@rm_technologies: ምርጥ አጭር ድራማ👏👏👏(ክፍል 2) #fyp #short_movie #habeshatiktok #schoollife #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

RM technologies
RM technologies
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 13 August 2026 16:50:35 GMT
2085819
269981
4853
24513

Music

Download

Comments

luza0327
Luza :
የማይገኝ ምክር ልምከራችሁ "በሰው ልጅ ላይ መጥፎ አታድርጉ ጥሩ ሰው ግን እንዳትሆኑ"
2026-08-14 14:02:37
1857
userwendu1
Wendy 19 :
መታመሙን ታመም ነገ ትድናለህ፣ ማጣቱንም እጣ ነገ ታገኛለህ ወዳጅ ጠላትህን ትለይበታለህ።
2026-08-14 00:48:22
3290
tamirat.kora
አስናቀ እና ታምራት የ ብረታ ብረት ስራ :
ማጣት ያሳንሳል ማጣት ያዋርዳል ማጣት አንገት ያስደፋል ማጣት ቤተሰብህን ጉዋደኞቺህን ሁሉንም ያርቂብሃል የሰው ልጅ አይጣ
2026-08-14 02:30:06
1314
wegeta04
የዮሐንስ ልጅ ሀብታሙ :
ፊልሙ እኔ በተግባር ኖሬዋለሁ ማርያም
2026-08-14 04:27:01
306
16.wagner.group
16 wagner group :
አንዳዴም ባለ ሀብት ሆነህ ስራ ሁሌ መከራ
2026-08-14 03:21:35
619
wogenegirma
ጩኑ ፈርኒቸር :
ሲገርም ሙሉ የኔ ታሪክ ነው🤔🤔🤔
2026-08-14 04:15:29
332
endu496
Endale (ላምሮቴ) :
ብዙ ጓደኛ አለኝ ሁሉም ግን ለጥቅም ብቻ ነዉ ሚቀርበኝ ትክክለኛ ነዉ ይሄ ድራማ አደለም
2026-08-13 21:43:19
132
djdani71
dani :
ወንድ ልጅ አይጣ😭
2026-08-14 07:02:08
196
queen.jj938
Abe@sweet :
ሲጀመር ከሆንክለት ሰው ምንም አትጠብቅ መቼም ነው የማያስብህ
2026-08-14 04:26:16
147
mhiss22666
mhiretu :
በክፉ ቀን ለደረሰን ሰው ላይ መጨከን በጣም ይከብዳል
2026-08-14 08:28:44
98
binyam.ayito.asnaku
Binyam Ayito Asnaku :
ችግርህን ለማንም አትንገር ከፈጣሪክ በስተቀር!!!🥰🥰🥰🥰
2026-08-14 10:13:35
90
aman_5
Aman🔷 :
ኪስህ ነው የቅርብ ወጃጅህ ህ😢
2026-08-13 19:49:01
141
lemikiros
lemin kiros :
ሰው ከማመን ይልቅ በእግዚኣቢሀር መታመን ይበልጣል
2026-08-16 18:40:32
18
bezawitleta2
bezawit :
ስራ ፈልጉልኝ
2026-08-15 10:38:05
6
danieltariku55
𝔻𝕒𝕟 :
ከናንተ ድራማ ሁለት ነገር ተምሪያለው 1 የጓደኛ ጥቅም 2 አለኝ ብሎ አለማባከን
2026-08-31 14:30:19
7
aloneliness5
🥀€lä🤕 :
ልንገራችሁ ብዬ ነው ኢየሱስ በክብር ይመጣል 🙌
2026-09-01 06:18:53
5
r6384818
R :
2026-08-14 17:29:00
15
tiztabirhanu295
Tizta Birhanu :
አስለቀስከኝኮ
2026-08-14 02:24:09
8
hebubonaniza
♉ hebu bonaniza ♉ :
ያገኘም ያጣና ያጣም ያገኝና ያስተዛዝበናል ኢሄም ቀን ያልፍና 🥃
2026-08-30 14:38:07
28
elu_anna.04
Elu Silently :
ልንገራችሁ ብዬ ነው ኢየሱስ ያድናል።🫵🫡
2026-08-22 09:15:49
25
ses..ww
ዝም ዩሻላል :
የህ ዲራማ አዪደለም እውነት ነው
2026-08-13 20:19:44
108
121212ye
121212ye :
ኪስህ ነው የቅርብ ወዳጅህ👌👌👌
2026-08-14 13:28:54
6
eden_7520
Eden yirgedu :
ahun yalhubet huneta
2026-08-13 19:38:30
125
kalab2368
𝑡𝑒𝑛𝑠𝑦𝑎 ፳፫ :
መታመሙን ታመም ነገ ትድናለህ፣ ማጣቱንም እጣ ነገ ታገኛለህ ወዳጅ ጠላትህን ትለይበታለህ።😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
2026-08-14 06:19:40
26
user1221redat
ረዲ 👿 :
አግኝቶ ከማጣት ይሠዉረን
2026-08-15 03:32:39
10
To see more videos from user @rm_technologies, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About