@nardimesfeni0: #ወንጌል_ኢየሱስ_ነው #እግዚአብሔር_መልካም_ነው #እረኛዬ_በጣም_እናመሰግናለን👏👏🙏🙏 #ምስጋና_ነው_ሥራዬ #እግዚአብሔር_መልካም_ነው

የተቤዠኝ ኢየሱስ ነው
የተቤዠኝ ኢየሱስ ነው
Open In TikTok:
Region: LB
Thursday 13 August 2026 10:25:01 GMT
48045
1318
437
1600

Music

Download

Comments

inshaallah235
ኻሊድ ኢብኑል ወሊድ🇹🇷🇹🇷 :
ቆይ ግን ይሄ ሁሉ ንግግር መፃሃፍ ቅዱስ ላይ አለ😅😅
2026-08-13 10:40:16
71
daniel..jara
Daniel. jara :
ምእመኑ ግን የት ቦታላይ ነው የተፃፈው ብሎ ማጠይቀው
2026-08-13 12:31:03
89
fact25857526119
fact 001 :
ፐ ባይኖር ኑሮ ምን እንል ነበር
2026-08-13 14:35:42
35
mikiortodox465
ሚኪ የሰመአቷ :
እዉነታቸዉን ነዉ ማርያም እንቢ አልሄድም ስትል ገብርኤል መናገር ሲያቅተዉ አያቴ በአካል ሁሉንም አይተዋል ግሩም ነዉ
2026-08-14 18:05:02
5
beamnete
baba🤙 :
2026-08-13 12:49:11
16
nakachwadem2
የሰላሌ ጽዮናን :
እኔ አሁን አሁን ሁሌ ስብከታችን ሁላ ስለ ማርያም ሲሆንብኝ ፈጣሪን እየረሳሁ መጣሁ
2026-08-13 14:46:31
14
ephrem501
it is ⒺⒻⒾ :
ere tawu gin yet nw gin
2026-08-14 15:58:05
5
user71607885169533
አንድ ሰው :
ጌታችን በህጻንነቱ በ 2 አመቱ ነው መናገር የጀመረው🤫
2026-08-13 11:13:39
8
andualem.bizuneh
Andualem B :
ቦታው የት ነው ---?? የትኛው መጽሐፍ ቅዱሰ ላይ ነው ----???
2026-08-13 10:45:35
13
rim.muhamed.weloye
Rim muhamed weloyewa :
ምዕራፍ ስንት ላይ ነው ያለው መጽሐፍ ቅዱስ ላይ አለ ይሆን?
2026-08-13 12:18:47
3
howyoudoing036
Candishop :
በአማርኛ ነው ያወሩት ወይስ ኦሮመኛ ትግርኛ
2026-08-13 12:20:27
6
yerasenal.wedaj
Ye-Arsenal Wedaj :
የተረቱ አለማለቅ
2026-08-13 17:09:46
4
mamo49184
Mamo :
ማርያም ወደ ኢትዮጵያ ከመምጣቷ በፊት ሰላም አልነበራትም ማለትህ ነው ?
2026-08-15 15:53:15
2
user542614299075
ኢየሱስ ያድናል :
በለው የሚገርም ተረት ነው
2026-08-13 11:45:32
6
beketchristian
Beki Christian ✝️ ❤️ :
teret teret 😁 😁😁😁
2026-08-14 15:20:27
1
yetayew04
ኢየሱስ ምርጫዬ :
ይሄ ነገር መቼ ነው የሚያበቃው
2026-08-15 06:16:16
1
endashaweba2656
creatore.search.insight :
ድንቅ ተረት
2026-08-14 18:27:13
1
amocity8
Amo City :
erreeeeeee Waggen ine aggere yeti now husbekistanawi nengiinde
2026-08-14 17:00:14
0
fact25857526119
fact 001 :
ሰላም እና እረፍት በኢትዮጵያ ? አታስቀኝ
2026-08-14 11:56:24
3
abeye58
abeye :
ውውውውው...
2026-08-13 20:10:04
0
yabeniadem
yabeni adem :
የትኛው መጽሐፍ ቅዱስ ላይ ነው ያለው ንገሩን እኛም እንየው??
2026-08-14 16:06:56
2
rosa33933
Rosaa H :
ወይ ጉድ🫢
2026-08-14 01:39:29
1
dayenu1993
Dayenu (דַּיֵּנוּ) :
ገላትያ 1:7-8 7 እርሱ ግን ሌላ ወንጌል አይደለም፤ የሚያናውጡአችሁ የክርስቶስንም ወንጌል ሊያጣምሙ የሚወዱ አንዳንዶች አሉ እንጂ። 8 ነገር ግን እኛ ብንሆን ወይም ከሰማይ መልአክ፥ ከሰበክንላችሁ ወንጌል የሚለይ ወንጌልን ቢሰብክላችሁ፥ የተረገመ ይሁን።
2026-08-14 10:54:24
1
yegetacherenet
yami :
ማቴ 2፥13-15 ለዮሴፍ ማርያምን እና እየሱስን ይዞ ወደ ግብፅ እንዲሸሽና በህም እንደ ተናገረው እንዲሁ ደግሞ ከግብፅም እየሉ በህልም ተናግሮ ት እንደሚመለስ በቃሉ ላይ ተፅፏል አንብቡት ። ማርያምም እንቢ አለች አንልም ህልሙ ለዮሴፍ እግዚአብሔር ተናግሮት እንደተመለሱ ይናገራልደ
2026-08-14 19:38:21
1
To see more videos from user @nardimesfeni0, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About