@ranbo.best: አህያና ውሻ ወደ ሩቅ አገር ሲጓዙ መንገድ ላይ የተጠቀለለ ደብዳቤ ያገኛሉ። አህያው ደብዳቤውን ገልጦ ማንበብ ጀመረ። ... ይዘቱም ስለ ጭድ፣ ስለ ገብስና ስለ ተለያዩ የእንስሳት መኖዎች የሚያወራ ነበር። ውሻው በጉጉት  ወደ አህያው ቀረብ ብሎ፣ "እስኪ በደንብ እይው! ስለ ሥጋና ስለ አጥንት የሚያወራ ክፍል የለውም?" አለው። ... አህያውም በጥንቃቄ ፈለገ፣ ግን ምንም አላገኘም። ውሻውም  ጅራቱን እያወዛወዘ፣ "እንዲህ ከሆነማ አይረባም፣ ምንም ዋጋ የሌለው ደብዳቤ ነው።ወዲያ ጣለው!" ብሎት ጉዟቸውን ቀጠሉ። .. ሰው ሁልጊዜ የሚፈልገውና የሚስበው የራሱን ፍላጎት የሚያሟላውን ነገር ብቻ ነው።

ranbo best
ranbo best
Open In TikTok:
Region: QA
Thursday 13 August 2026 09:04:10 GMT
1594
369
3
10

Music

Download

Comments

hluf.shambel
Hluf Shambel :
ኣሜየን ኣሜየን ኣሜየን
2026-08-13 15:47:38
0
peacemissyou
peace with freedom :
🥰🥰🥰
2026-08-13 10:11:27
0
To see more videos from user @ranbo.best, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About