@nisir_amba_sinq: #orthodox #ስርዓተ_ቅዳሴ #church #Holycross #fyp

nisir_amba_sinq
nisir_amba_sinq
Open In TikTok:
Region: US
Wednesday 12 August 2026 18:27:27 GMT
134830
17651
770
998

Music

Download

Comments

ym06766
YM 21 በዕያሪኮ መንገድ :
64አመት እነርሱም 3አመት ከእናት እና አባቷ ጋር 12 አመት በቤተ መቅደስ 9ወር ጌታን ጸንሳ ከዮሴፍ ጋር 33አመት ከ3 ወር ከልጇ ከወዳጇ ጋር 15 አመት ከዮሓንስ ወንጌላዊ ጋር ነው
2026-08-13 01:42:39
519
nibret.mitke7
የረዳኝ እግዚአብሔር ነዉ :
1ኛ 64🥰 2ኛ እመቤታችን የተገነዘችበት (ሰመን)ለሀዋርያቱ ምልክት ይሆናቸዉ ዘንድ ለቶማስ የላከችዉ ነዉ
2026-08-12 19:14:56
70
haymi2654
haymi :
ሰበን ይባላል እመቤታችን ስታርግ ቅዱስ ቶማስ ወንጌልን አስተምሮ በሰረገላ ሲመለስ እመቤታችን ስታርግ አገኛት በፊትም የአምላኬን ሳላይ አሁንም ያንችን አለፈኝ እኔ የማልጠቅም ሰዉ ነኝ ብሎ ከሰረገላ ሊወድቅ ሲል እመቤታችን አይዞህ ብላ ከአንተ ዉጭ ማንም ያየኝ የለ አንተ ብቻ ነህ ብላ ምልክት ይሆንህ ዘንድ ብላ ሰጠችዉ ሰጠችዉ ሀዋርያትም ነሀሴ 1:14 ሱባኤ ይዘዉ ዳግም ነሀሴ16 እንደ አድስ ተሰጥቶአቸዋል ማለት ነዉ🙏
2026-08-14 07:12:15
28
eyob.kokot
eyoba :
ሰበዝ ይባላል እመቤታችን ስታርግ ለቶማስ የሠጠችው ኘው
2026-08-13 06:20:21
30
methika750
Orthodox Nenyi 🥰⛪🥰⛪✝️✝️✝️ :
64 Amet newu🥰🥰🥰🥰🥰
2026-08-14 15:42:25
11
user9253959190834
hena 16 21 :
ለቶማሰ የተሰጠዉ ሰበና ይባላል የእመቤታችን መቀነት (ሰበና) ይባላል በመጨረሻም ስታርግ ለሀዋርያት መነሳትዋን እንዲያምኑ
2026-08-13 10:26:55
9
zufannigtu
ልኑር ለናቴ ❤️❤️ :
እዳታቆርጡት ይሔን ጥያቄ
2026-08-13 14:43:29
6
dyitbaygbrale
user2038495686259 :
64 አመት ኖራለች ምልጃዋ አይለየን❤❤❤
2026-08-14 14:54:49
13
haniyee.melese.me
One love ...21❤️💛💚💜 :
64 ቃለ ህይወት ያሰማልን
2026-08-13 00:42:00
11
alemayo.hirbaye
ቅዱስ አማኑ ኤል :
እመቤታችን የምገነዘበችህ
2026-08-17 04:25:32
2
abushaman73
Â.B.Û.Ŝ.Ĥ.Â.23 Â.B.Â.Ť.Ê :
64አመት እነርሱም 3አመት ከእናት እና አባቷ ጋር 12 አመት በቤተ መቅደስ 9ወር ጌታን ጸንሳ ከዮሴፍ ጋር 33አመት ከ3 ወር ከልጇ ከወዳጇ ጋር 15 አመት ከዮሓንስ ወንጌላዊ ጋር ነው
2026-08-13 11:00:41
38
fekereyesuse2
@king# :
64 አመት በምድር ኖሬለች እመቤታችን ቅድስት ማርያም
2026-08-13 19:52:42
4
yabata.nafake.naf
ሰው ሲወዱ ከነ ጉዱ❤ :
64
2026-08-14 06:03:50
1
selam.girma5
selam girma :
ሰበን ይባላል እመቤታችን የተገነዘችበት ነው
2026-08-18 07:03:52
1
samiyemariya
ሳም የ ማር(21) :
ሰበን ይባላል እመቤታችን ስታርግ ቅዱስ ቶማስ ወንጌልን አስተምሮ በሰረገላ ሲመለስ እመቤታችን ስታርግ አገኛት በፊትም የአምላኬን ሳላይ አሁንም ያንችን አለፈኝ እኔ የማልጠቅም ሰዉ ነኝ ብሎ ከሰረገላ ሊወድቅ ሲል እመቤታችን አይዞህ ብላ ከአንተ ዉጭ ማንም ያየኝ የለ አንተ ብቻ ነህ ብላ ምልክት ይሆንህ ዘንድ ብላ ሰጠችዉ ሰጠችዉ ሀዋርያትም ነሀሴ 1:14 ሱባኤ ይዘዉ ዳግም ነሀሴ16 እንደ አድስ ተሰጥቶአቸዋል ማለት ነዉ🙏
2026-08-14 19:45:01
5
topaz4413
Topaz :
ሰበና ይባላል የእመቤታችን መቀነት (ሰበና) ይባላል በመጨረሻም ስታርግ ለቶማስ የተሰጠዉ ለሀዋርያት መነሳትዋን እንዲያምኑ
2026-08-12 22:18:45
6
tedimasi3
𝓽𝓮𝓭𝓲 𝓷𝓮𝓰𝓷𝓲💫⛪☦️ 🛐 :
64አመት እነርሱም 3አመት ከእናት እና አባቷ ጋር 12 አመት በቤተ መቅደስ 9ወር ጌታን ጸንሳ ከዮሴፍ ጋር 33አመት ከ3 ወር ከልጇ ከወዳጇ ጋር 15 አመት ከዮሓንስ ወንጌላዊ ጋር ነው👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-08-15 06:08:02
9
ttina.abate
ምአዛ (የሄሉዬ ወዳጅ Hዬ 😘🌹) :
64💒
2026-08-15 19:34:29
1
nardos283
narriy🍫🍫 :
1ኛ64 አመት እነሱም:- 3አመት ከእናት አባቷ ጋር 12አመት በቤተ መቅደስ 15 አመት ከ9 ወር በዮሀንስ ቤት 33አመት ከ3 ወር ከልጇ ጋር 2ኛእመቤታቸን ስታርግ ለቶማስ የሰጠችው ሰበን ወይም የተገነዘችበት ከተሳሳትኩ አርሙኝ🤲🥰
2026-08-15 17:08:31
13
tsegawtwaaw
mom live ❤️ :
64 🙏🙏🙏
2026-08-14 19:20:17
1
emusha195
Mekdi :
የእመቤታችን እድሜ 64 ነዉ ዉድ እህቴ
2026-08-17 08:56:28
2
hayat.wlchafo
𝙝𝑎𝑦𝐮𝑛𝑎 :
65
2026-08-12 20:14:54
4
haymi6525
haymi :
ሰበን
2026-08-15 08:29:01
1
kelebetabebe678
Kelebet Abebe496 :
የማሪያም መቀነት ከሙት የመነሳቶን ምልክትላዩት ሰዋች የሰጠቻቸ ምልክት
2026-08-15 19:00:48
1
user219100476
እኔ " ግን ፈራሁ በአንተም ታመንሁ መዝሙር 55 :
64
2026-08-12 21:21:26
1
To see more videos from user @nisir_amba_sinq, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About