@genetwolde8: #የተነጠረ ለጋ ቂቤ ጥሬ ለማዘዝ 0913943757 #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #eritreantiktok🇪🇷🇪🇷habesha #foryoupage @TikTok

Geni
Geni
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 12 August 2026 15:20:06 GMT
836141
33802
1141
3391

Music

Download

Comments

rebecca_home1
Becky's Design :
እንደሱ አይደለም ዋጋ ሚወጣውኮ ውዴ አንዴ ትገዥና አንድ ላይ በትልቅ እቃ አንጉረሽ አንጥረሽ ዌስቱን ከሁሉም ታወጭና ከዛ ዌስቱን ዋጋውን አውጥተሽ ለተነጠረው ቅቤ ብዛት አካፍለሽ ጥንቅቅ ያለ አንድ ኪሎ ንጹህ ቅቤ መዝነሽ ዌስቱን ትደምሪያለሽ ከዛ ዋጋ ታወጫለሽ። ብዙ ስታነጉሪ ዌስቱም ይቀንሳል ስታነጉሪ ውሃ አድርጊ ውሃ መጀመሪያ ላይ ነው ማድረግ ያለብሽ። ቅመምም ቢሆንም ይቀንስልሻል ንጹህም ያደርግልሻል። ጎረቤቴ እንደሱ ነው ምታደርገው። ከእያንዳንዱ ላይ ዌስት ካወጣሽማ ገዢ ይከስራል።
2026-08-13 05:26:39
1024
almaz.fekadu7
Almaz Fekadu :
እር ቂቤ ላይ ዝንጅብልና ጦሰኝ አይገባም
2026-08-13 05:14:58
373
elsie.ftb
Elsie :
እቃዎቹ ልሰው ጨረሱት እኮ😂
2026-08-12 20:22:27
567
injusticeandsilence
hope :
ቅቤ ይህ ሁሉ ቅመም ከተጨመረበት ጣዕሙ ደስ አይልም። ኮረሪማና ኮሰረት በቂ ነው።
2026-08-13 07:01:19
233
mesert7310
meseret ዳዊት ❤ትኩረት ለሲፒ ልጆች❤🐝🍒 :
ቅቤ እደሱ አዳለም የሚነጎረው እህቴ ቅቤውን አቅልጠሽ ውሃ መጨመር ካዛ ሲረጋ ወሃውን ማጥለል
2026-08-13 09:34:19
62
feben_febu21
Feben✨ :
ነጭሽንኩርትና ዝጅብል ምን ያደርጋል ቢቀርስ
2026-08-12 19:23:31
147
kalye998
kalye ⚡️ :
ከእቃ ወደ እቃ ሲገላበጥ ቂቤው እኮ ይባክናል
2026-08-13 05:37:43
167
putin7570
eyob4470 :
አንቺ የተነጠረ 1 ኪሎ ካልሽ 1 ኪሎ የሚሆነውን የተጣራ ቅቤ አዘጋጂ ከዛ ከሁለት ኪሎም አውጪው ዋጋውን በሚመጥነው ልክ አጀስት አድርጊ ያልተነጠረው 1000 ከሆነ አንቺ የተነጠረውን በ1.5 ኪሎ አስበሽ የአንቺን ደምረሽ መሸጥ!
2026-08-13 06:03:39
93
gedam216
Abnet :
ዋጋውን በተነጠረው ዋጋ ማውጣት ነው እኮ አለቀ
2026-08-13 07:16:44
41
eyorry15
Eyerus ጦጲያ🦋 :
ጦስኝ ዝንጅብል ነጭ ሽንኩርት አብሽ😳
2026-08-13 03:54:36
15
yednkachwe
ይድነቅ ጥበብ :
ሙሉዉን ያየሁት እኔ🤭🥰✌️👌
2026-08-12 18:32:06
240
igi75764
New :
ምድነዉ ስት ቦታ ነዉ የምቀጂዉ እሱ እራሱ የቀንሳል አድ ቦታ አርጊዉ😳😳😳
2026-08-12 20:22:56
81
.153566
ጥሩዬ ተስፍሻ1535 :
እንዴ ቂቤ ውስጥ አብሽ ነጭ ሽንኩርት ዝንጅብል ምን ያደርጋል😳😳😳
2026-08-15 04:54:22
17
senayitnegash4
seni🤌 :
ቅቤላይ ነጭ ሽንኩሮት አይገባም
2026-08-13 05:03:42
30
amybaharhala
Amy :
ግንኮ ከአንዱ እቃ ወደሌላው ባገላበጥሽው ቁጥር ግራሙ ይቀንሳል
2026-08-13 09:58:39
12
lemigere
lemi$Abi :
10እቃ አነካክተሽ ላይቀንስ ነዉ
2026-08-13 06:23:30
11
bk69250
bk :
ገንዘቡን አንድ ኪሎ በስንት እንደሚያዋጣሸ አስልተሽ 1 ኪሎ የተነጠረ ቅቤ ነው እኮ መሸጥ ያለብሽ ያልተነጠረ አይደለም እኮ የታዘዝሽው
2026-08-25 20:39:00
9
miteyeabato
Mite♋️❤ :
ሀቀኝነትሽ ተመቸኝ😍
2026-08-13 05:54:26
6
ferubelle18
feru :
10 እቃ ላይ ስታገላብጪው እራሱ አለቀ እኮ እቃው በላው 🤔
2026-08-15 12:59:41
7
hiwot.mulu7
hiwot mulu :
አረ በናትሸ ዝጅብልና ነጭ ሸንኩርት አይጨመርም
2026-08-19 09:54:54
5
hiwot.melaku8
Hiwot Melaku :
እውነት ነው ሲነጠር ይቀንሳል
2026-08-12 20:02:05
24
chachimask1
chachimask1 :
ዘመን አመጣሽ ማንጎር ምናምን ንፁህ ቅቤ ከተገኘ ዝም ብሎ ማንጠር ነው የምን መክሰር ነው
2026-08-12 20:05:48
100
tewabech_agelgel
ተዋበች አገልግል :
ቂቤ ላይ አብሽ አይገባም🙏
2026-08-12 18:40:34
54
user8610861852583
የኢየሱስ ነኝ :
ኧረ ወገን ስሙኝማ? በዚህ ሁሉ ቅመምም አዘጋጅቼ አውቃለው ነገር ግን ቅቤውን ቃናውን ያበላሸዋል ስለዚህ በርከት ባለ ኮረሪማ እና ኮሰረት ብቻ አንጥሩና ምን ያህል ልዩነት እንዳለው ቃናውን ታውቃላችሁ
2026-08-13 06:58:45
41
ba_jo1
bajo :
አራ እህቴ ነጭ ሽኩርትነ ዝንጅብል አይጨመርም
2026-08-13 06:04:46
11
To see more videos from user @genetwolde8, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About