@akhida92:

Aki
Aki
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 12 August 2026 13:08:44 GMT
587798
58799
829
11880

Music

Download

Comments

yingesuayalew57
Yingesu :
ኧረ እኔም ጡዝ🤣🤣🤣
2026-08-12 18:24:19
1481
emran4869
sweet :
በአረብኛ «ጡዝ» (طز - Toz/Tuz) ማለት በዕለት ተዕለት የንግግር ቋንቋ (Slang) «ግድ የለኝም!»፣ «ምን አገባኝ!»፣ «ቦታ አልሰጠውም» ወይም «አይገድደኝም» ማለት ነው። አንድ ሰው በሆነ ነገር ወይም ሰው ላይ ንቀቱን፣ ቸልተኝነቱን ወይም አለመጨነቁን ለመግለጽ የሚያስገባው ቃል ነው። ለምሳሌ፦ «ጡዝ ፊክ» (طز فيك) ካለ «አንተ/አንቺ ግድ አትሰጠኝም» ወይም «ቦታ አልሰጥህም» ማለቱ ነው። የቃሉ አመጣጥ (አስደሳች ታሪክ)፦ የቃሉ መነሻ የቱርክ ቋንቋ ሲሆን በኦቶማን ኢምፓየር ዘመን «Tuz» ማለት «ጨው» ማለት ነበር። በወቅቱ በግብር ተቆጣጣሪዎች ዘንድ በጨው ላይ ግብር አይከፈልበትም ነበር፤ በመሆኑም ነጋዴዎች በሩ ላይ ሲደርሱ ዘበኞቹ የጫኑትን አይተው «ጡዝ!» (ጨው ነው፣ አላስፈላጊ ነው/እለፉት) ይሏቸው ነበር። ከጊዜ በኋላ በአረብኛ «ዋጋ የለውም / ግድ የለኝም» የሚል ትርጉም ይዞ ቀረ።
2026-08-14 15:05:11
208
..s..u8
2019 ስርዓት 🤨 :
ጭራሽ ጡዝ ጡዝ ብዬ መከራዬን ላብዛ ደግሞ 😁😁
2026-08-13 15:28:43
149
tigist4092
ቲጂ 23 🦋 ✅ :
እባካችሁ ላይክ አድረገው ና እየመጣሁ ልሳቅበት 😁
2026-08-14 05:08:54
52
hd.quote999
𝓕𝓤𝓐𝓓999 :
አረ ችግርን ጡዝ ጢዚን ብያለዉ😁
2026-08-13 12:49:22
68
tadesse.abera.tad
messi🥀 :
ለBoss ልላክለት እንዴ🤗
2026-08-13 06:29:56
89
helen.g76
Helen G :
እረ እኔም ጡዝዝዝዝዝ😂
2026-08-13 06:05:39
38
meriyam41
meriyam :
እኔም ኑሮን ጡዝ ብያለው
2026-08-12 22:38:50
35
miski5372
yaa :
xuziii
2026-08-14 19:07:47
0
muhammed10p3
MOHAMMEDIN :
mndnew nw milew
2026-08-13 07:08:02
6
abdella.ahmed13
አርሰናል ይሸለማል :
በአረብኛ አይቼዋለሁ ኮራዠ
2026-08-12 20:24:10
15
metsihet.dawit
አረ በልክ :
እኔም አኪ ጡዝ ጡዚን ጡዛ ና ጣዛት ብያለሁ
2026-08-13 17:30:53
6
r.nagn7
Ēbrø :
እኮ እሱ ጋ ብቻ ስራ እንድለ እይንግርኝ ህውችን ባዶ 🤝
2026-08-12 19:07:30
6
user6147506966147
የብራንድ 🥰🥰🥰🥰 ደጋፊነኝ 🥰🥰🥰 :
ኧረ እኔም ጡዝ🤣🤣🤣
2026-08-14 20:18:40
0
user80878596295111
ya hallha barya :
kkkkkkkk
2026-08-13 20:06:40
0
samiranasr11
samiraسميرة ام ستره :
እኮ🤣
2026-08-14 16:10:18
0
humu.mehdi
inelaha ma'a sabirin :
tuz 🥰🥰 welahi temechekegh
2026-08-16 18:22:09
1
To see more videos from user @akhida92, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About