@fuadx26: Repack ስልክ ለማወቅ part2... #ethiotech #techupdates #dailytechtips #techethiopia

FuadTechTips
FuadTechTips
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 13 August 2026 11:40:15 GMT
209401
11451
145
1266

Music

Download

Comments

milliontessema2
milli tessema :
ሪፓከ ምን ማለት ነው ? ኦርጂናል የመሆን ካለመሆን ጋር ምን አገናኘው? ተመልሶ ፓክ የሚደረጉ ስልኮች ጥሩ ይዞታ ያላቸውን ሰከንድ ሃንድ ስልኮች የጎደላቸው ተሟልቶ በተመጣጣኝ ዋጋ ለገበያ የሚቀርቡ ስልኮች ናቸው። ካልሆነ ከተሰጣቸው ስም ጀምሮ አብራራልኝ
2026-08-13 17:48:37
64
agenticui
￴￴￴￴ :
ሪፓክ ማለት ስልኩ የተበላሸ ማለት አይደለም ካርቶኑ ብቻ የተቀየረ አዲስ ስልክ ነው😏
2026-08-13 17:51:40
21
kidelove16
₁₆ኪዴ¹⁶ :
ሁሉም ነገር the same functional ከሆነ ምን አገባኝ 😁
2026-08-15 19:46:02
9
kingbiker777
⛔KING BIKER 🏍️🏍️ :
S25 ultra🤔
2026-08-13 20:16:45
1
bahiru476
The Principal :
እስካሁን የኔ እያለፈ ነው። A53 5G ነው
2026-08-13 17:30:47
3
belaytsegaye4
Belay Tsegaye :
Google Pixel 8pro vs s22ultra የቱ ልግዛ
2026-08-17 04:43:32
0
makaveli_2414
Tesfish :
what about iPhone
2026-08-14 05:36:28
1
user725619448716
ryan :
...that methods works only for late and old phones. for example you cant use that methods for A16 5g because it is still in production
2026-08-14 06:02:10
0
zuzueya8
zuzueya :
እባክህ ወንድሜ ቴሌ ግራሜ ተጠልፎብኝ ነው ከተጠለፈ ቆይቶዋል ያወኩት አሁን ነው በሳአቱ እቢ ሲለኝ ድሌት አርጌው በሌላ በሳፋሪ ከፈትኩ አሁን በኔ ስም ሌላ ነገ እደሚለቀቅ ሰው ነገረኝ እባክህ መፍትሄ ንገረኝ
2026-08-14 17:16:23
1
alhamduadem49
benjamik mobile🤙👌 :
መጀመረያ እሪፓክ ማለት ምን ማለት ነው
2026-08-18 08:22:08
1
girma77
Girmay :
so what's the problem if everything work?
2026-08-14 00:54:50
0
muke.noble631110carlos
muke🇪🇹 :
ሪፓክ ማለት ኮፒ አይደለም ኦርጅናል ሆኖ ትንሽ ያገለገለ ደግሞ ፍብሪካ ገብቶ የወጣ ነው
2026-08-13 18:45:55
6
gt198692
GT :
A17 256/8 44.5 k kebetu kgazhut 1 Samantha new shun yalkwene kode sasegba ayamtam ? ena ripak new?
2026-08-13 17:29:05
0
djdavo21
davo :
ምንም ካላመጣስ ቆይ
2026-08-13 20:27:18
1
danimane635
dani mane :
ችግሩ ምንድነው
2026-08-13 18:28:47
1
yabudin
𝑪𝒉𝒐𝒄𝒐𝒍𝒂𝒕𝒂$ :
ተሸውደሀለል ሁሉም ኦርጅናል ስልኮች ላይ ብቻ ነው galaxystoreሚሰራዉ
2026-08-14 22:00:24
0
ezu._.blood
Ezu_Blood🩸 :
ሪፖኩ ልግዛህ
2026-08-13 18:25:40
0
ake9753
ልጅ አክሊሉ :
ሪፓክ ስለሆነ ስልኩ ብቻ ጥሩ አይደልም ማልት አይደለም አስፈላጊ ነገሮች ሁሉ ቼክ ተደርጎ ችግር ከሌለበት በመጠነኛ ዋጋ ቢገዛም ችግር አለው ብዬ አላስብም:: አንድ ስልክ የምርት ዘመኑ ከ2 ዓመት በላይ ከሆነ ሪፓክ የመሆን እድሉ ሰፊ ነው::
2026-08-14 15:25:58
2
mrabduselamofficial
Abu_Mohamed :
Repack bihon mn chigr alew, If we could use it like the original one ?
2026-08-13 21:21:03
2
user1706629798592
meraf :
መልስልኝ የኔ ስልክ a90 ነው ፓኬጅ አይገዛም ለምን ይመስልሃል
2026-08-13 18:41:41
0
supersu079
SuperSUED :
repack sidereg be samsung company kalhone...silkun sigetmut loose cable linor ychilal second hand screen keza alfo demo update sidereg vertical green line screen lay lifetir ychilal.
2026-08-14 04:29:36
2
ye_chelaw_enzo8
Enzo💙 :
lelochim lay yiseral codu
2026-08-13 12:03:12
1
tamimobile23
tamimobile23 :
Most all 2018—2023 models 5g Notsupported Easy explain!!
2026-08-13 20:10:34
1
goalofgrace
goalofgrace :
A07 5G sint new
2026-08-13 11:44:18
1
bekalu_alexis
𝐵𝑒𝑘𝑎𝑙𝑢 ☦️ :
Repack high copy መስሎክ ነው እንዴ
2026-08-15 11:48:29
1
To see more videos from user @fuadx26, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About