@bekako: ኢየሱስ ፍፃሜ ነው፣ ሰንበት ጥላ ነው - አካሉ ኢየሱስ ነው ቀኖቹ ጥሩ ነበሩ፣ ፍፃሜው ግን ክርስቶስ ነው፣ ኢየሱስ እውነተኛ ማረፊያ ነው። ወደ ቆላስይስ 2 16፤ እንግዲህ በመብል ወይም በመጠጥ ወይም ስለ በዓል ወይም ስለ ወር መባቻ ወይም ስለ ሰንበት ማንም አይፍረድባችሁ። 17፤ እነዚህ ሊመጡ ያሉት ነገሮች ጥላ ናቸውና፥ አካሉ ግን የክርስቶስ ነው። መጽሐፋን ለማግኘት በባዮ ላይ የሚገኘው የዋትሳፕ ቁጥር “እረፍት” ብለው ይፃፉልን #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #ፕሮቴስታንት #ኦርቶዶክስ @Minister Bereket Negash
Minister Bereket Negash
Region: AE
Wednesday 12 August 2026 16:59:40 GMT
Music
Download
Comments
Fkr :
what is your answer for Hebrew 4:9??
2026-08-12 19:17:11
4
እየማርከኝ ..አለሁ :
😁😁😁😁 ere bakihi bro atisatii😳😳
2026-08-12 23:19:53
0
🌸Lily🌸 :
ይሄ የተሳሳተ መልዕክት ነው! መጽሐፍ ቅዱስ እንደዚህ አይልም!!
2026-08-13 04:41:49
9
Mekedi SDA :
ሰንበት ቅዳሜ ነው አትሳሳቱ
2026-08-13 05:26:02
7
Lencho :
It’s about day definitely 💯
2026-08-13 00:49:01
0
Zed Adventist :
እውነተኛ ሰንበት ኢየሱስ ነው የሚለውን ጥቅስ አሳየኝ
2026-08-12 19:28:10
17
mesfin :
ይህ የሐሰት ትምህርት ነው ወንገልን አጣም ከመስበክ የበለጠ አደገኛ ኃጥአት የለም አየሱስ ጌታ እንጅ ሰንበት አይደለም የሰንበትም ፈጣርዋ ነው
2026-08-13 05:21:37
1
Minister Bereket Negash :
ወዳጆቼ፣ እንግዲህ አብረን ወንጌልን እንስበክ።
“ኢየሱስ ያሳርፋል” የሚለውን መልእክት በprofile picture በመቀየር ለብዙዎች የተስፋ፣ የሰላም እና የእረፍት መልእክት እናድርስ።
2026-08-12 19:32:37
11
Abenezer :
መጽሐፍ ቅዱስ ሲናገር ከተፃፉ መቀነስም መጨመርም እንደሌለብን ይናገራል ሰንበቱ እየሱስ ይባላል የሚል መጽሐፍ ቅዱስ ጥቅስ የለም ሰንበቱ እሁድ ቅዳሜም ካልሆነ የትኛው ቀን ነው ለአምልኮ የምትሰበሰቡት ቀን የትኛው ነው በሰንበት ቀን እየሱስም ወደ ምኩራብ ገብቶ እንደገለገለ ይናገራል ቅዳሜ እውነተኛ የእግዚአብሄር ሰንበት እንደሆነች መጽሐፍ ቅዱስ በብዙ ማስረጃ ይናገራል እንድናስተውል እግዚአብሔር ይርዳን🙏
2026-08-12 20:48:51
14
ONE VOICE 27 :
2026-08-12 21:46:34
4
𝑠𝑚𝑎𝑟𝑡 𝑠𝑑𝑎🇪🇹🇪🇹 :
ቆላ2:16ለይ የተጻፈው ስለ 7ተኛ ቀን ሰንበት አይደለም ከዘሌዋውያን 23:38-39
38 እነዚህ መሥዋዕቶች ለእግዚአብሔር (ያህዌ) ሰንበት ከምታቀርቡት፣ ከስጦታችሁ፣ ከስእለታችሁና ከበጎ ፈቃድ ስጦታችሁ በተጨማሪ የምታቀርቧቸው ስጦታዎች ናቸው።
39 “ ‘የምድራችሁን ፍሬ ከሰበሰባችሁ በኋላ በሰባተኛው ወር ከዐሥራ አምስተኛው ቀን ጀምራችሁ ሰባት ቀን ለእግዚአብሔር (ያህዌ) በዓል አክብሩ፤ የመጀመሪያው ቀን የዕረፍት ዕለት ነው፤ ስምንተኛውም ቀን እንደዚሁ የዕረፍት ዕለት ይሆናል።
2026-08-12 21:37:25
12
Yoseph Shitaye :
blessed
2026-08-13 03:10:07
0
Tiji SDA💝💝 :
እውነተኛ ሰንበት ቅደሜ ነው
2026-08-12 21:31:03
5
Abela_zetse'at :
bekako blessed 🥰🙏🏅
2026-08-12 17:38:29
1
KSDA Tese :
መጽሐፍ ቅዱስን እንዳሻን/ እንደሚመቸን መተርጎም አልተፈቀደም።በስህተት አንመራ! እውነተኛ ሰንበት ቀን ነው ያውም 7ኛ ቀን ቅዳሜ
2026-08-13 03:30:36
3
Tekle Kebede :
ኢየሱስን እና ሕጉ አይጣረሱም ስጀመር ህጉ ብሻር ኖሮ ክርስቶስ በልሞታ ነበር። ክርስቶስ የሞተልን ለመተላለፋችን ነው እንጅ ህጉን ልያስወግድ አይደለም። Be responsible for what you tought!
2026-08-12 21:44:32
2
tsegenashibeyena :
woowwoosow
2026-08-12 17:15:43
0
SAR SDA✝️❤️🩹🙏🏿 :
7ኛ ቀን ሰንበት አጥያት ሳይገባ በገነት ተሰጣ እንድት የክርስቶስ ጥላ ይሆናል? ስሰጥ እኮ አጥያት አልገባም ክርስቶስ ደግሞ ለአጥያት ነው የመጣው። ወገን እንንቃ እንጠይቅ ማንም ስለስተማረ እውነት አይደለም። መፅሐፍ ቅዱስ እናጥና።
2026-08-12 21:45:19
6
Zed Adventist :
ትክክለኛው ሰንበት ግን ቅዳሜ ነው 100%
2026-08-12 19:42:01
5
sara gbermskel :
ለስንበት ኢየሱስ ጌታዋ ነው
2026-08-12 21:49:11
1
Milkii :
7ኛ ቀን ሰንበት አጥያት ሳይገባ በገነት ተሰጣ እንድት የክርስቶስ ጥላ ይሆናል? ስሰጥ እኮ አጥያት አልገባም ክርስቶስ ደግሞ ለአጥያት ነው የመጣው። ወገን እንንቃ እንጠይቅ ማንም ስለስተማረ እውነት አይደለም። መፅሐፍ ቅዱስ እናጥና።
2026-08-12 21:33:51
3
Duresa H :
ሰንበት የተፈጠረው በእግዚአብሔር ነው። እሑድ የተፈጠረው በሰዎች ነው። በሰንበት ለአምልኮ ኑ። ወንድሜ።
2026-08-12 21:51:24
4
Gezahegn Abera :
kidame nawu bitil min tasasitakina nawu wodaje
2026-08-12 21:13:22
2
muse sda💒 :
ስለ ሰንበት ቀን ብቻ ለምን ተዎራሌ ?አሥራቱ የእግዚአብሔር ሕግ ምንይሁን??
2026-08-13 04:54:24
2
Esuye የደሙ ፍሬ ነኝ :
Wow You are blessed 🙌
2026-08-12 18:16:19
1
To see more videos from user @bekako, please go to the Tikwm
homepage.