@adonay8884: #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #abiyahmed #amharatiktok #oromotiktok #tigraytiktok #tigraytiktok🇻🇳🇻🇳tigraytiktok#folowersአሪሲ #ldeta_lemaryam#medhanialem🙏⛪#kidusgebrial #kidanemhret❤❤❤እናቴ #motakeraniyo #nesanetworkneh #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #habeshatiktok #orthodox #maryam
Adonay888
Region: ET
Thursday 13 August 2026 15:55:38 GMT
Music
Download
Comments
ጊዜ ዳኛው :
ሰው ስራ የሚሰረው ለመብላት ስለሚያስፈልገው ነው ወይስ ስለበላን???
2026-08-14 06:44:57
242
Tilahun :
በብዙ መከራ ወደ እግዚአብሔር መንግስት እንገባ ዘንድ ያስፈልጋልና ሐዋ 14:22
2026-08-14 15:39:51
89
ቀይባህር /red sea :
ለመኖር መብላት፣ ለመዳን መፀለይ፣ ለማወቅ መማር፣ ለማረፍ መተኛት የየዕለቱ ተግባራት ናቸው ኦርቶዶክስ 👉 is right
2026-08-14 06:55:12
140
Natyman RMC :
orthodox forever🥰🥰🥰🥰
2026-08-17 10:14:48
1
yakobi dilla :
1111111111
2026-08-17 12:53:53
1
tewahdo 12 :
B ብሎ ማንም እንዳይፅፍ
ምክንያቱም እውነት እና ቅዠት ሊወዳደር አይችልምና
A ፓርላማ
B ወንጌል አለቀ
2026-08-16 06:06:17
27
Gech Gods man :
(ወደ ኤፌሶን ሰዎች ምዕ. 2)
----------
8፤ ጸጋው በእምነት አድኖአችኋልና፤ ይህም የእግዚአብሔር ስጦታ ነው እንጂ ከእናንተ አይደለም፤
9፤ ማንም እንዳይመካ ከሥራ አይደለም።
2026-08-14 04:33:00
24
wegayehu Degu :
እንኳን ለመዳን ለመኮነንም ሥራ ያስፈልጋል።
2026-08-14 12:20:36
44
ganchi :
Bbbbbbbbbbbbbbbbbbnbbbbbbbbbbbbbbbbbbbbbbbbbbbbbbbbbbbbbbbbbbbbbbbbbbbbbbbbbbbbbbbbbbbb❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
2026-08-16 18:51:31
1
haile@abe :
BBBBBBBBBBBBBBBBBBBBBBBBBBBBBBBBBBBB
2026-08-16 16:32:22
1
kiya :
BBBBBBB 🙏🙏🙏
2026-08-16 17:48:36
1
ye ethiophiya lij neng🇪🇹 :
ለመዳን በስሙ ማመናው አለቀ
2026-08-14 03:02:35
6
@Yorada_Wolddd" :
ያዕቆብ መልዕክት 2:24
ሰው በእምነት ብቻ ሳይሆን በስራም እንዲፀድቅ ትታያላችሁ ☺️☺️☺️
2026-08-15 23:23:31
11
Betty 16 😍🙏 :
BBBBBBBBBBBBBBBBBBBBBBBBBB👌
2026-08-17 06:55:27
1
Mati Dan Tewahido :
ትክክለኛው ወንጌል B ነው
2026-08-14 10:13:22
30
yafa :
ጌታ ሆይ ጌታ ሆይ የሚለኝ ሁሉ ወደ መንግስተ ሰማይ አይገባም
2026-08-15 15:22:45
12
የ19ልጅ ነኝ :
ብርሃን ከጨለማ ምን አገናኘው።BBBBB
2026-08-14 03:43:04
21
kale alegn :
አባታችን እድሜና ጤና ይስጥህ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ፀንታ ትኖራለች
2026-08-16 05:50:36
8
dawit1212 :
ጥያቄ አለው እንዴ 100% B
2026-08-14 18:08:47
15
የኔ እናት ማርያም ናት :
ትክክለኛው መልስ ቢ እውነተኛ መንገድ ኦርቶዶክስ ናት አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
2026-08-16 13:13:03
7
tamirat :
የሚያጸድቅ ስራ አብ በላከው በልጁ ማመን ነው በልጁ ሳታምን የምትሰራው የትኛውም ስራ አያድነንም ቢሆንማ ለምን ክርስቶስ ዋጋ መክፈል አስፈለገ ሲጀመር የምንሰራው ምን አይነትስ ስራ ነው?ማመን የሚለውን ነገር ጠለቅ ያለ መረዳት አስፈላጊ ነው ስለዚህ A
2026-08-14 14:44:14
5
Timketu Jebo :
B-አማርኛ እየቀሸረ ነው ፡A ግን ትክክል ነው።🥰
2026-08-14 14:12:07
6
Ayu :
ሰው ሣይሰራ እዴት ይበላል ሣይማር እዴት ያውቃል ሣይፀልይ እዴት ጉነትን ይወርሳል ክፉ እየሰሩ እዴት ገነት ይገባል አማረኛ የቀሸረው A ነው አባታችን አባ ገ ኪዳን ኑርልን እምነታችን አጥብቀን እድንማር ላደረከን
2026-08-14 18:14:54
24
andarge :
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞ምንጥያቄ አለውBbbbbbbbbbbbbbbbbbbbbbbbbbbbbbbbbbbbbbbbbbbbbbbbbbbbbbbbbbbbbbbbbbbbbbbbአባታችን ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን
2026-08-14 18:12:07
7
yordanose :
አባታችን ቃለህይዎት ያሰማለን
2026-08-16 08:21:12
6
To see more videos from user @adonay8884, please go to the Tikwm
homepage.