@sis2220: #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ሀገሬ💚💛❤️ #ኢትዮጵያ_ለዘለዓለም_ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #addisababatiktok #ukhabeshatiktok🇪🇹🇪🇷 #habeshatiktok

ሲሳይ አየለ
ሲሳይ አየለ
Open In TikTok:
Region: GB
Thursday 13 August 2026 15:06:22 GMT
57405
6609
395
1459

Music

Download

Comments

lawelawe60
ኮረንኤል መንግስቱ :
ዱባይም እኮ ከ5ኪሜ ቡሀላ በርሀ ነው ምንም የሚታይ ነገር የሌለው አሸዋ ነው ኢትዮጵያ ቢያንስ አረጓዴ ነገር ይታያል
2026-08-14 04:40:20
233
sami_2337
@sami2337 :
እዝቡኮ ተርቧል
2026-08-13 16:45:02
5
kelilhubmle
𝕜𝕖𝕝𝕚𝕝Ⓑ :
ከልቤ ትመቸኛለክ ወላሂ ✌️
2026-08-13 15:22:27
151
dudu18182828
Ter ter :
እባክህ እረፍት ውሰድ አደከምከን
2026-08-13 15:24:44
24
hanizelek
Hani :
የቡዳ መንፈስ በኢየሱስ ስም የተወጋ ይሁን
2026-08-13 18:51:11
52
zolazedo541
ሃትሪክ+zola :
ትክክል ነክ ብሮ ክፉ ህዝብ ነን ምቀኞች ነን
2026-08-14 03:55:23
59
prophetelpanim
G. @PS # :
የሠጠሀው ትርጉም ምችት አለኝ😂
2026-08-14 07:15:07
12
usani064
Hunsuki Koo :
Thank you dr abiy❤🙏
2026-08-13 15:58:27
12
abush6484
abush :
Thank you brother. 👌👌👌
2026-08-13 15:20:41
18
simretnegash1
simretnegash1 :
እውነትክን ነው ወንድሜ እግዚአብሔር ይባርክህ ጨለምተኞች ብዙ ናቸው
2026-08-14 15:29:16
5
h4me24
N@na :
ለምቀኞች ንገርልን ንገራቸዉ እስኪያስመልሳቸዉ!
2026-08-14 06:24:11
13
user14747305627020
ማዕዶት M :
እንደአጠቃላይ ምርጥ መልስ ነው የመለስክላቸው ምንም ትሁን ሀገር ዞሮ መግቢያች ናት
2026-08-14 08:34:03
5
lemlemestu
lemlem 19 :
የልቤን ነገርክልኝ ውይ እንደዚ ንገርልኝ አጀቴን አራስከው ።
2026-08-14 08:48:02
9
hayete.m.seyd
hayetemseyd6 :
wow mashallah brother please educate them well done God bless the leader that Chang Ethiopia like New York n Dubai thanks God
2026-09-18 12:00:09
0
user3279339938
መፅሐፈ ሄኖክ💪 :
👌👌👌ምርጥ እያታ ነው የአለክ ብሮ
2026-08-13 15:34:17
12
bety_barok
Betty :
ይቅናሽ ሀገሬ🙏🙏
2026-08-13 15:40:54
13
abdurezak67
አብዱ ረዛቅ :
ሲስ እይታህ ይደንቀኛል እናመሰግናለን
2026-08-14 05:04:46
6
hayete.m.seyd
hayetemseyd6 :
wow what intelligent men of the year the first leader creat great Ethiopia if not been interrupted he can do more
2026-08-27 09:20:32
0
alexonesro
alexo :
ሲስዬ እግዚሀብሄር ይስጥክ ወንድሜ እንዳንተ አይነቱን ፈጣሪ ያብዛልን
2026-08-14 09:29:09
5
som1212som
።Gift :
ጥሩ ስራን ማድነቅ ነው። ያልተሰሩትን እንዲሰሩ ጫና ማሳደር ነው። ድሮ መንግስት እንዲሰራ ሁሉም ጫና ያደርግ ነበር። አውን ለይ ደሞ መንግስት እንዳይሰራ ጨና ማረግ ሆኗል ፋሽኑ። ደስ የሚለው እዝቡ ከመንግስት ጎን ነው። በርታልን መሪያችን ረጅም እድሜና ጤና ፈጣሪ ይስጥ።
2026-08-14 09:27:44
10
mesiteka526
mes🍭 :
ሀገሬ ይቅናሽ 🥰🥰🥰
2026-08-13 15:26:10
8
abush6484
abush :
🥰
2026-08-13 15:17:48
7
user8827776703650siraj
zube :
እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን ቃል የለኝም
2026-08-13 15:59:14
6
selamfilgy
ሰላም ፈላጊ :
2026-08-13 15:17:06
9
abelyohann
አቤልYD :
እንዴ ዛሬኮ አይደለም ቱሪስት መምጣት የጀመረው
2026-08-15 18:21:15
2
To see more videos from user @sis2220, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About