@aylabiwu:

༆𝐥𝐢𝐣Ⓜ️●──𝄞🦋🇸🇦🇹🇷
༆𝐥𝐢𝐣Ⓜ️●──𝄞🦋🇸🇦🇹🇷
Open In TikTok:
Region: SA
Friday 14 August 2026 03:57:43 GMT
159036
7026
405
707

Music

Download

Comments

amiryesuf99
UMU Amir 🍫22 :
ጦርነት ሲመጣ በአደኛ እኛ ወሎየወች ላይ ነው ጦር ሜደው እባካችሁ በቃን ወላሂ ጦርነት ሰልችቶናል 😭😭😭😭😭😭😭😭
2026-09-23 21:17:13
59
seadaseid713gmail.com
ከመናናቅ መራራቅ👌🙏 :
ሊጥ የለንም ሹሮም ጨርሰናል
2026-09-24 08:09:49
27
tsi121933
Tsi1219 :
ከደብረ ብርሀን ይጀመር ካቆማችሁበት
2026-09-23 19:18:47
27
.m00111
ኩን ፈየኩን :
ውነታቸውን ከሆነ ጥሩ ነበር መንገዱን ጠርገን እናሳልፋቸው ነበር ግን ይታመናሉ ወይ ነው የኔ ጥያቄ😁😁
2026-08-14 14:54:38
144
my84871
ወድሜ :
ንብረት ይዘረፍ አትመኖቸው 😭😭😭😭የባለፈውን ያየ ብቻ ነው የሚያቀው
2026-09-24 09:00:22
2
hagera.wllo.new.y
የማዳም ታክሲ :
ሺሮና በርበሬ አልቆብናል አሁንስ የለም ኑሮ ስለተወደደብን የተቦካም ሊጥ አታገኝም
2026-08-16 11:45:04
41
eku1072
ፀይሟ :
ካቆሙበት ቢቀጥሉ አይሻልም ከደብረብረሀን ወደ 4 ኪሎከዛበታችያለሰዉ 2014 ያሳለፈዉ መከራ ስቃይ ብበቃዋል[Crying]
2026-09-24 09:09:42
6
user730782354727
ደመና ሰማይ :
እንኳን አሁን ተባብረን 2014 በሰላም ነው የተቀበሉን ህዝቡ ጭዋ ነው
2026-08-14 14:46:06
64
user3361666149925
ተ.ስ.ፈ.ኛ.ዋ 💃☪️🇪🇹 :
ሽሮና በርበሬ የለም ሊሰርቁ ነዉ🤣🤣
2026-08-14 15:00:05
14
a8248855
📱💸👈 አፍቃሪዋ💯🔐 :
አላህየ የቤተሰቦቸን ነገር አደራህን😭💔💔🥺
2026-09-23 21:43:56
4
muhamd.hasen1
𝄞🄼 ⃟ነኝ ᭄ዳዉ ⃟ን ቴው ⃟༆❥⃟🇨🇬🕌 :
ነው እደ አታሎ ይግባና ይሰራለታል😁
2026-08-14 09:00:02
16
sssov5
𝕞𝕖⚔️𝕜𝕖𝕟𝕒𝕫𝕚𝕕💄🔐 :
ደሴ እኳን አቲሄዱም ክዚ በፊት 2014 እኔ ራሴ ደሴ ገብቸ ነብሩኩ በሰላምነው የተቀበልን🥰
2026-08-14 12:13:44
10
zufi410
ኤሎሔ🍩 :
በዚ ኑሮ ውድነት ማን ይሸሻል 😁😁የእናቴን ሽሮ እንዳትነኩ
2026-08-17 00:35:00
12
yirga250
የህልም ዓለም :
ሸዋ ድረስ ጦርነት የለም ኑ ወድሞቻችን
2026-08-15 14:24:40
9
tasfa.girma3
Tasfa Girma :
ተመስገን አምላኬ አሁን ላይ ሰሜኖች አድ ነን
2026-08-16 18:35:05
13
awraris555
ዳስ ጣል💪💪💪 :
ትልቁ ጥያቄ ይታመናሉ የሚለውነው
2026-08-16 15:17:52
3
user8149580527240
የልቤ ንግስት :
ጀግናናቸው ይምጡልን
2026-08-16 11:38:35
31
.user1075382712235
ቁ 2 አቡ ሀናን ابو حنان :
2026-08-14 13:21:49
0
mekids.21
እማ ፍቅር :
አይይይ እናቴ በ2014 ወዴትም አልሄደችም ነበረ እና አትሽሹ ልክናቸው ህዝብ አይነኩም እነሱ ይሻሉን ነበረ
2026-08-14 13:49:53
9
welwel4306
welwel :
የአማራህዝብ በጣምነው የሚፈልጋቹህ ኑበሠላም አሁን ካለው መንግስት ትሻላላቹህ
2026-08-16 12:17:37
7
anduamla
anduamla :
አንሄድም ባባየ በፍቅር እንቀበላለን
2026-09-24 14:19:37
2
samenaweet523
samenaweet🕋 🕌💜 :
የፍርደበት የአማራ ህዝብ መቼ ነው ነፃ የምትወጡት ኡፍፍፍ😥😥😥
2026-09-21 16:50:38
2
endris934
ENDRIS :
ይገርማል እደዛ አርገውን አያፍሮም አሁንም
2026-09-20 19:36:32
1
zn6223
Z💘N♥️ፍቅርብቻ🌺 :
አሁንማነቅተናል😁😁አሸሽም
2026-08-14 13:52:13
4
amina.binat
amina 🦋💫 :
ሳናቦካ እጠብቃል😂😂
2026-08-17 09:25:57
2
To see more videos from user @aylabiwu, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About