@bbcnewsamharic: በአዲስ አበባን ጉዳይ መስማማት ያልተቻለው ለምንድን ነው? አንድ ወር ባስቆጠረው አገራዊ ምክክር ስምንት አጀንዳዎች ላይ ሲመክሩ የቆዩት ከአራት ሺህ በላይ ተሳታፊዎች ወደ መቋጫው እየተቃረቡ ነው። በዚህ ሂደት የአዲስ አበባ ጉዳይ ከሌሎች አጀንዳዎች በበለጠ አነጋጋሪ እና ስምምነት ላይ ለመድረስ አዳጋች ሆኖ ታይቷል። በአዲስ አበባ የምክክር አጀንዳ ላይ የተከሰተው ምንድን ነው? ያላግባቡት ጉዳዮችስ የትኞቹ ናቸው? #ethiopia #eritrea #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #bbcnews #dialogue

BBC News Amharic
BBC News Amharic
Open In TikTok:
Region: ZA
Thursday 13 August 2026 11:20:04 GMT
99788
5629
213
385

Music

Download

Comments

.h.2.a.4.n.3.a.4.n.1
ሰብር✈صبر :
ምንም ጭቅጭቅ አያስፈልገውም አዲስ አበባ የፌዴራል መንግስ መቀመጫ ነው እንጂ የአንድ ቤሔር አይደለም ።
2026-08-13 11:28:31
256
abduse894
Abduse Ahmed :
Finfinnee Oromiyaa city ❤️
2026-08-13 13:38:03
118
biniyam.alemayehu98
Bura Binu :
አዲስ አበባ ራሷን የቻለች ከተማ ናት 👑👑👑
2026-08-13 11:33:05
147
herodi572
HERODI :
አዲስ አዲስአበባ እና ሰማይ የኔ ነው አይባልም።
2026-08-13 16:48:30
52
alexo2187
Alex 70 🇮🇩💊 :
Justice for ethiopian girls ✊📢
2026-08-14 12:25:34
1
zakir_theprince
Samir Zakir :
addis ababa is the capital city of Oromia
2026-08-13 20:45:49
0
0r0star2
Ae Ne :
finfinnee capital city oromia
2026-08-13 19:13:51
20
haile.sitotaw0
Haile sitotaw :
አዲስአበባ የተገነባችው በኦሮሚያ ክልል በጀት እና ጥረት ብቻ ነው?
2026-08-13 18:57:32
8
getahunasrat4
getahun asrat :
አዲስ አበባ የፌደራል ከተማ ነች አለቀ።
2026-08-13 18:39:46
19
antsokiyaeshetu
Eshetu Matafa Matafa Erayda :
የወላይታ ዋና ከተማ መሆን አለበት
2026-08-14 03:58:53
9
mequaninttiliekse
ትልቅሰው መኳንንት ዘጊዮን :
Finfinee የኦሮሚያ ነች።
2026-08-14 08:53:11
7
makiy555
✝️🧎🏻‍♀️Mako[MD]❤️ :
Finfinnee 🌳❤️
2026-08-14 16:19:10
2
user8651831238407
ኤኮ :
አዲስ አበባን ከብቢያለዉ ይገባኛል የሚል አካል ከጀርባ እንደተከበበ አላወቀም
2026-08-14 06:21:03
4
noone.9487
️ :
ጉርሻ page ተስማሙ አላለም እንዴ???🤔🤔
2026-08-13 15:08:49
3
esayasassefa180
Esayas Assefa180 :
መንው እንደዚህ አብከነከናቸው አዲስ አበባ የአዲስ አበባ ነች
2026-08-13 15:23:37
9
dawit.girma4
Dawit Girma :
እሺ መውሰድ ይውሰዱት መቼም ተኝተናል ግን መኖርስ እንችላለን እኔ ከ አ.አ ውጪ የትም ምንም ከተማ አላውቅም ማን ያስጠጋናል የ አ.አ ልጆች...
2026-08-13 16:39:58
1
wondesensamuel7
50 cent የቆሼው :
አዲስ አበባ የኢትዮጵያ ና የአፍሪካ መዲና ነች
2026-08-15 00:21:47
0
vegar394
Dr.vegar :
አንዴ ውሳኔ ያገኘን ሀሳብ እንደገና በኦሮሚያ ብልፅግና ጣልቃ ገብነት አጀንዳ ማስጨመር አሁንም ምክክሩ ተአማኒ ያልሆነ እንደሆነ ማሳያ ነው
2026-08-17 12:27:52
1
sahle.zewdinhe
sahlezewdinhe :
ሎንዶን የእንግሊዝ ብሄርና እንዲሁም የእንጊሊዝ " ክልል" ዋና ከተማና ዩናትድ ኪንግዶም ዋና "መናገሻ "ከተማ ሆኖ እያገለገለ ነው ። አዲስ አበባም የሚገኝበት የኦሮሚያ ዋና ከተማና እንዲሁም የፌደራል ኢትዮጵያ ዋና ከተማ ማገልገል ይችላል ።
2026-08-13 19:47:43
1
mercyuseriqrsnpp4y3
mercy 👸Fan :
#ትሰማ
2026-08-14 16:00:09
2
asmar393
الجنرال 👨‍✈️ تاجي :
አሁን ነው ፅምዶን መደገፍ ከዛሬ ጀምሮ የፅምዶ ደጋፊ ነኝ ።
2026-08-15 22:19:20
1
yosephrasta
YosephRASTA :
የኤርትራ ጉዳይ በአግባቡ አልተቋጨም የሚል መንግስት አዲስአበባን ወደ ኦሮምያ በማካተት እንዴት ሊቋጭ ይችላል? ዘላለማዊ ፈንጅ መቅበር ነው።
2026-08-13 15:18:52
4
hikmaousman
Hikma🌸 :
2026-08-14 21:36:18
1
To see more videos from user @bbcnewsamharic, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About