@wow86971:

@Welelaw Teshager -official
@Welelaw Teshager -official
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 14 August 2026 04:31:49 GMT
66733
1554
20
119

Music

Download

Comments

marelignhi
ኒቆስጣጣን :
ህብረቃል ፣ በሰው እንባ ሰም፣ ክፉ ሰው ሰወችን በመበደል ያስለቅሳል ወርቅ፣ ሰው የበደለ ሰው መከራን ይቀበላል
2026-08-14 07:02:40
12
user50244125939366
እመን እንጅ አትፍራ የድንግልጅ(21) :
ሕ.በግዜር ዝናብ ሰ.በፈጣሪ ሀይል የሚዘንብ ዝናብ ወ.በግዜ ና ነው።
2026-08-14 10:19:13
6
milli.teshome8
Million :
ሰም (ቀጥተኛ ፍቺ)፦ ክረምት ገባ (የክረምት ወቅት መጣ/ጀመረ) ማለት ነው። ወርቅ (ውስጣዊ ፍቺ)፦ መከራ፣ ቅጣት ወይም ጥፋት ደረሰበት/ወረደበት ማለት ነው።
2026-08-14 15:27:11
6
user8487102142026
meron :
ህ በግዜር ሰ በፈጣሪ ወ በግዜ
2026-08-15 17:06:34
2
belinghunde
Belay Hunduma :
በግዜር በፈጣሪ በግዜር/ኖር ሲባል በግዜር እንደሚባለው
2026-08-15 08:27:10
3
mamaruwale
Mamaruwale :
ሕብረ ቃል :-በግዜር ዝናብ ሰም =- በፈጣር ዝናብ ወርቅ ፦ ሳይመሽ / (በፈጣር ቁጣ)
2026-08-24 12:21:34
2
azmachtesfaye
@Zmach 55474,, 🇪🇹 :
ህብረት ቃሉ በግዜር ሰም የ እግዚአብሔር ስጦታ ዝናብ ወርቁ በግዜ
2026-08-14 08:22:51
1
delelegn2121
Delelegn Hailu :
ህብረ ቃል-በግዜር ዝናብ ሰም-ክረምቱን ጠብቆ የሚዘንብ ዝናብ ወርቅ-የ እግዚአብሔር ቁጣ/ፍርድ
2026-08-15 17:39:30
4
aberatesfa1
𝑎𝑏𝑒𝑟𝑎 𝑡𝑒𝑠𝑓𝑎 1️⃣6️⃣ :
ህ በግዚር ዝናብ ሰ እግዚያብሄር ያዘነበው ወ በግዜ ግዜውን በብቆ የሚዘንብ
2026-08-14 06:45:35
2
skymule
@2M Collection :
* ሕብረ ቃል፡ ክረምት * ሰም፡ የዝናብ ወቅት / ደመናና ዝናብ የሚጥልበት ጊዜ * ወርቅ፡ መከራ / የሐዘንና የቁጣ ወቅት (ክፉ ሰው ሰውን በማስለቀሱ ምክንያት የሚመጣበት መከራና የሥቃይ ጊዜ) የቅኔው ምስጢር/አጠቃላይ መልእክት፡ ክፉ ሰው ተፈጥሯዊውን የክረምት ዝናብ ብቻ ሳይሆን፣ ሰዎችን በማበሳጨትና በማስለቀስ በሚሰበስበው የእንባና የመርገም መከራ ሳቢያ ሁለተኛ የሕይወት «ክረምት» (ጭንቅና መከራ) ይገባበታል ማለት ነው።
2026-08-14 07:29:39
9
fekadu.enawgaw
ዋና ተኛው :
ህ/ቃል= ክረምት ሰም=በዝናብና በእንባ ሲሆን ወርቅ=ሁለት ግዜ መሞት ነው
2026-08-18 12:24:08
1
habte2267
Habte :
ህብረቃሉ በግዜር
2026-08-14 19:01:14
1
forgiveness.is.fre5
Forgiveness is freedom :
ህ/ቃል በግዜር ዝናብ ሠም የክረምት ዝናብ ወርቅ የፈጣሪ ቁጣ;ምጣት;መከራ
2026-08-19 13:49:03
0
wondimalem2717
THE UNITED :
ህ /ባግዜር ሳ/ በፈጣሪ ወ/ቁጭ በል
2026-08-23 16:17:12
0
alachew_tegodie
ⒶⓁⒶⒸⒽⒺⓌ ⓉⒺⒼⓄⒹⒾⒺ✅ :
ሕብረ ቃል፦ ክረምት / ዝናብ ሰም: ክረምት ወቅት ወይም የተፈጥሮ የዝናብ ውኃ መውረድ። ወርቅ: በክፉ ሰው በደልና ግፍ ምክንያት የሚፈስስ የሰው እንባ እና ኀዘን።
2026-08-15 06:47:26
0
mihretiebishaw
Mihretie 2119 :
ህብረቃል፦በሰው እንባ ሰም፦ ወቅቱን ጠብቆ ዘነበ ወርቅ፦በግፍ፣በመከራ፣በሃዘን ዘነበ
2026-08-15 10:26:07
3
mahiletkebede91
mahiletkebede :
😳😳😳
2026-08-14 08:38:48
1
habtishyezomalij
Habtish :
🥰🥰🥰
2026-08-14 05:39:59
1
kinbkin3645
ኪን ቢኦላ :
🥰🥰🥰
2026-08-24 08:37:53
0
segni327
Grace :
💛💛💛
2026-08-29 07:52:49
0
To see more videos from user @wow86971, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About