@tinamikael12: ይህን የምታደርጉ በሰዉ እድል የምትኖሩ ሰዎች ቅዱስ አማኑኤል የስራችሁን ይክፈላችሁ

Łɛö 🫪
Łɛö 🫪
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 14 August 2026 06:29:03 GMT
131986
10544
516
1001

Music

Download

Comments

user2543150973265
user2543150973265 :
almost 8 years but am so tired now
2026-09-14 18:18:08
0
tsion.2127
ፂዮን 2127 :
2 አመት ሙሉ ተሰቃየሁ🥺🥺
2026-08-14 16:23:59
373
sarareta10
sara :
ሰው ማየት ሁሉ ሰው እኔን የሚጠሉኝ ይመስልኛ ጉደኛ የልኝም ከቤት አልውጣም 🥺🥺🥺 መስራት እችላለል ግን ችሎታ የሊልኝ ይመስልኛ በራሴ አልትማመንም 😢😢
2026-08-14 19:49:19
266
bamlak006
Bamlak :
እኔ ማሪምን ጀምራለው አቆማለው
2026-08-14 12:00:23
110
yabu99lon
yeab :
ሰውን በቀጥታ የገደለ ሰው ታዲያ ጨካኝ ይባላል ግን🤔 ሰውን እንደዚ በቁሙ የቀበረ ነው ጨካኙስ በቃ😔
2026-08-15 08:02:26
95
asi659752
asna :
6 amet tekotere ere mewchaw mendenew
2026-08-14 18:06:06
40
suse8381
🦋Susu ♎ :
በተለይ ሴቶች ነን እዚህ ውስጥ ያለነው
2026-08-15 14:22:43
37
imqueen271
Queen🍫H :
ምንድነው መጨረሻችን 😔
2026-08-15 14:04:32
48
kokimaraki
MT Market :
ለምን ስሜን አጠሪውም😁
2026-08-14 20:04:37
20
ugk063
Trill Music :
ተምሬ እንዳልተማርኩ ሰርቼ እንዳልሰራ እድሜዬን እንደቀልድ በላው 😭
2026-08-14 19:48:03
56
mekdi122102
mekdi1221 :
1አመት ከ6ወር ሆነኝ ሳስበዉ እራሱ ይጨንቀኛል ልቤን ያፍነኛል
2026-08-14 16:54:31
38
jerusalem.assefa6
የ ሰማእቷ ልጅ :
ለምን በዚህ ውስጥ እያለፍን ያለን ሰዎች ጓደኝነት አንጀምርም ከምር እኔ ሚረዳኝ አጣሁ 😥
2026-08-16 19:28:47
16
user2409737544327
ሀና የፀሐይልጅ :
ስለሁሉም ነገር የድንግል ማርያም ልጅ ያውቃል
2026-08-15 12:25:21
17
emutesfa6
emu demisse :
ያውም በማንጠረጥረው አጠገባችን ያለ ሰው መሆኑ
2026-08-16 08:31:08
6
aman13250
aman :
እንድሜያችንን በሉት
2026-08-14 19:07:27
38
freyabanchilij
ፍርዬ🌸 :
ነግሬሽ ነበር እንዴ 🥺🥺
2026-08-14 20:59:30
14
freedom368
makriana👩‍👧🦋 :
ጀምሮ ማቆም አስቦ መተው ለምንድነው ግን 😌🤔
2026-08-14 21:51:33
14
userxljqfo4cgp
አቅሌስያ :
ያየሽኝ ነው የመሰለኝ አዲስ አመት ሲመጣ ራሱ እፈራለው ለኔ አዲስ ስለማይሆን ....ብቻ አንድ ቀን አለ ፈጣሪ የሚፈርድበት
2026-08-15 11:27:02
7
user687386158299
እዩ የአርሴምዬ ልጅ :
እውነት ነው የምር ስሜን መጥራት ነው የቀረሽ🥺🥺🥺💔💔
2026-08-15 12:52:19
5
mahiramahi826
mahira🎀 :
እንኳን ተወለድሽ በሉኝ ዛሬ ልደቴ ነው🥰
2026-08-15 05:25:38
11
lavender.lav90
lavender :
3አመቴ ግን ስራ እንዴት እንደሚገኝ አላቅምስራ ፈልጉልኝ ስል እኮ አንቺ ስራ አተሽ ነው ይሉኛል 🥺
2026-08-14 20:02:39
20
tiru.debele
Tiru Debele :
ታውቂኛለሽ እንዴ😳😳😭😭
2026-08-14 17:01:41
5
elshu.grace
GRACE 🦋🦋🦋 :
በጣም ደከመኝ አሁንስ እዉነት
2026-08-14 18:36:35
8
amensetegn350
Amen Setegn :
ስሜን ጥሪው
2026-08-14 15:34:45
5
user4059537554182
የኔ lij 🦋wisdom🦅 :
እኔ የሚሰማኝ ስሜት 😥 ስንት ነገር ተበላሸ ስራ ፈትቼ ቁጭ ብዬ ስራ ለመፈለግ በጣም እፈራለሁ ምን ጉድ ነው
2026-08-14 19:54:19
6
To see more videos from user @tinamikael12, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About