉን ከትቢያ እንቀይጣቸዋለን።ሙሉ በሙሉ ይጠፋልሉ።የባሕር ኃይላቸዉን እናጠፋለን።የአካባቢዉ አሸባሪ ተቀፅላዎችዋ ከእንግዲሕ አካባቢዉንም ሆነ ዓለምን አያመሰቃቅሉም።የኛን ኃይል ሁለተኛ አያጠቁም።የመንገድ ዳርቻ ቦምቦችን ከእንግዲሕ አይቀብሩም።ኢራን የኑክሌር ጦር መሳሪያ ጨርሶ ሊኖራት እንደማይችል እናረጋግጣለን።» 3 ወራት ከ16 ቀን።ሸሪፍ እንዳሉት የጦርነት ጨለማ ይባል፣ እልቂት፣ ጥፋት ወይም ሌላ በሰዉ ሕይወትና አካል ላይ ካደረሰዉ ጉዳት በተጨማሪ ዓለምን በትሪሊዮን ዶላር የሚቆጠር ሐብት፣ ንብረት፣ ገቢን ጭምር አሳጥቷል።ወይም አክስሯል።ሚሊዮኖችን አፈናቅሏል።አሸማቋል።አስደንግጧልም። የእስራኤልና የዩናይትድ ስቴትስ ዓላማ ግን ብዙዎች እንዳሉት በከፊል እንኳ ከግብ አልደረሰም።ዓላማቸዉ ዉል መሳቱ ያሰሰባቸዉ የእስራኤል ጠቅላይ ሚንስትር ቢኒያሚን ኔታንያሁ ኢራንን ትተዉ ደካማዋን ሊባኖስን ሲያስቀጠቅጡ፣ ዶናልድ ትራምፕ የጎበዝ መዉጪያ ፍለ,ጋ ሲቃትቱ ነበር።የዩናይትድ ስቴትስ መገናኛ ዘዴዎች እንዳሉት በ3 ወራት ዉስጥ ትራምፕ ጦርነቱ እንደሚቆም ወይም ሥምምነት እንደሚደረግ 40 ጊዜ አስታዉቀዋል። የመርከቦቻችሁን ሞተሮች አሙቁ-ትራምፕ 41ኛዉ ሙከራ ተሳካላቸዉ።ከ80ኛ ዓመት የልደት በዓላቸዉ ጋር ተገጣጠመም።የስምምነቱ ዝርዝር ይዘት እስካሁን በይፋ አልተነገረም።ፕሬዝደንት ዶናልድ ትራም ትሩዝ ሶሻል በሚሉት መገናኛ ዘዴያቸዉ እንደፃፉት ግን «ታላቅ» ያሉት ስምምነት በመላዉ መካከለኛዉ ምሥራቅ ሰላምና መረጋጋትን ለማስፈን ጠቃሚ ነዉ።የሆርሙዝ የባሕር ወሽመጥም ለዓለም መርከቦች ይከፈታል።እንዲያዉም የሆርሙዝ ወሽመጥን ማቋረጥ የሚፈልጉ መርከቦች ሞተራቸዉን እንዲያሞቁ አዉጀዋልም። የኢራን መንግሥት የሚቆጣጠረዉ ቴሌቪዥን ጣቢያ እንዳስታወቀዉ በስምምነቱ መሠረት ጦርነቱ ሊባኖስን ጨምሮ በሁሉም ግንባሮች ይቆማል።ዩናይትድ ስቴትስ በኢራን የባሕር ጠረፍ ላይ የጣለችዉ እገዳ ይነሳልም። «በሥምመነቱ መሰረት ጦርነቱና ወታደራዊ ዘመቻዉ ሊባኖስን ጨምሮ በሁሉም ግንባሮች ከዛሬ ማታ ጀምሮ በአስቸኳይና በዘላቂነት ይቆማል።በተጨማሪ በኢራን ላይ የተደረገዉ የባሕር እገዳ ባስቸኳይ ይነሳል።የመግባቢያ ሥምምነቱ በመጪዉ አርብ ሰኔ 19 2026 ይፈረማል። የሐገራት መሪዎች ለስምምነቱ የሰጡት ድጋፍ የስምምነቱ ዝርዝር ይዘት በዉል ባይታወቅምጦርነቱ ለ60 ቀናት ይቆማል። ሁለቱ ሐገራት መስማማታቸዉን የዓለም መንግሥታት ደግፈዉታል።የብሪታንያዉ ጠቅላይ ሚንስትር ኪር ስታርመር ስምምነቱን ከመደገፍ አልፈዉ ገቢራዊ እንዲሆን ሐገራቸዉ ከወዳጆችዋ ጋር እንደምትጥር ቃል ገብተዋል። «ይሕን ሥምምነት በመደገፍና ሥምነቱ ዘላቂ ሰላምና እንዲያመጣ ለማድረግ ከወዳጆቻችን ጋር እንጥራለን።» የአዉሮጳ ሕብረት የዉጪ ጉዳይ የበላይ ኃላፊ ካያ ካላስ ሥምምነቱን አባል ሐገራት በሙሉ እንደደገፉት አሰታዉቀዋል። «ዩ ኤስና ኢራን ያወጁትን ሥምምነት ሁሉም በደስታ ተቀብሎታል።ይሕ የሆርሙዝ ወሽመጥን ለመክፈት የመጀመሪያዉ ምዕራፍ ነዉ።ከዚያ በጣም ወሳኝ በሆኑት በኑክሌር ጉዳይና በሌሎችም ለአካባቢዉ መረጋጋትና ሠላም ጠቃሚ በሆኑ ርዕሶች ላይ ለመደራደር ጠቃሚ ነዉ።» የፈረንሳይ፣ የጀርመን፣ የጃፓን፣ የቻይና መንግስታትም ሥምምነቱን እንደሚደ,ግፉ አስታዉቀዋል።ከግብፅ እስከ ቀጠር ያሉ የመካከለኛዉ ምሥራቅ መንግሥታትም ሥምምነቱን እንደ «እፎይታ» ነዉ የቆጠሩት። እስራኤሎች ሥምምነቱን አልደገፉትም ለእስራኤል ባለሥልጣናት ግን ሥምምነቱ የሽንፈታቸዉ ምልክት ተደርጎ ነዉ የታየዉ።የእስራኤል መከላከያ ሚንስትር እስራኤል ካትስ ዛሬ እንዳሉት ጦራቸዉ በቅርቡ በኃይል ከያዘዉ ከሊባኖስ ግዛትም ሆነ ከዚሕ ቀደም ከያዛቸዉ ከሶሪያና ከጋዛ ግዛቶች ለቅቆ አይወጣም።«ቀኝ ፅንፈኛ» የሚባሉት የእስራኤል የብሔራዊ የፀጥታ ሚንስትር ኢትማር ቤን ግቪርና የገንዘብ ሚንስትር ቤዛላል ስሞትሪች በበኩላቸዉ ኢራንና ዩናይትድ ስቴትስ ያደረጉት ሥምምነት እስራኤልን አይመለከትም ማለታቸዉ ተዘግቧል። አዣንስ ፍራንስ ፕሬስ እንደዘገበዉ ነዉጠኛዉ የእስራኤል የፀጥታ ሚንስትር ቤን ግቪር «የትራምፕ ሥምምነት እኛን አ,ያስገድድም» ብለዋል።የገንዘብ ሚንስትር ስሞትራች በበኩላቸዉ እንዳሉት እስራኤል ሊባኖስ ላይ የከፈተችዉ ጥቃት ተጠናክሮ ይቀጥላል።ታዛቢዎች እንደሚሉት ከፕሬዝደንት ዶናልድ ትራምፕ ጋር ሆነዉ ኢራን ላይ ጦርነት የከፈቱት ጠቅላይ ሚንስትር ቢኒያሚን ኔታንኔታንያሁ በድርድሩ ሒደ,ት አልተሳተፉም ወይም ተገልለዋል። የእስራኤል የባር ኢላን ዩኒቨርስቲ የፖለካ ሳይቲስት ዮናታን ራይንሆልድ እንደሚሉት ሥምነቱ ለጠቅላይ ሚንስትር ቢኒያሚን ኔታንያሁ ፖለቲካዊ ሕይወት መጥፎ ነዉ።ኔታንያሁ አሁን የሚመኙት ተንታኙ እንዳሉት ጦርነቱ እንዲቀጥል ነዉ። «(ኔታንያሁ)ይሕን ሥምምነት ለእስራኤል ሕዝብ መሸጥ አይችሉም።ተስፋ ሊያደርጉ የሚችሉት ስምምነቱ እንዲፈርስና ከ60 ቀናት በኋላ ጦርነቱ ለእስራኤል በሚጠቅም መንገድ ዳግም እንዲጫር ነዉ።ወይም ደግሞ እስራኤሎች ጥሩ የሚሉት ሥምምነት እንዲደረግ ነዉ።ይሕ ግን የሚሆን አይመስልም።ምክንያቱም እንዲያዉ ይሆናል ቢባል እንኳ ትራምፕ የተናገሩት ሥለኑክሌር ስምምነት ብቻ ነዉ።ሥለኢራን መደበኛ ጦር መሳሪያዎች፣ በተለይም ሥለረጅም ርቀት ተምዘግዛጊ ሚሳዬሎች እንኳን አላነሱም።» «ጭር ሲል አልወድም ያለችዉ ኢትዮጵያዊት ማን ነበረች።» ብቻ ብዙ ተንታኖች እንደሚሉት ኔታንያሁና አክራሪ ባለሥልጣኖቻቸዉ የሊባኖሱን ድብደባና ወረራ በማጠናከር ሥምምነቱን ለማሰናከል ይሞክሩ ይሆናል።የዋሽግተኖች ዲፕሎማሲ፣ ጉልበትና ብልሐት ከእንግዲሕ የሚፈተነዉም ቴልአቪቮችን ማሳመን በመቻል አለመቻላቸዉ ጥበብ ነዉ።ቸር ያሰማን። ነጋሽ መሐመድ #kycofficial #breakingnews #dw
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy