@zufandawud: መብራት ይዟት ሞተች ዛሬ ጎረቤት እንጀራ ስትጋግር ሰው ከንቱ😭 ዛሬ ለትንሽ ለትልቁ እርስ በራስ ከምንባላ ለምንድነው ሞት በራችን ላይ እንዳለ ትዝ ማይለን እስኪ ከዚህ እንኳን እንማር ከንቱ ነን በቃ😩#sadstory#fyp #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

ዞዊማማ👩‍👧🥷
ዞዊማማ👩‍👧🥷
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 12 August 2026 15:50:09 GMT
331992
15527
505
3472

Music

Download

Comments

ananiasolomon1
Anu Aba :
Ayzo yenye Abate yalsahew lejuan new please Tenkebakwbut aymero endaygoda hunetawn kaye please 🙏 😢
2026-08-12 23:21:56
0
jordan0q
Jordan :
abet ye deha mekera 🥺🥺
2026-08-12 19:35:09
0
merry03161
merry :
አይይ ልጄን አዝዬ የምጋግረው እኔ ፈጣሪ ይጠብቀኝጂ😳
2026-08-12 16:27:08
742
myhon45
🦋Ruhiiiii💭 :
እባካችሁን ከዚ ተማሩ ሲሚንቶና ሴራሚክ ቤት ላይ ጫማሳታረጉ ምጣድ አትጠቀሙ 🥺🥺
2026-08-12 19:20:31
332
fire.g1
Firehiwot G :
Ewuuyyyy Sietochiye Tetenqequ Ye Electric Mitad Sititeqemu Akababiyachihun Madireq Endatiresu Beterefe Egziabhier Yitebqen🙏🙏🙏
2026-08-12 20:21:26
0
ye_chagniwa
tik tok user :
አደጋው እንዴት እንደረሰ ግልፅ ቢሆን ለጥንቃቄ
2026-08-12 17:12:54
420
yabkidan2
Yabi🌟 :
Eshi begeta recording lemn asfelege ezim lay ere besmeam
2026-08-12 15:59:18
104
meski13jo
Meski&john :
ካሜራ መያዙን እንዴት አሰብሺው ግን በማረሚያም
2026-08-12 17:31:15
189
sisaykumsa20
እደልቡ Endelbu :
እባካቹን ኤሌክትሪሻኖች ምጣድ ስትገጥሙ ግራውዱን ትታቹ ኒውትራሉን ቦዲ ላይ እሰሩ ቦዲውን phase ከነካው አየር ላይ ይመልሳል ብሬከር እኔ እደዛ ነው የምገጥመው በሶኬት አይሆንም ብሬከር ግጠሙ phas ሊዞር ይችላል ተጠቀቁ
2026-08-13 01:51:20
81
tg12345666
ማህሌት :
coming ❤❤
2026-08-12 20:04:16
0
jerusalem_143
Jerusalem :
wyyyyy😭😭😭😭
2026-08-12 20:07:20
0
abenim.s
AbeniM.S :
የቤት ኤሌክክትሪክ መስመር ሲይዝ እኮ ቆጣሪው ወይም ብሬከሩ ይመልሳል ይሄ እንዴት ሆነ?
2026-08-12 20:07:30
42
kibreshh
@habu200 :
ባላቃት ምን አለ ሲል ነው የሰማሁት😭😭😭😭
2026-08-12 16:01:50
84
user67752054883321
ሰላም ለሀገሬ🌴🌴🌴❤❤❤ :
ሁለት ቀን ነው የፈነዳብኝ እኔ ስጋግር ተጠቀቁ ከሞትነው የተረፍሁ ማርያምን
2026-08-12 16:48:13
33
dgthane5
glad 🙂 :
fetari ke denegetegna mot yitebekachuu🙌🙌
2026-08-13 05:27:11
6
ajzanew
A1 installation :
Becareful 😭
2026-08-12 17:03:03
0
duskmann
ደስክ ማን Duskman :
ሲጀምር መብራት አይዝም🤔 ኤሌትሪክ እንጂ😁 ሲቀጥል የቤት ምጣድ ይመልሳል ትንሽ አንጨርጭሮ። ለሞት አያደርስም ምጣድ እራስ
2026-08-13 04:58:05
12
snderela.mereklgn
snderela Mereklgn :
ስታዛዝን ግን እንጀራውን ጋግራ ጨርሳለች? ነብስ ይማር
2026-08-12 16:52:04
7
ye_chagniwa
tik tok user :
ሁኔታውን የሚያውቅ ባለሙያ አይቶ አስተማሪ የሆነ ኮሜንት ቢሰጠን ባይ ነኝ
2026-08-13 00:23:05
9
alodekum
ኢቫኤል :
እኔ ትንሹ አይቸው ያልጠገብኩትን ወንድሜ ያጣውት ጠፍቶ በተቀመጠ ኤሌትሪክ ምጣድ 😭😭😭
2026-08-12 18:11:02
12
gete.yemariyam
gete yemariyam :
ቸሩ መድሐኒአለም በቸርነቱ ይጠብቀን🙏ለሞተችው ነፍስ ይማር😥🙏
2026-08-13 03:55:27
5
fikre852
"F"{E🤱🌸🤗} :
እረ በጌታ ነፍስ ይማር እህቶቴ ተጠንቀቁ እግዚአብሔር ይጠብቀን እንጂ 🥺
2026-08-13 06:00:25
5
user880255520695
አልሚ,ጎደሪዋ :
አይ እድሌ እኔም ትላማታ በህልሜ መብራት ይዞይ ነዉ ያየዉ ,እመብርሀን ጠብቂኝ በሰዉ ሀገር እዳልቀር
2026-08-12 18:32:34
19
rital9319
QUEEN😻😊🌺 :
አንንዴት ምጣድ ያዛት??
2026-08-12 16:26:19
6
yemitaenat1
የሚጣ እናት 👨‍👧 :
እንዴት የተላጠ ኖረት ነው እንዴት ነው የያዛት
2026-08-12 15:57:16
21
To see more videos from user @zufandawud, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About