@mirtneshtilahun2:

የዘማሪት ምርትነሽ ወዳጆች
የዘማሪት ምርትነሽ ወዳጆች
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 12 August 2026 23:39:18 GMT
88495
14868
183
469

Music

Download

Comments

elabet.firew
Elsabet Firew :
የኔ ወርቅ ሰላምሽ ይጋባል
2026-08-13 05:11:39
103
mershu09
mershu :
ኦርቶዶክሳዊ መሆን ግን ኡፍፍፍፍፍ መታደል እኮ ነው በእውነት
2026-08-13 05:37:02
90
563dawa
AA bast@5 :
እግዚአብሔር ያክብርሽ የኔ እህት 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-08-13 07:32:31
25
sihineendale
ስህን :
ፍቅርን ከክርስቶስ ትህትናን ከማርያም 🙏🙏🙏
2026-08-14 22:07:57
9
milionmekurya2
milionmekurya2 :
አቤት ሞገስ አቤት ጸጋ የተባረከች እህት መታደል
2026-08-13 08:47:03
29
.1219860
ሀይሚ1219💕 :
እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ🙏🙏🙏
2026-09-01 06:49:07
1
.12.2774
#ኤማሁሰ⛪️የኤማሁሰ መንገደኞች💒12 27👏 :
የኛ እቁ እንወድሻለን ያገልግሎት ዘመንሺን ጌታ መድሀኒያለም ይባርክልሺ ውድ እናታችን
2026-08-13 10:06:39
10
bruktawitthebolemichael
bruktawitthebolemichael :
ታድለሽ የእኔ እንቁ የአገልጋዮች አርአያ ነሽ
2026-08-13 14:04:24
13
filmonweldesilass
ፊልጶስ ዘክርስቶስ :
ጽንዕቲ እምንቲ ኣገልጋሊት🥰🥰🥰
2026-08-13 06:55:37
12
abrhamtawela
aberham tawela :
እዴት እደምወዳት
2026-08-13 02:38:31
4
yesefaleme.dender
Yesefaleme Dender :
ምርትዬ የኛ ትውት ህህት አገልግሎትሽ ይባረክ
2026-08-13 05:04:39
6
orthodoxtewado_1
Hamlet🕯 :
የእኔ እናት ስወድሽ እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልሽ ቅድስት ልደታ ማርያም ቤተክርስቲያን መቼ ነው ምትዘምሪው ?
2026-08-15 06:04:18
4
yleybgnal.30
yleybgnal 30 :
ትህትናሽ ልብ ይነካል በቤቱ ያፅናሽ ❤❤❤❤
2026-08-13 06:34:02
2
user6522932176573
ማርሸት :
ስወድሺአዛኘንልክየለዉም
2026-08-14 05:40:02
1
fikaduengidagmail892.com
ማሪያም ማሪያም ብዬ :
❤️❤️❤️❤️❤️❤️ዬኛ እንቁ🥰🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️
2026-08-12 23:49:53
3
user4003447350095
Rich :
🙏🙏🙏ምን አይነት ልብ ሰጠሽ ፈጣሪ የኔ የዋህ ቃል የለኝም ምን እደምልሽ ፈጣሪ አሁንም በቤቱ ያፅናሽ ያገልግሎት ዘመንሽ ይባረክ ክፉ አይንካሽ ያሰብሽዉን ያሳካልሽ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-08-15 19:42:09
1
rahel.admassu31
Roo12 :
የኔ ትሁት ለሁሉ ሰው አንድ አይነት ሠላምታ🥰🥰🥰
2026-08-13 10:09:10
1
yordi.21213
yordi@2121 :
የኔእናት ስወድሺ
2026-08-13 06:28:15
4
ayniayew
፡፡፡rahel :
እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ምን አይነት ልብ ሰጠሽ ፈጣሪ የኔ የዋህ ቃል የለኝም ምን እደምልሽ ፈጣሪ አሁንም በቤቱ ያፅናሽ ያገልግሎት ዘመንሽ ይባረክ ክፉ አይንካሽ ያሰብሽዉን ያሳካልሽ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-08-13 19:52:28
1
miliawassamil
mili :
ከነ መዝሙሮቿ እርጋታዋ መሰበሯ ስወድላት እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ያድልሽ
2026-08-13 12:11:04
2
suraboss02
meli :
ውዷ እህታችን እግዚአብሔር ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥልን ከነ ቤተሰብሽ ዘመናችሁን ይባርክልን
2026-08-17 15:28:54
0
buze.habesha4
buze habesha :
siwedish eko tsegawin yabizalish
2026-08-20 17:02:50
0
user4688569718613
✝️❤ H ነኝ ባለማተቧ ✝️❤ :
ኑሪልን
2026-08-18 15:15:33
0
samri_2127
Samri :
yaneinat shy amat nuriln
2026-08-13 02:07:46
0
To see more videos from user @mirtneshtilahun2, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About