@lateramarkos: 2 ጢሞቴዎስ 3፥4-5 ከዳተኞች፣ ችኵሎች፣ በከንቱ በትዕቢት የተወጠሩ፣ ከእግዚአብሔር ይልቅ ተድላን የሚወድዱ ይሆናሉና። ሃይማኖታዊ መልክ አላቸው፤ ኀይሉን ግን ክደዋል። ከእነዚህ ራቅ።#christiantiktok#protestantmezmur#orthodox#viral#fyp@beka @ንቃ Nika @Abel Abuna

Latera Markos
Latera Markos
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 13 August 2026 08:54:22 GMT
25326
1467
172
383

Music

Download

Comments

nahor239
BRADVAH :
ትውልድ ይዳን የግል church ይብቃን
2026-08-13 09:06:00
55
emayenafkechgn15084
TIK TOK :
ፓድተርዬ:- ሃዋሳ underground ውስጥ ሆኜ መሬቱን ስመታው ድምድምታው አዲስ አበባ ይሰማል ህዝቤ :- አሜን 😳
2026-08-13 18:40:26
14
user1860881773721
ታሬ ታሬ :
ዮንየ ተባረክ ወድሀለዉ የኛ አባት
2026-08-13 09:57:32
8
beka_blessed
beka :
መመካት ካለብኝ፣ ደካማነቴን በሚያሳዩ ነገሮች እመካለሁ። ለዘላለም የተመሰገነው የጌታ የኢየሱስ አምላክና አባት እንደማልዋሽ ያውቃል። 2 ቆሮንቶስ 11፥30-31
2026-08-13 13:50:59
11
davegedefa35
Dave G 🎙 :
Obbo Latera😂
2026-08-13 22:13:03
1
amanajoshua30
Amana Joshua :
የግል ቸርች የሚባል የለም የቤቱ ራስ ኢየሱስ ይህንን ይበለን
2026-08-14 15:20:33
3
lej.bini
lej bini :
ብራዘር የግል ያልሆነው የትኛው ቸርች ነው? በዚ ዘመን
2026-08-14 15:48:26
1
ashe16m
one day.. :
እኔም..የግል..ቸርች..አይስበኝም..ብዙ..መዘዝና..ችግር..ያመጣው..አንዱ..ይሄ..ነው..እናት..ቸርቾች..በቂ..ናቸው..ሲጀመር..የግል..ቸርች..መፅሀፍ..ቅዱሳዊ..ነውን???🙏
2026-08-14 13:40:44
3
fkre029
@fkre :
Tbareke 🥰🥰
2026-08-14 10:27:26
1
imraanbooss
imraan booss :
ትክክል ወድሜ 100%🙏🙏🙏
2026-08-14 07:58:41
1
leul.fissiha
Leul Fissiha :
የግል ቸርች ማለት ምን ማለት ነው?
2026-08-13 18:22:10
0
boye12340
Grace :
ራሱን ነው የሚሠብካቸው?????😳
2026-08-13 23:33:25
3
mearsi16
🧚‍♀️ምህረት የበዛላት :
ትውልዱ እየነቀቃ ነው ተመስገን
2026-08-14 05:40:34
1
yonatanmelakutila
yonatanmelakutila :
😅😅😂😂 በለው
2026-08-13 19:36:19
1
user8761579261972
ECff :
የግል ቸረች ለግል ጥቅሙ ብቻ ነው
2026-08-14 04:11:12
1
mercy.yegeta08
Mercy Yegeta :
መልካም ወጣት ብዙ ሰው እየዳነ ነው
2026-08-21 14:35:32
0
jeery.jeery2
Jeery Jeery :
ትክክል👍
2026-08-13 15:57:07
1
efremadisu815
@𝐄 𝐟 𝐎 💎 :
እውነት ነው እረኛ ያስፈልጋል 🙏
2026-08-14 05:48:20
3
jhon298043
Jhon :
🥰🥰 ትክክለኛ አዕምሮ ያለው በቅዱስ መፅሐፍ የምናል
2026-08-13 19:08:11
1
tesh_favoured
teshe@grace :
Tebarekki wondme💪💪
2026-08-13 15:28:48
1
mickymiko0
micky GOOONER ⚪️ 🔴 :
ሰውን gaslight እያደረጉ ነው 😏😏
2026-08-13 20:30:43
2
fikreyishere
ፍቅሬ :
ምእመኑ አይኑ ጨፍኖ አሜን ይላል ማጣራት አይፈልግም። ሰታይሉ ከተመቸ መከተል ነው ማድነቅ ነው እደ ዘፋኝ አድናቂ ነው። እግዚአብሔር ማስተዋልን ይስጠን።
2026-08-13 19:00:29
2
dan13942
Daniel Tesfaye @ :
እግዚያብሔር ወደ አየው ሀሳብ አትመጣም ማለት ?አንድ ሀሳብ ስተት እኮ ቢሆን ሰውዬ እረኛ አይደለም ማለት ነው ? የት ነው አንተ የምትለው እረኛ ያለው? ሁሳብን መተቸት በእግዚያብሔር ቃል መሞገት ጥሩ ነው ግን ድምዳሜ መስጠት ትክክል አይደለም ።
2026-08-14 14:14:04
1
havi2929
Henoćķ :
ተባረክ🔥
2026-08-13 09:46:55
3
To see more videos from user @lateramarkos, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About