@exodusethiopia1: ደርባባዋ እመቤት ይህ ታሪካዊ ጥቁርና ነጭ ፎቶግራፍ በ1947/48 ዓም የተነሳ ነው። በምስሉ ላይ በጥቁር የቅንጦት መኪና Rolls-Royce (ሮልስ ሮይስ) ውስጥ ከኋላ መቀመጫ ላይ በቀኝ በኩል ተቀምጠው የሚታዩት የ ቀኃሥ ባለቤት እቴጌ መነን አስፋው ናቸው። እቴጌይቱ በመኪናቸው ትልቅ የድንጋይ በር ወይም መግቢያ (Gate) ያለው ግቢ ለቀው እየወጡ ነው። ይህ ግቢ በኋላ ዩኒቨርሲቲ የሆነው የያኔው ገነተ ልዑል ቤተ መንግሥት ነው። የኢትዮጵያ ሰንደቅ ዓላማ በመኪናው ግንባር ላይ ተሰቅሎ ይታያል። የመኪናውን መተላለፍ ተከትለው ዩኒፎርም የለበሱ ወጣት ሴቶች (ተማሪዎች) አበቦችን በቅርጫት ይዘው መንገድ ላይ ሲበትኑ እና ለእቴጌ መነን አክብሮትና ፍቅር እያሳዩ ነው። በመኪናው ጀርባና ጎን በፈረስ ላይ የተቀመጡ እንዲሁም በእግራቸው የሚንቀሳቀሱ የክብር ዘብ አባላት እቴጌን አጅበዋቸዋል።

አሃዱ ፩ - ONE 1
አሃዱ ፩ - ONE 1
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 13 August 2026 19:34:41 GMT
3526
122
1
5

Music

Download

Comments

tekluagegnehu56
Teklu Agegnehu :
🙏🙏🙏
2026-08-14 08:38:10
0
To see more videos from user @exodusethiopia1, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About