Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@user1500662080069: ቁጭ ብለው በሚበሉበት ሰአት
Mame26
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 13 August 2026 08:15:25 GMT
226270
35078
261
2618
Music
Download
No Watermark .mp4 (
0MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
0MB
)
Watermark .mp4 (
0MB
)
Music .mp3
Comments
selina21 :
ከቻልን ከሚሉን ዋጋ በላይ ጨምረን እንግዛ🙏🙏🙏
2026-08-13 12:36:23
606
ደስ-ይላል | ግን ለምን ✪ :
እኛስ እንጨምርላቹ ወይ ባላቹህን እንግዛቹ ብንላቸው እነሱ መች እሺ ይሉንና። እጃቸው ልመርቅልህ እያለ እጥፍ ድርቡን በገዛነው ላይ ይጨማምረዋልንጂ። የኔ እናቶች
2026-08-13 19:10:18
381
LANESRA :
በዋጋ አትከራከራቸው በሰደቃ ኒያ ግዛቸው ሀብት ለማካበት ሳይሆን ኑሮን ለማሸነፍ ነው የሚሰሩት
2026-08-13 20:40:34
185
𝐀𝐧𝐰𝐚𝐫 𝐉 (𝐇𝐃𝐂) :
ሲጀመር እኮ ለእቃው የሚጠሩት ዋጋ አነስተኛ ነው ነገር ግን እኛ ከዛም በላይ ቀንሰው እንዲሸጡልን እንጫናቸዋለን ያማል በጣም! + ይህ ሁሉ የሆነው እኛ እረክሰን አረከስናቸው ምን ይባላል አላህ ልቦና ይስጠን🥺
2026-08-14 18:32:49
81
sophia🦋 :
የትኛውም ቦታ ላይ ከጉሊት ግዙ በናታችሁ🥺🥺
2026-08-14 07:50:06
109
F :
የት ሰፈር ናቸው
2026-08-14 08:11:58
15
@Newi @ :
እናቴ ጉሊት ሰርታ ነው ያሳደገችኝ🥰🥰🥰
2026-08-14 08:32:28
59
ጅምላ ተራ :
ወላሂ ሁሌም የምለው ነው እነሱ እንደሌላ ሰው ለለውጥ ሳይሆን ኑሮን ለመግፋት ነው ❤️
2026-08-14 12:11:32
10
𝚖𝚞𝚋𝚊 :
እኔ ወላኒ ተከራክሬ አላቅም🙏❤️
2026-08-14 08:06:19
40
Mehdi @fayera :
አረ በአላህ ሁሌም እንግዛቸው
2026-08-13 17:38:07
38
yunus 🐋🐋 :
ደሞ ከነሱ የምንገዛው በረካው በዛ ላይ ሲጣፍጥጥ 🤤
2026-08-15 14:39:32
10
Abuiqra :
Good idea but birr yelelachew sewoch lay tetsino yifetral
2026-08-13 17:43:41
8
Abdure Arebiyan mejlisጥራት ፍጥነት :
ይሄንን አይቶ አለማዘን አይቻልም እናት በዚህ ልክ ስትሆን ማየት ኡፍፍፍ😭😭
2026-08-14 18:47:42
7
ሰላም እድለቢሱ :
ወላሂ እኔ ከጉሊት እናቶችነው የምገዛው እናንተስ
2026-08-14 10:49:53
16
ሂኩ collection :
ሰለ እናት ስንል ከገበያ እንግዛ
2026-08-14 13:02:17
1
misb@ fast maedi :
ለዚም እኮ ነው እቺ ሀገር መኖር ያሰጠላኝ ዝናብም ስለሆነ ነው በሰላም የተቀመጡት ባይሆንማ ያባሩራቸው ነው
2026-08-13 18:44:14
12
HIKMET✨ :
Allah yagraln🥹
2026-08-13 10:11:20
8
የአላህ ባሪያ🇪🇹 :
እውነት ነው😭😭😭
2026-08-13 17:13:37
2
H/ A :
በጣም እናመሰግናለን ስለአስታወስከን🙏
2026-08-15 08:15:55
1
𝐀𝐛𝐝𝐮 :
ወላህ ያሉኝን ነው ሚሰጣቸው
2026-08-14 08:46:11
1
Ramadan decore & stone paint :
Allah yatashala risk yistachaw
2026-08-14 13:47:22
2
Peace Lover1828 :
awo wellahi ezi bota lay komo be waga mikeraker sew betam new migermegn nifignetu
2026-08-14 09:55:16
1
Abu Melek Nimo Cake :
ትክክል ስንት በየ ካፌ ሬስቶራንት ቲብ 50 -100 ትተን እየሄድን ለናቶቻችን ግን በ 5 ብር እንከራከራለን
2026-08-17 09:44:23
1
ቀብራራው :
ወላሂ ብሩን ዝም ብለህ ብሰጣቸው አይቀበሉህም እኮ እኔ ምን አደርጋለው መሰላችሁ እቃውንም ባልፈልገውም ዝም ብዬ ገዛቸዋለው በብዛት እንዴት ደስስስ እንደሚሏቸው ብታዩ የኔ ውድ እናቶች እንደዚህ የምትለፉላቸው ልጆች ደርሰው እርፍፍፍ ያድርጓችሁ አቦ❤️🙏
2026-08-16 17:05:43
7
Nejat :
ሁሌም ከነሱ ነው ምገዘው
2026-08-14 03:17:51
2
To see more videos from user @user1500662080069, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
Rin is a fraud #bluelockedit #bluelockmanga #Anime #fyp #bluelock
💔🎧 -SoundReach.me | #bfdyz #kaywat #thismindset #feelsomething #ginseng @yunglean
#capapreta - Laroyê seu capa preta🖤 #exu #exucapapreta #umabanda #quimbanda
I got yall, stop overspending on just one plain tee #MensTShirts #CottonTees #LooseFitStyle #MensStreetwear #CasualFits
I don’t like when FAT people try to work out 😭
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy