@arebgna: #ሸቃሊት #የማዳም_ቅመሞች😍 #ኤአይ #አረብኛቋንቋ #አረብኛ_ለመማር

አረብኛ ቋንቋ
አረብኛ ቋንቋ
Open In TikTok:
Region: SA
Wednesday 12 August 2026 16:46:34 GMT
83566
4871
257
680

Music

Download

Comments

marefa968
marefa968 :
እደኔ ለወንድ አንድ ብር ሰጦ የማያውቅ እጅ ወደላይ😳
2026-08-12 21:37:58
492
nafii7697
ur life style :
true story
2026-09-06 10:17:06
0
zubyda.adem1
ዙበይዳ ወሎ የወሌ ዘር❤ :
ለራሴ ቫሊን የለኝም 😂
2026-08-13 18:47:44
72
fatuma4831
fatuma 👑 :
ለናቴ ስል ሁሉነገር ትቼ የተሰደድኩት እኔ 💪ከናቴ ውጪ ወደውጪ🥰
2026-08-13 17:18:07
58
hayat.ahmed670
Hayat Ahmed :
ወላሂ እኔ ከመጣሁ 1,ብር ለወንድ አልሰጠሁም😂
2026-08-13 08:34:25
35
selam.abuhay4
selam abuhay :
ለወድን ሰጥቸ አላቅም ቤትሰብ ግን ባዶየን ቀርቻለሁ ወይ አይሞላላቸው የእናቴ ምርቃን አለ ብዬ ሁሉንም ተመስገን ብዬዋለሁ🥺
2026-08-13 12:50:04
16
mekdivvhoy9
𝙢𝙚𝙠𝙙𝙞👸🌸 :
በትክክል የአንዳንዶቻቸችን ህይወት
2026-08-13 13:54:28
9
user5038825949431
ገኒ የሟቹ ልጅ😌🖤🦋 :
የኔን ማልቀስ ምንይሉታን😭😭😭
2026-08-12 21:29:17
46
one.day11099
my mother is my queen 👑👑🤱🥀 :
እደኔ እናቱን ብቻ እና አዲ ወዲሜን እምረዳ ለሌላ ቅምስም አላደርግ 😁😁😁😁
2026-08-12 18:07:32
15
user6cd5io96m3
ስደተኛዋ ስደተኛዋ :
ብዙአሉ ቤተ ስብ እየራባቸው ለፍቅርኛ የሚስጡው😁😁
2026-08-12 23:53:25
6
user6821625634500h
𝑟𝑜𝑧𝑎☀️ :
ከናቴ ዉጭ ሰዉ ያለ እማይመስለኝ እኔ❤❤
2026-08-17 16:28:59
6
user3002065537573
ፍቅር አዲስ 🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦 :
እናቴ ናት ያሳደገችኝ 3አመት ሊሆነኝ ነው ከወጣው ግን ለእናቴ ነው የኖርኩ እስካሁን
2026-08-12 18:32:04
4
fjitf88
ጎራዲት💖 :
የምር በጣም ያሳዝናል አብዛኙ ሴት ያለበት ሁኔታ🥺
2026-08-12 21:16:26
1
ruhama4313
Ruhama ⛪🙏 :
ማሪያምን ለወንድ ልጅ 25ሳቲም አለሰጥም ግን ለቤተሰቦ አይደለም ብር ነፍሴን እሰጣቸዋለሁ
2026-08-13 14:05:37
7
my71243
🕊☦️ ናዲያ ☦️🕊 :
የገዛ እጅ ወደላይ
2026-08-13 17:18:31
2
yekost266
የኮስትር ቡና ነኝ☕️🦁🥷🫡💜K🦅💧G(2) :
ፉቅረኛ❌ ቤተሰብ👨‍👩‍👦✅ 😳🙄
2026-08-15 13:05:12
1
.amezen.eshetu
👸Amezen eshetu🇪🇹💪 :
አልሀምዱሊላህ ከቤተሰቦቸ ካልተረፈ ለማንም አልሰጥ 🥺🥺🥺🥺
2026-08-12 17:03:36
9
fififififhaymi
ሀይሚ haymi🇪🇹🇹🇷🇬🇧 :
ግደሉኝ ለወንድ ብር ከሰጠሁ ከወድሜና ካባቴዉጭ🤣
2026-08-12 22:33:13
4
abebechereda1
አቤ ጎንደሬዋ❤🕊 :
በቤተሰቦቼ ቀልድ አላቅም ሆ የኔ አለሞች❤️
2026-08-17 07:23:17
1
s.z5262
ሡሡ👄 ነኝ የትንሹ😉እህት❤Ⓐ :
አረ ወላሂ እናቴ ከማንም አላወዲዲራትም እናቴ ለኔ ሂወቴናት😘😘😘😘😘
2026-08-12 21:18:51
1
dgmiawet
M😘M :
መላክ ከደበረኝ ከሱ ምቀበለው እኔ
2026-08-15 13:52:40
0
hananmoh575
Hanan :
ወላሂ ከእናቴ በቀር ለማንም አልሰጥም አንድም ቀን ፍቅረኛዬ ስለ ገንዘብ አውርቶም ጠይቆኝም አያቅም ደሞዜ እራሱ ስንት እንደሆነ አያቅም ወላሂ የሰራሽበትን ደና ነገር ላይ አድርጊው ነው ብሎ የሚመክረኝ አልሃምዱሊላህ
2026-08-12 21:15:15
4
mariamenate93
ማርያም እናቴ ☦️Orthodoxy🇪🇹➡️🇰🇼 :
አንዳንድ ልጆች ባይወለዱስ ያስብላል ጥረው ግረው ያሳደጓቸውን ቤተሰብ እረስተው ለማንም ዱርዬ ይልካሉ ከዛ ተከድተው ሲታመሙና ሲያብዱ በድጋሚ ቤተሰብ ላይ ይወድቃሉ
2026-08-12 16:59:21
4
f703108
✝️F ነኝ በምህረቱ የቆምኩኝ 🛐✝️✨📖 :
ሆ ሙቼነዉ ቆሜ ጭራሽ ለዉድ ብር የምሰጥ
2026-08-16 04:36:42
2
merema718
Merema718 :
የማካድ,ኡነታ😩😩
2026-08-13 12:42:33
1
To see more videos from user @arebgna, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About