@aba.gebre.maryam2: #ሸር_ኮሜት_ላይክ👈👈👈 #creatorsearchinsights #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ፀንታ_ለዘለዓለም_ትኑር #ኢትዮጵያ_ለዘለዓለም_ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹

aba gebre maryam
aba gebre maryam
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 12 August 2026 19:10:11 GMT
19634
870
92
169

Music

Download

Comments

kelkaymamar
ማሜ :
እግዚአቤርን ማገልገል ሙሉ ግቢ በመከራየት ሳይሆን ገዳም ገብቶ ማገልገል ነው
2026-08-12 20:44:36
10
user9516661146019
user9516661146019 :
mindinew yetefexerew
2026-08-12 20:11:10
0
user7997710212658
LFC :
500 ብር የማይከፍል ሰዉ አይገባም ተብዬ ስለሌለኝ ብቻ የተመለስኩበትን ቀን መቼም አልረሳዉም ገንዘብ ወዳጆች
2026-08-12 20:47:32
7
user_w419
User_12 :
አኝህ ሠውዬ ወሸታም ናቸው መስቀል እንኳን በትክክል መመተብ እንኳን አይችሉም ።
2026-08-13 05:12:18
2
640926745user
640926745user :
ሲያማትቡ ለራሱ ትክክል አይደለም
2026-08-13 04:54:53
2
user9590912714185
0912714185 :
2026-08-13 05:07:40
1
alemayew266
alex :
ለምን ዛሬ ተከፈተ ቴክስት እዳይገባ አድርገህው ነበር
2026-08-12 19:27:09
5
meee42600
Mesi :
መመለሰ ግን አያሰፈልግም ዝም ብለው ሰሩ አባ ግርማ ሰንት ሲባሉ ምንም መልሰ አይሰጡም
2026-08-12 19:39:37
6
alex534580
alex :
ምን አደረጉ የአለም መዳኒት ናቸው እኮ በፀበል ነው ሚፈውሱት አረ አባ አታልቅሱ ለማን ብለው
2026-08-13 05:22:10
1
mekderor29d
ምን ይሻላል :
አዳኝ ኢየሱስ ነው
2026-08-12 20:34:15
2
hiwet768
Hiwot :
እርሶ ትክክለኛ ነኝ ብለው ካሰቡ ለምን ቤተክርስቲያን አያገለግሉም?Ai ውሸት ነው ካሉ ደግሞ ሚዲያው እንዲያቀርቦት አያደርጉም
2026-08-12 22:12:35
3
user5807249635797a
maa :
አይዞት አባ
2026-08-13 02:49:46
0
.you.tube4
🏝 ዓ .ድ .ባ .ር 🏔 :
አባ አይዋሹ በፍቅረ ነዋይ የእግዚአብሔርን ሐሳብ አታበላሽ
2026-08-13 00:07:28
2
mimisetu6
mimisetu6 :
ምን ተፈጠረ
2026-08-12 19:20:39
2
makemake816
@Delina :
ያየነው ውሸት ነው አረ አስረዱን ግራ ገባን
2026-08-12 19:59:43
1
user8158188528106
𝔰𝔬𝔩𝔬𝔪𝔬𝔫🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰 :
አይዞውት አባ🙏🙏🙏
2026-08-13 02:59:37
1
user7997710212658
LFC :
ትክክለኛ ሰዉ ከሆኑ ለካሜራ ሳይሆን ለእግዚአብሔር አልቅሱ
2026-08-12 20:48:42
4
yirgalakew3
yirga lakew :
ምንድነው እኔ በደንብ አውቃለሁ ስልክ ልስጣችሁ ጠይቁኝ እውነት መረጃ አለኝ
2026-08-12 20:16:24
0
sena63764
Evana❤️❤️❤️ :
egna ewunetu enawukalen aba ayizot
2026-08-12 19:36:07
0
natanim.dan
@NATANIM DAN :
ውይ ውይ አባታችን አያልቅሱ በመቤቴ ኧረ መልካም ሰው መኖር አይችልም ማለት ነው እኚእ አባት በጣም የፈጣሪ ሰው ናቸው ፀበል ተጠመቁ አሉ እንጂ ንሰአ ግቡ አሉ ምን አረጉ ተዋቸው እኛ እንፈልጋቸዋለን
2026-08-12 21:29:45
2
yafy.yemaryam.lj
Gebeyaw shitaye :
1/አባ አይዞወት:: 2/ግን የማማተብ ትምህርተ መስቀል(ማማተብ) እንዴት ነው ?እኔ ከማውቀው አጅግ የተለየ ነው የርስወ ልክ አይደሉም ልክ ነኝ እኔ ለማለት አይደለም ? ግን ከእርስወ ውጭ ያሉ አባቶች የርስወን አይነት ትምህርተ መስቀል (ማማተብ) ሳይሆን ከርስወ በተለየ ነው:: 3/ተበድለው እንኳን ቢሆን እርስወ ምድርን የተው እስከሆኑ ድረስ ሊያሳስብወትስ ይገባል ወይ? 4/ጥፋት ተፈፅሞብወትስ ቢሆን ጥፋተኞች እስካልተጠየቁ አገልግሎት አልሰጥም ይባላል? 5/እንደ እምነት አባትስ የስራችሁን ይስጣችሁ ከማለት ይልቅ ክርስትና የሚያደርጉትን አያውቁምና ይቅር በላቸው የምትል አይደለችም ወይ ? 6/እርስወ መንግስት ያስቀመጠወት ህጋዊ ሰው ሊሆኑ ይችላሉ ነገር ግን አምላክ በክህነት የሾመወት መሆንወን ቢያስቀድሙና ቢገልፁ አይሻልም ነበር ወይ? 8/አዳኝስ ክርስቶስ በርስወ ላይ አድሮ ሊያድን ይችላል በእኔ የዳናችሁ የተፈወሳችሁ ማለትወ እንደ እምነት አባት ልክ ነወት ወይ ?
2026-08-13 01:18:43
2
user58519494145455
user58519494145455 :
አባ ሁለት ሺብር ማስከፈሎት አግባብ አይደለም
2026-08-13 03:36:39
1
kasu8280
kasu :
አባታችን አሁንም የተለያዪ ቲክቶኮሮች የተለያዮ ቪዲዮ እየሰሩ ስለሆነ ለህግ አሳውቁ
2026-08-13 01:17:20
1
tilahun.daribe
Tilahun Daribe :
አባታችን. እግዚብሄር. ይፈርዳን አይዞወት
2026-08-12 19:49:13
1
To see more videos from user @aba.gebre.maryam2, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About