@ustaz.alelah.mehdi: [ ] ለዑምራ አድራጊዎች በሙሉ • ለዑምራ ከመመዝገባችሁ በፊት ማረጋገጥ የሚኖርባችሁ ወሳኝ ነገሮች 1. የትራቭሉን ታማኝነታቸውን ማጣራት። 2. ቢሮ ድረስ በመሄድ ህጋዊነታቸው ማረጋገጥ 3. ለሁለቱም ሃረሞች ቅርብ የሆኑ ሆቴሎችን መያዛቸውን ማጣራትና ለዚህም ማረጋገጫ ሎኬሽን እንዲልኩ ማድረግ። 4. ደረጃውን የጠበቀ ሆቴል የያዙ መሆኑን ማጣራት። 5. ረውዳ ለሁሉም ተጓዦች የሚያመቻቹ መሆናቸውን ማረጋገጥ። 6. ከዚህ ቀደም በዚው ትራቩል የሄዱ ሰዎችን ምስክርነትን መቀበል። 7. ከሁለት ቀናት ቀደም ብሎ ቪዛ እና ትኬትን ቆርጦ የሚያዘጋጁ መሆናቸውን ማጣራት። 8. የከስተምር አቀባበል አያያዝ ከምዝገባ ጀምሮ ጥሩ መሆናቸውን ማጤን። 9. ማስታወቂያ ላይ የሚገባውን ቃል እና መሬት ላይ ያለውን እውነታ ማመሳከር። 10. የቦርሳ።ስከርቭ።ባጅ...ያዘጋጁ መሆናቸውን ማጣራት። 11. አብሮ የሚጓዘውን ዑስታዝ ስለ ትራቭሉ ታማኝነት መጠየቅ። 12. የፕሮግራም ስኬጅ ውል ያላቸውና በዛ መሰረት የሚንቀሳቀሱ መሆናቸውን ማረጋገጥ። 13. ሃገርም ሆነ ከሃገር ውጭ በቂ ኻዲም አገልጋይ ያላቸው መሆኑን ማረጋገጥ። 14. ሙዕተሚሩን ሆቴል አስገብተው መተው ሳይሆን በቅርበት የሚከታተሉ መሆናቸውን ማጣራት። 15. ሲኬድም ሲመለሱም ሁለት ሻንጣ የሚፈቅዱ መሆናቸውን ማወቅ። 16. ከተቻለ ሁለት ጁምአን የሚገኝበትን እድል የሚያመቻቹ መሆናቸውን ማወቅ። 17. በማንኛውም ምክኒያት የመሄጃ ጊዜውን የማያዛቡ/የማይቀይሩ መሆናቸውን ማረጋገጥ። 18. ለሌላ ትራቩል የማይሸጧችሁ መሆኑን ማረጋገጥ። 19. እናንተስ እነዚህን አሟልተውላችሁ የሄዳችሁበት አልያም ያሟላሉ ያላችሁትን ጥቆማ አድርጉ። • መልካም የኢባዳ ጊዜ ይሁንላችሁ።
ኡስታዝ አለላህ መህዲ
Region: ET
Thursday 13 August 2026 03:13:03 GMT
Music
Download
Comments
liya👸👸 :
አንድቀን ወላሂ መሄዴ አይቀርም🥺🥰
2026-09-05 16:50:52
0
IBN ISLAM :
አላህ ይባርክ ምርጥ ምክር ነው
2026-09-11 14:05:27
0
Simbille :
በጣም ወሳኝ ነጥቦች የተካተቱበት ምክር ነው በጣም አሰፈላጊ የሆኑት። ነገርግን እናዚህን ሁሉ በአግባቡ አሞልተው በትክክል ምንም ውሸት ሳይጨምሩ ቢዝነሱን ብቻ ሳይሆን የዲን ኻይር ተግባር መሆኑን የተረዱ ሰንቶች ናቸው። አላህ ደጋግሞ ይወፍቀን የኡምራ ዚያራ ኢንሻአላህ።
2026-09-11 18:26:26
0
Sumeya :
meshallhh endet endimymerbot ahderr
2026-08-23 08:05:09
0
leya.nuredin :
🤲🤲🤲
2026-08-20 18:02:53
0
💝💘 :
🥰🥰🥰🥰
2026-08-13 14:10:46
0
susu :
@Bijadin Tour and Travel
2026-08-13 07:12:57
1
Ibnualwan :
@Peaceful Journey!
2026-08-21 18:45:49
0
tasfnshTesefenesh Boltano :
@🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-08-13 14:33:07
0
ጀማል ሁሴን የኮቸው :
🥰🥰🥰
2026-08-13 11:09:06
0
ሙሀመድ አያሌው የበርበሩ :
❤️❤️❤️
2026-08-13 05:12:00
0
romte :
ምርጥ ልጋብዛቹ @Link Travel Agent ምርጫቹሁን አድርጉ
2026-09-12 14:40:00
0
To see more videos from user @ustaz.alelah.mehdi, please go to the Tikwm
homepage.