@lovedface: በካልቪኒዝም አስተምህሮ ሰው መዳኑን ማረጋገጥ አይችልም

Lovedface የተወደደ መልክ
Lovedface የተወደደ መልክ
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 12 August 2026 18:03:36 GMT
5974
333
18
36

Music

Download

Comments

besodiyah
Abyot :
በቀላሉ ታዋቂ ለመሆን ታላላቅ እና ታዋቂ ሰዎችን መተቸት....
2026-08-12 18:27:13
5
mogeszinabu2
Moges Zinabu :
የአርሚን ቤተሰብ ብቻ 🥰🥰🥰
2026-08-17 06:59:49
1
dawata401
David T :
እስቲ ስለ predestination አስተምር
2026-08-18 20:05:26
0
demeissezerhun
Gospel man :
ተባረክ
2026-08-14 20:32:53
0
tekle.petros
Tekle Petros :
ማከርተር ልክ ነው።
2026-08-13 02:53:31
2
user7694386007383
TATA tatuni :
ብዙ ጊዜ ትምህርቶችህን ሰምቻለሁ በአግባቡ የተጠና እና ጥያቄ በማያስነሳ መልኩ አሳማኝ ሆነው የተዘጋጁ ናቸው። ምድራችንን ለማደስ የሚያስችል መንፈሳዊ አቋም አይብሀለሁ እግዚአብሔር ከእንቅፋት ይጠብቅህ ስለ አንተም እግዚአብሔርን አመሰግነዋለሁ
2026-08-17 19:19:21
1
yoni3811
yoni :
እኔ ካልቨኒስት አይደለሁም ነገር ግን እግዚአብሔር እንደመረጠን ብዙ የመፅሐፍ ቅድስ ክፍሎችን ይናገራሉ ይህ ማለት ግን እግዚአብሔር ወስናል ማለት አንችልም
2026-08-13 14:28:37
0
the_saints_way
የቅዱሳን-ፈለግ :
Read “Does God Desire All to Be Saved” by John Piper to get the full picture
2026-08-12 23:38:15
1
mam09122
Calvinist :
ነገረ ካሊቭኒዝም አጥና
2026-08-12 21:13:19
2
betsalel328
The Jurist :
አንዱን ሽረህ አንዱን መጠበቅ መረገም ነው ስለዚህ እግዚአብሔር ሰው ንሰሐ እንደገባ ይፈልጋል ብለህ እግዚአብሔር ቅድመ ወሳኔ ማቃለል በላይ የእግዚአብሔር ቃል መካድ የለም ወንድሜ በቃሉ ላይ ያለው ነገር አይጎረብጥህ
2026-08-19 04:23:13
0
user9171283808151
Mule :
what about Armenianism
2026-08-17 03:28:05
0
ephremtegegne6
Ephrem Tegegne :
ክርስትና በቃሉ የተገለጠውን ማመን ነው፤እኛ ሁሉን አዋቂዎች አይደለንም ቃሉ የሚለውን ግን በትክክል ተረድተን ማመን አለብን። እኛ ሰዎች ያልተፃፈውን ይቅርና በቃሉ የተፃፈውንም በመንፈስ ቅዱስ ርዳታ በፀጋው እድናውቅ ተደርገናል፤ጌታንና ሃሳቡን ወደ ፊት የምናውቅ ቢሆንም አሁን ግን ውስንነት አለብን ። የሰው ስምምነት ያፀደቀው በሰው አመክንዮ ትክክል የሆነ ሉዓላዊ ዳኛ አይደለም ።
2026-08-15 07:07:34
0
dagidagi25
ĵľ mades :
እኔ የዝህን ሰውየ video ጨሪሸ አላየሁም ግን beni hiniን ያወደሰ የነበረው ይህ ሰውየ መቸም Dr MacArthur እንደማይወድ እሪግጠኝ ነኝ። ምክንይቱም ለነሱ MacArthur እሾካቸው ስለሆነ።plus logic ተማሪ በሉት
2026-08-12 19:34:34
2
izoe1ab
Abdi :
Alemawek betam defar yadergal
2026-08-23 07:23:52
0
guda.mokonon
Guda Mokonon :
💗💗🥰🥰
2026-08-15 08:14:39
0
miratu.dagalo0
miratu dagalo :
🥰🥰🥰🥰
2026-08-16 07:42:50
0
kbdokaw
Kibreab kb :
🥰❤️🥰
2026-08-15 04:19:03
0
To see more videos from user @lovedface, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About