Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@zarmenya: ዱርዬ ህግ ህግ እያለ የሚጃጃል ቂላቂል አደለም 🙌#ሴትን #ዱርዬ_የዋህ_ነው😍😍 #dubai🇦🇪 #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #viralvideo #viral
Zarmenya❤️👨👦
Open In TikTok:
Region: AE
Thursday 13 August 2026 11:22:14 GMT
544958
129253
3240
3844
Music
Download
No Watermark .mp4 (
1.25MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
1.25MB
)
Watermark .mp4 (
2.22MB
)
Music .mp3
Comments
መቅዲ :
መቼም አረሳውም ከታክሲ ስወርድ መልስ ረዳቱ መልስ የለኝም ብሎ የገዛውትን አስቤዛ አመናጭቆ አስፋልት ላይ በተነብኝ እንዴት እንደደነገጥኩ ከዛ ለካ ሲያዩኝ ነበር ኬት መጡ ሳልል አስፋልት መሀል ታክሲውን አስቁመው ረዳቱን አስወርደው ፌስታል አስገዝተውት የደፋውን ድንች ቲማቲም አንቺ በእጅሽ እንዳትነኪ ብለው አስለቅመውት መልሴን ሳይሆን ሙሉ ሂሳቤን አስመልሰው ይቅርታ ጠይቅ ተብሎ እኔን አስፋልቱን ተሻገሪ ካሉኝ በኋላ አሁን መሄድ ትችላለህ አሉት መቼም አረሳውም እንዴት ክፍት ብሎኝ እንባዬ መቶ እንደነበር ግን በመልካም ወንድሞች የተነሳ ፈገግ ብዬ ወደ ቤቴ ክብር ለሴቶች ጠበቃ ለሚቆሙ ወንድሞች 🙏🙏🙏
2026-08-14 19:55:23
16468
Ayye430 ሎሚ 🍋🍋🍋 :
እስኪ ስለ ዱርዬ ትንሽ ነገር ልበላችሁ የሆነ ጊዜ ላይ አንድ ሰውዬ ነበረ እናም ይህ ሰውዬ ባለ ትዳር ነው ከዛ ፍቅር ጥያቄ ሲያቀርብልኝ እምቢ አልኩት ከዛም መውጫ መግቢያ አሳጣኝ የሆነ ቀን እያለቀስኩኝ መንገድ ላይ አንድ ልጅ መኖነሽ ነው እህት ብሎ ጠየቀኝ ከዛ አስረዳሁት ሰፈሩን ጠየቀኝ በሦስተኛ ቀን ማታ ላይ ሰፈር ነኝ ውጪ አለኝ ስወጣ ከሰውየው ጋር ነው ልጁ ከዛ በጉልበቱ ተንበርክኮ ይቅርታ እንዲጠይቅኝ አስደረገው🥰 ከዛ ጊዜ ጀምሮ ያዱርዬ ወንድሜ ሆነኝ🥰
2026-08-14 10:33:18
5096
የአማራይቱ 𝑙𝑖𝑗💚💛❤️👑🦅 :
ሲጀመር ለሴት ልጅ ክብር ያለው ዱርዬ ነው 😥👑
2026-08-13 16:26:54
9719
elsabeth shewaye :
ስወልድ ሆስፒታል ቀድመው የመጡልኝ ቡና ሰሸጥ የማውቃቸው ወጣት ወንዶች ናቸው ሊያውም ተልባ ይዘው
2026-08-15 07:55:14
2600
Qun feyequn :
ወላሂ ዱርየ ሆኖ ምርጥ ጓደኛ ምርጥ ወንድም አለኝ 🥰 ታሪኩን ብነግራችሁ 6 ሆነው ሊደፍሩኝ ሲታገሉኝ ደረሰልኝ 2ቱን ፈንክቶ 2ወር ታስሮ ተፈታ ሳያውቀኝ ሳላውቀው Fየ ዛሬ ሂወቴን ብሰጠው አልሳሳም ከሱስ በወጣልኝ ብቻ ዱአ አድርጉልኝማ🥺🥺
2026-08-14 17:44:10
1405
የኖህ መርከብ🥺🤲 :
ወድሜ ብትሆን ብየ ተመኘሁ ማርያምን🥺🥺🥺🥺
2026-08-13 13:50:57
3235
yh :
እውነት ነው ግን ከታሰራችሁብንስ ማን አለን ይለናል ብርዝና
2026-08-13 13:00:43
3567
Lidet :
The comment section🥹
2026-08-16 04:54:27
226
Narede🦅 :
እዳተ አይነት ወድም በኖረኝ ብዬ ተመኘው ጌታን 😭😭
2026-08-13 15:19:47
865
egzabher yemisgen🙏🙏❤️💞❤️🤲 :
Sejimr mian endedorye yewonte behewot much new emiewdachewo yalnesu guadena noron aykiem ❤️❤️🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰 ❤️❤️🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-08-17 03:38:30
1
Nati single ከጋራ :
አለው ለኔ ንገሪኝ
2026-08-14 02:53:03
553
Bety Buta :
Am proud of u because ur my brother. Thank you God!!
