@getinet116: #ሼር_በድረግ_ለሚመለከተው_እናድርስ_ #memhir_girma_video #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #hawassacity

GetinetGetu
GetinetGetu
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 12 August 2026 17:31:29 GMT
41850
1460
79
1171

Music

Download

Comments

sileshnega
sileshnega :
betkkl brather
2026-08-12 19:20:43
0
wub_habesha
Wub-Habesha :
erooo yeblewww ate Habeshaaaaa
2026-08-12 19:45:53
0
kedeste4
kedeste :
ykre.yblhe
2026-08-12 18:35:19
0
user6814023934903
አዲስ ሲሳይ :
በምን ተጣልታቹህ ነዉ እኛ በወድማማች ማሀል አገባም 😁😁😁😂😂😂
2026-08-12 19:04:34
11
paparazi2129
Lioul Tilaye_ልዑል ጥላዬ :
ይኼው እሳቸው ጋር ከሄድሁ በኋላ ለስጋ ወደሙ በቅቻለሁ !!! እኔ ግን ምንም ስልተት አላየሁባቸውም 🙏 ሙሉ በሙሉ መንፈሳዊ ሂወቴ በጣም ተሻሽሏል!! ክብር በእነሱ ላይ አድሮ ላዳነኝ እግዚአብሔር 🙏
2026-08-13 02:37:02
4
pape..06
😎 :
የበቃ ከሆነ ለምን የኢትዮጵያ ጦርነት በፀሎቱ አያስቆምምነበር 😁😁
2026-08-12 21:42:09
4
ny8397
amoraw :
ግን ሌሎች አሉ ጎበዞች በትክክል የሚያወጡ ሁሉም አንድ አይደለም
2026-08-13 04:22:15
0
bini.bana3
bini bana :
በርታ ወንድሜ
2026-08-13 05:54:26
0
serkalem.germa
Serkalem Germa :
አቤቱ ጌታ ሆይ
2026-08-12 19:07:52
5
100liyoman7
ela :
የቤተክርስትያን ሰዎች የሚመለከታቸው አካላት ለምን በአካል ሄደው አያናግሯቸውም እና እውነት ከሆነ የሚሰሩት ነገርን እውቅና መስጠት አለዛም ያለውን ነገር ለምመኑ መግለፅ እንጂ በየ ማህበራዊው ሚዲያ መሰዳደብና ፀያፍ ነገር መናገር ተገቢ አይደለም!!
2026-08-13 03:59:45
3
menore92
menore :
yireshen
2026-08-13 02:12:36
0
tadese7960
tadesse :
እኔ ሶስት ጊዜ ህጃለው ፈጣሪየ ምስክሬነው አይችሉም ሀሰተኛ ናቸው
2026-08-12 18:42:37
5
gualtomweynti
ጎልቶም ጀጋኑ 💪 :
ወዪ ጉድ እዚገያ ማሃረና ኩሩስታስ
2026-08-13 05:41:22
0
bini28hm
biniy.hm :
ልሄድ ቀን እያመቻቸው ነበር። አይ እኔ😁😁😁 ተባረክልኝ
2026-08-12 20:44:18
2
eshetu.meko
ፍሬዘር :
ችግሩ የእሱ አይደለም የአማኙ ነው ሰውየው ቢዝነስ ላይ ነው
2026-08-13 05:55:20
1
yaredtsigwe
Aman :
አረ እዳይውልብህ
2026-08-13 00:24:19
1
enanu974
enanu :
yemigezaw sew new tefategna
2026-08-12 18:58:30
1
manyawekal5
manyawekal :
እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ።
2026-08-12 19:17:14
1
user3065781817878
ሰርካለም ባዩ ተፈሪ :
ወይኔ ተበላው ያሰሩልኝን መስቀል ምን ላድርገው ???
2026-08-12 23:23:52
1
melakekidane
Melakekidan :
እግዚኦ አይ ይቺ አገር ወዴት እየሄድን እንደሆነ 😂😂😂😂😂😂😂
2026-08-12 18:31:22
1
danielmabre1
daniel mabre :
እደ እሣቸው ምናሉ ፀበል ሂዱ ንስሀ ግቡ ነው የሚሉት ሌላ ምናሉ እኔ ምንም የጎንዬሽ ጉዳት አላየሁባቸውም መርምሩኝ እያሉ ነው ስለዚህ በሠው ሣይሆን የምትኮንኙዋቸው ሰወች ቀርባቹ መርምሩዋቸው ጠይቁዋቸው ጠይቁኝ አለሁ እኔጋኑ እያሉ ነው እናተንስ በምን እንመናቹ
2026-08-13 05:52:24
0
yonastadesseyemdr
ሁሉም ያልፋል ኢትዮጵያ የ :
እኔም ለተለያዮ ሰዎች ሸር ሳደርግ ዝም ነዉ ያሉት
2026-08-13 05:59:09
0
kingofgonder
king of gonder :
እኔም ተበለቻለሁ
2026-08-13 05:34:40
0
mengistupetar
Mengistu Petar :
አውነት ነው ይህ ሰው ለህግ ይቅረቡልን ቤተክርስቲያን ትጠይቅልኖ
2026-08-13 05:32:31
0
kiyulove1212
ሁሉ ለበጎ ነው :
እኔ ሄጃለዉ በደ ሀና ማሪያም ፍሬች ሺብ በሚለዉ እንፃ ገባ ብሎ ነዉ ፀበል ነዉ ያዘዙልኝ ክሩ እስካዉን እጄ ላይ ነዉ ምን ላረገዉ ደሞ እሳቸዉ ብቻ አደሉም
2026-08-13 05:22:50
0
To see more videos from user @getinet116, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About