@mentalwellnes: #ስብእና #Psychology#ስነልቦና#ኢትዮጲያ#Personality

Mental Wellness የአእምሮ ጤና
Mental Wellness የአእምሮ ጤና
Open In TikTok:
Region: CA
Thursday 13 August 2026 17:02:56 GMT
217207
10770
611
2901

Music

Download

Comments

dettyde91
Tt :
የኔ ባል ጮክ ብሎ ይቅርታ ተባልሽ አደል? ከዛ ነገም ይቅርታ ተባልሽ አደል? ከነገ ወዲያም እንደዛዉ። አሁን እርግፍ አርጌ ትቼዉ ጨንቆታል። ከዚህ በኋላ የኔና የሱ ነገር አብቅቷል። ከባልነት ልቤ ሰርዞታል።
2026-08-14 02:39:34
116
aymenita777
አይመኒታ Aymenita 0911663371 :
Manipulative people are people who try to control your thoughts, emotions, decisions, or behavior for their own benefit—often without being direct about what they want.
2026-08-14 16:31:03
4
luwam1217
✨ 𝓚𝓮𝓭𝓮𝓻𝓮𝔂𝓽𝓲 ✨ :
Imagine family member ሲሆን ደሞ
2026-08-13 19:04:59
237
jt_babel
Eyerusalem Tizazu✅ :
ደግሞ ኮ አያፍሩም 😂😂😂ከሂወቴ አስወጥቼ ሠላሜን አግኝቻለሁ
2026-08-13 18:35:11
292
munan804
Muni :
ይቺ እናቴ ናት! ጓደኛ ቢሆን ትርቃለህ ባል ቢሆን ትፈታለህ እናትን ምን ታደርጋለህ??ማሰረዝ አይቻል ነገር... I'm bot talking about eventual bully this happens ti ne every single day some times twice a day.አሁን ለዚ ብቻ ብዬ የmindset class እየወሰድኩ ነው maybe ጥሩ defender ከሆንኩ not externally internally.እና ደግሞ ይሄን toxic behavior ላለማስተላለፍ ስል ብቻ ልጅ ላለመውለድ ወስኛለሁ እስከ ምሞት ይሄን ቃሌን ለራሴ አላፈርስም the legacy ebds here with me.
2026-08-14 12:06:40
29
enat.hager.ethiop8
Enat Hager 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 :
ይሄ የኔ ባል ነበር👌እኔ ውስጤ እርር እያለ እሱ ያሾፋል ጭራሽ የራሱን ጥፋት ወደኔ ያዞረዋል እግዚአብሔር ገላገለኝ
2026-08-14 00:47:21
54
zelalemsisay155
Zelalem Sisay :
Humble meslaw silemitayu lelawsaw egnan tifategna yadergunal.
2026-08-14 00:18:58
66
user245514750
ትዝብት ነዉ ትረፉ😏 :
ግን ይሄ ነገር ይጋባል? ማሳመንና ማስረዳት ሲደክመኝ እራሴዉ አንዲ ማድረግ ጀምሪያለዉ🤔
2026-08-13 18:42:59
48
weinifeshaye1
Weyni🍇🍇🍇 :
You described them perfectly.
2026-08-14 16:45:08
7
1219love5
ፍቅርን ከክርስቶስ ትትናን ከማርያም 🙏⛪⛪ :
ታመምን እኮ ዶክተር
2026-08-14 04:59:30
14
semehal.semu20
semehal semu#20 :
ቺት እያረጉ አንቺ ገፋፍተሺኝ ነው የሚሉትስ እባክህ????😳😳😭😭
2026-08-14 22:09:46
11
biktana2
Biktana kua :
ባሌ የሆነ ነገር ያደርግና ሳወራው ያንች ጭንቅላት ያሰባው ነው ይላል የወረደ ቦታ በዐይኔ አይቼው አላየሽኝም ሽምጥጥ እራሴን እንድጠራጠር ያደርጋል አሁን ዝምታን መርጫለው
2026-08-14 17:55:43
6
bisre822
Bekal beauty salon :
ዶር መፍትሔው የተወሰነ ነገር ብትል ብዙ ሰው የተቸገረበት ጉዳይ ይመስለኛል
2026-08-14 13:23:24
11
getrahel123
RichRich✝️🙏🏼🇪🇹😇 :
My narcissistic husband 😏😏😞😞
2026-08-14 06:07:23
11
user79946185868800
Heren :
የጭንቅላት ነዉ የሚያደሙት ፤ግራ ነዉ የሚያጋቡት በጣም ከባድ ናቸዉ ። ገጥሞኛል ፈጣር ግን ተበቀለልኝ መልሶ አደነዘዘልኝ ተመስገን።
2026-08-16 03:53:23
6
jc.genene
የድንግል ማርያም ነኝ :
ስሙን ጥራው ባክህ 😂 መተውን የራስ ሰላምን መጠበቅ የመሰለ ነገር የለም አይምሮዬን ላጣ ትንሽ ሲቀረኝ ነው የወሰንኩት ዲፕሬሽን ውስጥ እስክገባ ድረስ
2026-08-14 09:00:43
7
sosina.mezgebe
sosina.mezgebe :
መፍትሔዉን በደንብ ብትነግረን 🙏🙏
2026-08-14 09:34:35
5
yudi_mama
Yudi_Mama :
አሏህ አስችሎኝ በየቀኑ እየኖርኩት ነው:: imagine when it is a life partner 😭😭😭
2026-08-14 09:52:24
9
nahome2024
kuku :
can you imagine በድለው ልብህን ሰብረው ደሞ ለማስመሰል እንደተበደሉ ያስመስላሉ በጣም ይገርማል😡
2026-08-14 02:38:51
5
woyeneabera
woyenshet abi :
ሁላችንም ናርሲሲቲክበመሆን ነው የሚያዋጣን እንጂ ከባድ ነው
2026-08-13 17:51:37
50
user1206959683148
user1206959683148 :
🥺የኔ ባል እንደዚ ነው ምን እንደማድረግ አላቅም እክምና አለው ወይ?
2026-08-13 21:31:00
19
betelgirma275
betelgirma275 :
በጣም በነዚህ ሰዎች ተጎድቻለሁ, ከኔ አስወግቼ ተገላገልኩ
2026-08-13 21:00:47
26
attarymohammed
pip :
በትክክል ገልፀሃቸዋል🙏🙏🙏
2026-08-13 17:21:39
21
yonatanwudeneh
yonatanwudeneh :
I have 1 question though Doctor, how do we handle this kind of people?
2026-08-13 22:04:53
12
To see more videos from user @mentalwellnes, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About