@binukfle7: ለእናንተ ክብር የተለፋበት ስራ ነው COPYLINK LIKE SHARE FAMILY #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #habesha #teddyafro #ቴዲአፍሮ💚💛❤ #90smusic @ቆይታ ከ አምለሰት ጋር @teddyafromusic

Bini 90's
Bini 90's
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 12 August 2026 14:51:27 GMT
78164
7877
372
1639

Music

Download

Comments

ipouredthekiber
Chess👌 :
ቴዲ ግን የአገር መሪ ቢሆን ምን ለውጥ ሊያመጣ እንደሚችል ሳስበው🤔🤔
2026-08-12 15:24:04
252
sami.criticism70
Sami criticism :
በሙዚቃው እኮ እተደመምን ኖረናል👍👍 ትንተናው ግን🔥🔥🔥
2026-08-12 16:20:05
168
adish452607
Adanech W/Gebrel :
ድንቅ ዳሰሳ 👌ተባረክለን 🥰🥰🥰🙏🙏🙏
2026-08-12 15:57:48
82
nebil.endris
Nebil :
“ድንቅ ገጣሚ በገራሚ ተንታኝ ይመችህ“
2026-08-12 15:15:16
54
tonikroos349
keva toni kroos :
ቴዲ ብቻ ሳይሆን ኣንተም ትለያለህ
2026-08-12 15:34:27
47
mom.yonas
Yonas Z-Habesha :
ጭራሽ ማይሰሙኝ የነበሩትን ግጥሞች ከትንተና ጋ ታቀርብልኛለህ ክብር ይስጥህ👏
2026-08-12 16:40:29
43
blaynhemsele1
Belayinhe.mese :
የቴዲን ሲገርመኝ አንተ ተጨመርክብኝ
2026-08-12 16:04:18
31
sasearsenal
sese sol :
በሮ ይመችሽ ስንቱ ያለእውቀት ሲለፈለፍ እናበረታታለን የቴዲን ዘፈን ማወቅ መቶርጎም የፕሮፌሰር ማረግ ነው ለኔ
2026-08-12 16:46:00
28
lijpeter19
peter19💪 :
በዚህ ኑር ብሎ ከላይ ካዘዘ ልጁ ምን ያድርግ ክራሩን ያዘ....👏👏👏👏👏
2026-08-12 15:27:11
24
fkrw4
እናቴ እወድሻለው :
እሱ ግን እንደዚህ አስቦ አይመስለኝም አሰደመምከኝ
2026-08-12 15:14:12
16
joblackie4
Jon Blackie🖤 :
አንተ ግን ትለያለህ👏🏾👏🏾 The most Underrated Tik toker 🙏
2026-08-12 15:11:43
12
amanuel8877
ኤልፋዝ~Elfaz :
ቆይ እስካሁን የት ተደብቀህ ነው ?በእውነት በጣም ምትገርም ልጅ ነህ በግሌ አድናቂህ ነኝ።
2026-08-12 17:19:55
8
chichila66
chichila66 :
እስኪ ጥያቄ ልጠይቅህ 🙏 አሁን ያልካቸው specially ሙዚቃ ህይወቴ የሚለው እነ እስጢፎ፣ ጆሲ፣ ሳንቾ ጆንዳንኤል እና በነሱ ስር ያሉትን ይመለከታል እባክህ ንገረኝ🙏🙏🙏
2026-08-12 16:03:36
9
user8557081710984
እንዳትመራመረኝ :
ሙዚቃውን እንኳን እንደዚህ አድምጬው አላውቅም አመሠግናለሁ
2026-08-12 16:10:30
9
efula5
efula 😇👊 :
👏👏በርታ ማርያምን ጀግናነክ ደጋግሜ አዳምቼ ምወደው ስራውነው ግን አልተረዳውትም እዳንተ
2026-08-12 16:12:40
9
solazeethiopia0
ⓢⓞⓛⓐ ⓑⒺⓣⓔ ⓐⓂⓗⓐⓡⓐ :
እኔ እኮ ሳደምጠው የገባኝ መስሎኝ ነበረ አንተ ግን ክበርልኝ ከፍ በልልኝ ትለያለህ💪
2026-08-12 16:20:10
8
tsina1219
tsina :
ሁሌ እንዳስገረምከኝ ነው🥰🥰
2026-08-12 16:41:33
7
user15198827628738
Thomas Bekele :
በቃ ሙዚቃዊ ጉዳዮች ላይ ስሜቱ ካለን ቴዲን ማዳመጥ። ያልገባን ነገር ካለ እንዲብራራልን አንተን ፎሎ ማድረግ አለቀ። የጥናት ጥቅሙ እዚህ ላይ ነው።
2026-08-12 17:59:37
7
taferesewyalew
martlisa :
ይመችስ🤩🤩
2026-08-12 15:20:14
6
jackyohannes
jack yohannes :
ሙዚቃ ህይወቴ ብቻውን አልበም ነው!!! በጣም ድነቅ ስራ እስከ ቅንብሩ❤️❤️❤️
2026-08-12 17:45:44
6
abdukedirkedir1
abdu kedir kedir :
የካሳዉን ገርማማዉ ከተማ ልጅ በመሆኔ እድለኛ ነኝ ቴዲ የኛ ጀግና አንተ ደሞ ትለያለክ 🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰
2026-08-12 15:50:48
6
drhaile122116
Dr Haile E. (MD) :
ohhhhh 10q my man u nailed it abo bedemb new yeterakekebet 👊👊👊
2026-08-12 16:34:04
6
To see more videos from user @binukfle7, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About