@natnael_dawit7: @Nati and Misha @Bukaya saccos

Natnael Dawit
Natnael Dawit
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 13 August 2026 12:12:47 GMT
339589
37217
1319
9841

Music

Download

Comments

anetenehand982
Helen :
አዎ እየታገልኩ ነው ማን ድከሚ አለሽ መሄድ ትችያለሽ እየተባልኩ እየተሰደብኩ እነደማልጠቅም እየተነገረኝ ለልጆቼ ስል አኖራለው😭😭😭
2026-08-14 07:29:22
189
selamalm
selam Ashenafi :
ናቲዬ የሴትን ድካም ስለተረዳህ እጅግ በጣም እናመሰግናለን!!!!!!!
2026-08-13 14:31:48
269
tigistasefa780
Tigist Asefa የቅዱስእናት ነኝ :
ለፍቼ ደክሜ አሳድጌ ደረሰልኝ አደገልኝ ስል ልጄ ሞተብኝ ሞት ክፉ ነጠቀኝ
2026-08-16 06:37:36
65
user6735775135791
africawit konjo :
የኔ ልጆች ግን አባት የላቸውም ሲታመሙ ብቻዬን ሲደሰቱም ብቻዬን ሲራቡም ሲጠሙም ብቻዬን ሁሌም ብቻዬን
2026-08-14 05:08:51
117
ubahmulatu
ሰለምቴዎ ነኝ✨ :
ወላሂ በቃ ተናገርክልኝ ኡፍ
2026-08-13 16:26:08
83
avel8509
avel :
ewnetnew tebarek
2026-08-28 07:37:57
0
user447157306009
user456385251239866395252 :
እሰኪኔ ዛሬልተፈሰ የህዉልህ ኳገባሁ 18 አመት ልጅከወለድኩ 14 አመት እሰክወልድ በጣም ዘናጨ ባለሰራ ነርኩ ከወለድኩበሀላ ሰራአቆምኩ ለልጆቼብዬ ግን አሁን ጎደኛየለኝ ደጅወጥቼ አንድቀን ሻይ ጠጥቼ አላውቅም ከነሱመለየት አልችልም ግደግሞ የባልቤተሰብ ለምን ወጥታ አትሰራም እቤት ተቀምጣ ምንትሰራለች ትባላለህ እኔግን አድቀን አርፌአላውቅም ለለሊት ነው የምነሳው አንድቀን እረፋት የለኝም ሁሌእሩጫ በቃ ብዙልፅፉ ነበር እንባዬ አቃተኝ
2026-08-13 18:38:31
74
mahlet1515
mahii✨sha✨ :
ውይ በጣምምምም ተስፋ አለኝ ነገ ልጆቼ እንደሚያኮሩኝ
2026-08-13 18:15:08
48
haniii567
alone :
ሁሉም አባቶች አንድ አይደሉም የአባት ሃላፊነት በዚህ ኑሮ ውድነት ሰርቶ የሚመጡና ልጆቻቸውን ባላቸው ሰዐት ፍቅርን የሚሰጡ ፍላጎታቸውን ለማማላት የቤትን ኪራይ ለመክፈል የት/ቤት ለመክፈል ጥረው እና የስንቱ ፊት ገርፏቸው የሚመጡ አባቶችም መኖራቸውን አንርሳ ክብር ለንደዚህ ያሉ አባቶች ይገባቸዋል የምትሉ
2026-08-13 22:35:58
39
user28336663169748
Daniel bro :
በትክክል እንዳተ ብዙ ይወለድ
2026-08-14 15:01:36
15
ekru.tas
Ekru tras :
lezih new Muslim mohonen yemwedew 🥰🥰🥰
2026-08-16 04:53:40
5
hayatigarnier
hayatigarnier :
ትዳር 75 ለ 25 ነዉ ሲባሉ አያምኑም
2026-08-14 11:18:05
7
bruktawitnigus
12192123 :
እንዴት ነዉ የተረዳሀዉ እግዚብሄር ይባርክህ
2026-08-18 08:20:04
7
tseh56
kiki :
ኡፍፍፍፍ እንዴት እንደገለፅከው
2026-08-13 17:39:47
21
user2792211424606
nesanet :
እኔ ይሔው ለልጆቼ ስል ደም እንባ እያለቀስኩነው የሚሰማኝ አካል አጣሁ
2026-08-15 09:58:17
6
so19007
ቃል :
እኔ አለሁ እምንም እንደማልጠቅም እየተነገረኝ እያለቀስኩ ለማሳለፍ ብሞክር ጭራሽ ሰክሮ መደብደብ ተጀመረ ይሄው ቤቴን ትቸ ወጥቸ እንዳይጥ አንድ ክላስቤት እልጀጋር እየተሰቃየሁ እለሁ የአመት ከስድስት ወር ልጅ የኔማ ቢነገርም አያልቅ😭😭😭😭
2026-08-16 05:51:49
6
atsedeborena
Atsede Borena :
የኔ ውስጤን አነበብክልኝ ወንድሜ
2026-08-13 19:18:09
7
12yohanan
12𝖞𝖔𝖍𝖆𝖓𝖆𝖓 :
ስለኔ ለኔ ነው ግራ ገባኝ .... እንወድሀለን እኛ እናቶች
2026-08-14 05:05:52
8
user435096221332434
የማርያም :
ተገኘ ተገኘ የሚረዳን ኦፍ🙏
2026-08-13 19:50:41
6
user1120975263040
yemeserach (meser) :
🤕💔እያሉ የሌሉ እና ልጅን ጠማማ አድርገው የሚመሩ ብዙ ከንቱዎች አሉ 💪💪እናትነትን ሊተካ የሚችል አባት ያየሁ አባቴን ብቻ ነው አባቴ እወድሀለሁ❤️❤️🙏🙏🙏
2026-08-14 06:33:58
7
medigoba2
medhanit tadesse :
የኔውድ እኔን ብታይ ሰራተኛ የለኝ ባሌ ሁሌ ፊልድ ልጆች ማሳደግ ቢሮ መስራት መንከራተት ቤትና ውጪ
2026-08-14 02:08:58
6
asnakubekele8
asnakubekele8 :
ሁሉም አባት አንድ አይደለም እናትን የሚያስንቅ አባቶች አሉ🙏🙏
2026-08-14 06:55:05
6
adeneku.zewdu.are
Adu :
በትክክል እናመሰግናለን
2026-08-14 06:40:03
1
user4373868205
user :
የናቱን ውለታ ያረሳ ጀግና እናትህ 1000አመት ትኑርልህ
2026-08-20 07:14:16
1
user6383181130745selam
Selam የፍቅርእናት :
እምብርሀንትጠብቅህ
2026-08-14 05:47:58
1
To see more videos from user @natnael_dawit7, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About