@adonaymada:

Adonaymada
Adonaymada
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 13 August 2026 16:30:23 GMT
246507
39785
1121
4104

Music

Download

Comments

abeba.123457
Abeba 12345@ :
ebaki edagni
2026-09-04 18:22:55
0
dire.man60
Dire Man :
አዱ ሁሌ ለሴት ልጅ የቆምክ ክበርልኝ
2026-08-13 16:33:00
35
limo.promotion
ሊሞ እርጥብ 1 :
አስተማሪው 👑👑👑👑
2026-08-13 16:39:17
111
ermias612
Ermias :
one Adonay sitting still outshines a crowd standing tall
2026-08-13 16:40:47
55
wirtuu111
Ďino. :
እኔ የተወለድኩት በሀረርጌ ነው ግን ቤተሰቦቼ ስለተበታተኑት ከልጅነት ጀምረ በአድስ አበባ ነው ከሰው ቤት ያደኩት።በዙ ችግሮችን ተቋቁመው እስከ 12ኛ ክፍል ተማርኩት ዉጤት ትንሽ ስለ ጎደለኝ ኮሌጅ ገብቼ በአንድ እጅ እየሰራሁ በአንድ እጅ እየተማርኩ እያለሁ ትንሽ ልቤን ስለ አመመኝ ለግዜው ትምህርት እና ስራም አቆመያለዉ።እኔን ያሳደገኝ ሰዉዬ በጣም ጥሩ ሰዉ ነው ግን እሱ የክፍለሀገር መኪና ሹፌር ስለ ሆነ አንዳንዴ ብቻ ነው እቤት የምመጣው የእሱ ምስት በጣም መጥፎ ነች ይህ የማይባል በደል ስታደርስብኝ ነበረች😥እኔም አሁን ከዛ ወጥቼ በክራይ ቤት ሕወቴን እየገፋውት ነው ።አኔ አሁን ሰዉ እንድረዳኝ የምፈልገው ነገር ብኖር ተሽሎኝ ወደ ስራ እና ትህምርት እስክመለስ ለምበላዉ እና የቤት ኪራይ የምችለኝ ሰው ነው 🙏የሰው ፊት እሳት እደሆነ አዉቃለሁ እኔ ደግሞ በሰዉ ፊት ቆሜ ስለማላውቅ በጣም ነው የከበደኝ ችግሮቼን ለማንም ተናግረ አላዉቅም የዉስጤን በዉስጤ ደብቄ ነው እስከ ዛሬ የኖርኩት😥!አሁን ግን የማረገዉ ነገሮች ስጠፋብኝ አእምሮዬ መዉጫና መግቢያ ስያጣ በናንተ ፊት መቆም ወሰንኩት።እንዳስቸገርኳቹ ይገባኛል ግን ምን ላድርግ እድሌ ነው ይህ የሆነዉ😥!! ስሜ ዲኖ አብዱሰላም ይባላል ።እድሜዬ አሁን ነው 20 አመት የሆነው ። አመሰግናለሁ 🙏🙏
2026-08-13 16:34:37
51
fidelawit45
it's F𝑖𝑑u 🖤 :
ዛሬኮ ልደቴ ነው
2026-08-13 16:36:19
44
saraabat1117
sa🦋🛖 :
አሁን ይበቀናል ተነቃቅን እኮ😂😂😂
2026-08-13 17:56:15
11
jdhhdhhdnx6
Sumeya 🦋 :
አተ አንድ ሆነህ የምትመክረው ምክር በሺዎች ሂወት ታተርፋለች ሁሉም እንዳተ ባሰበ የት በደረስን አዱዬ😥🥺
2026-08-13 16:39:44
25
nebyat.g.1_fan
Nebyat✨444 🎥 :
የኔ ቆንጆ #3 ይቀጥልልን🥰🥰
2026-08-13 16:43:12
21
mesimesi4441
እማ እና አባ🤍🪐🤝🫂 :
ይሄ ዉበት ግን በህግ እንዳያስጠይቅክ የኛ ጀግና
2026-08-13 18:00:30
6
mireyussef
የሚጠብቀኝ ኣይተኛም 444 :
ተመችቶናል ምክርህ ወንድሜ ሁሌም በቀን በቀን ምከረን አንተ ከመቸህ ማለቴ ስራ ካልበዛብህ❤️❤️❤️❤️
2026-08-13 16:46:11
10
tiktokcomtg23485
Patience✨444♾️ :
የኔ ቆንጆ ተመለሰልን 🥰
2026-08-13 16:36:59
6
nahomandargie
ና-HOME :
ሁሌ አዲስ ሚለውን ሙዚቃ ጋብዠሀለሁ
2026-08-13 16:42:27
7
mehmetti0
Ocean💨 :
ዘረኝነት ጥንብ ናት ብለዋል ውዱ የአላህ ነብይ ሙሃመድ (ሰ.አ .ወ)
2026-08-13 16:51:27
6
godisgood581
Blue👑👑 :
The way you dress 🔥🔥🔥🔥❤️❤️
2026-08-13 16:40:02
11
sticktothetruth12
Eh.@521 :
prime adonay has just arrived 😂
2026-08-13 16:40:00
7
emutii36
🧸🎀habiba🧸🎀 :
ferst biye iski tsif 70 sew qedemgn
2026-08-13 16:32:40
12
To see more videos from user @adonaymada, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About