2026-08-18 08:04:28
0
hunstrong27 :
I love ዱርየ🥰🥰🥰
2026-08-17 18:33:40
2
wegen :
sijemer ende duriye nitsu lib yalew ketm ayigegnim lemenor enji lemagbesbes yemaynor🥰
2026-08-16 13:29:04
2
𝖉𝖆𝖍𝖑𝖎𝖆🌸 :
In this era assuming the police or gov’t will always protect you is naive setochye Self-protection is a necessity setoch stay vigilant protect yourselves mnm amarac yelenm😣
2026-08-16 14:25:22
1
MESI HNON211166🍫🦋🍋🍋 :
ፀጉሩን የጠቀለላ ሁሉ ዱርዬ አይዳለም እንዳዉም እነሱ ናቸዉ ለሴት ልጅ ክብር ያለቸዉ በ እናታቸዉ በእህታቸዉ ቀልድ አያቁም!!🙏❤️
2026-08-14 14:41:10
151
ጥቁር አዝሙድ :
ዶርየ ልብሱ እንጂ ልቡ ንፁህ ነው Thanks Bro
2026-08-15 10:44:32
395
🅼🅾🅾🅽🌝🌸 :
Tebarek yene abat 💪
2026-08-16 19:48:17
0
ሜላት :
አባቴን አሞብኝ ስኳር ተብሎ ሆስፒታል ድንገተኛ ተኝቶ ነበር እና ብቻዬን ነበርኩ መዳኒት ከመጀመሩ በፊት ጨው የሌለው ምግብ መብላት አለበት ብለውኝ በዛ ደርቅ ለሊት ብቻዬን ምግብ ፍለጋ ልሄድ ጓደኛቸውን ተደባድቦ ይዘውት ድንገተኛ ክፍል መተው ነበር ለሱም ምግብ ሊገዙ ሊወጡ ነበር አስብት ለሊት ነው አያቁኝም አላቃቸውም ይዘውኝ ፒያሳ ሄደን ሸራተን ከሚባል ምግብ ቤት እኔ ብቻ ነኝ ሴት ከመሀላቸው ሽሮ አሰርተውልኝ ጨው የሌለው ብለው ከፍለውልኝ ሆስፒታል የመለሱኝን ልጆች መቼም አርሳቸውም 😇
2026-08-16 18:29:55
206
ክስተት :
ግን ደሞ ዱርዬው ይታሰራላ አቢዬ ግን እናመሰግናለን
2026-08-13 18:46:04
257
ማርሸት :
ብዙ ኮሜንቶችን አነበብኩ ውስጤን ነዘረኝ ክብር ለዛ ምርጡ ዱርዬ💪💪💪🥰🥰🥰
2026-08-17 02:44:32
24
ቅምጥሏ🦋🦋🍫🍫 :
እዉነት ነዉ ችግሩ ህጉ እነሱ ላይ ይሰራል🥺🥺🥺
2026-08-13 13:18:25
271
meske484 :
አለን እኔም የእህቴ ጥቃት ያሳስበኛል ይነገረን ማድረግ ያለብንን እናደርጋለን
2026-08-13 19:10:37
96
𝚅𝙴𝙽𝚄𝚂 :
ክብር ለሴት ጠበቃ ለሚሆኑ ወንዶች 🙏
2026-08-15 09:51:54
40
ባንቹ ነኝ ከፓዊ 🇪🇹🫶🫶🫶🇸🇦 :
እደኔ ዱርየ ወንድ የሚወድ
2026-08-14 16:20:54
49
To see more videos from user @zarmenya, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
#sea #ocean #scary #fish #fyp
Mau checkout dapet harga murah? Yuk zalova jangan lupa buat join ke sesi live minza ya😉 #kebaya #kebayamodern #kebayawisuda #kebayalamaran #izarabatikpekalongan
#tengen #demonslayerseason3 #animeedit #fypシ゚ #xyzbca
#marmitasdasemana organização para a rotina comendo fora de casa.
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy