@yonas_desale219: እየሱስ ጌታ ነው የማልልባቸው ምክንያቶች

Tewahdo Tips ተዋህዶ ጥቆማ
Tewahdo Tips ተዋህዶ ጥቆማ
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 14 August 2026 09:17:43 GMT
24260
1383
346
633

Music

Download

Comments

ayalextreqk
ቤዛ-ኩሉ :
በመንፈስ ቅዱስ ካልሆነ በቀር ኢየሱስ ጌታ ነው ማለት አትችልም
2026-08-14 18:38:08
72
aletheia1c
𝗔𝗹𝗲𝘁𝗵𝗲𝗶𝗮 (ἀλήθεια) :
ኦርቶዶክስ ነኝ ኢየሱስ ጌታ ነው
2026-08-14 22:01:58
36
sigmasigm30
𝐇𝐞𝐧𝐨𝐤 💙⚪️ :
የእምነት መግለጫችን (ጸሎተ ሃይማኖት) 'በአንዱ ጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ እናምናለን' ይላል። 'እግዚአብሔር' ማለት እኮ 'የዓለም ጌታ' ማለት ነው። ስለዚህ 'ኢየሱስ ጌታ ነው' ማለት የኦርቶዶክስ መሠረታዊ እምነት እንጂ እንግዳ ቃል አይደለም፤ ልዩነታችን ያለው በቃሉ ላይ ሳይሆን ቃሉን በምንረዳበትና በምንገልጽበት አክብሮት ላይ ነው!
2026-08-15 05:29:06
12
saamueeld
Samuel Dereje :
ኢየሱስ ጌታ ነው Jesus is Lord
2026-08-14 16:23:25
14
yeabkaldesalegn1
Y.E.A.B 🌄 :
1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 12:3 ³ ስለዚህ ማንም በእግዚአብሔር መንፈስ ሲናገር። ኢየሱስ የተረገመ ነው የሚል እንደሌለ፥ በመንፈስ ቅዱስም ካልሆነ በቀር። ኢየሱስ ጌታ ነው ሊል አንድ እንኳ እንዳይችል አስታውቃችኋለሁ። አስተወል ወንድሜ በቃሉ ላይ ኣታምፅ
2026-08-14 23:11:57
15
patristic.way
patristic faith :
ሐዋርያው ጳውሎስ ወርዶ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ያለው ?
2026-08-14 15:55:37
15
user4994621753128
user4994621753128 :
እየሱስ ጌታ ነው ወደድክም ጠላህም
2026-08-14 16:35:26
16
yehualashet45
DEACON YEHUALASHET :
ኢየሱስ ጌታ ነው ማለት እኮ በመንፈስ ቅዱስ ሆኖ መናገር ነው።በአፍም መመስከርም ግድ ነው ቲዎሪ ተግባር እያልን መከፋፈሉ አይገባም።እንደገና ደግሞ በፍጹም በፍጹም ኢየሱስ ጌታ ነው ማለት መውረድ አይደለም።ደግሞም ኢየሱስን ጌታ ብሎ መጥራት ማሳነስ አይደለም።በምንናገራቸው ነገሮች በእግዚአብሔር ቃል ላይ አመጻን ላለመስራት እንጠንቀቅ... እኔ ግን እላለሁ ኢየሱስ ጌታ ነው።
2026-08-14 17:20:02
8
shegaw1113
ሸጋው (ቤተ-ማርያም )🕊 :
ኢየሱስ ጌታ ነዉ ኢየሱስ ጌታ አደለም የሚል ኦርቶዶክስም የለም ብሮ ከየት አመጣሀው😳
2026-08-14 16:55:20
13
ethiopa.123
ህይወት መንገድ ክርስቶሥ ኢየሱስ ነው :
ኢየሱስ ጌታ ነው
2026-08-14 13:03:01
25
biruhtesfasiyoumortoprst
Orthodox Priest ET ቀሲስ ብሩህተስፋ :
ጀግና ነህ ባክህ ተባረክ 🥰
2026-08-14 23:14:50
1
user6058808087343
ዘነበች አታለለ እሷ ነች ሂወቴ ድንግል እመቤቴ :
እኔ ምንም እማላቅ የስም ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ተረድቸሀለሁ ቡዙ ያልገባቸው ጌታነው እያሉ ይፅፋሉ ቃለሂወት ያሰማልን
2026-08-15 19:19:06
1
bekumakebede
Bekuma Kebede :
9 ኢየሱስ ጌታ እንደ ሆነ በአፍህ ብትመሰክር እግዚአብሔርም ከሙታን እንዳስነሣው በልብህ ብታምን ትድናለህና፤ 10 ሰው በልቡ አምኖ ይጸድቃልና በአፉም መስክሮ ይድናልና። 11 መጽሐፍ፡— በእርሱ የሚያምን ሁሉ አያፍርም፥ ይላልና። ሮሜ 10:8-11
2026-08-15 07:46:35
5
user4527040575406
ምስራቅ የማርያም :
አስረግጠህ ንገርልኝ ወንድሜ
2026-08-14 12:50:42
4
fitsum.takele
fitsum takele :
ኦርቶዶክስ ነኝ ኢየሱስ ጌታ ነው
2026-08-15 05:00:12
1
belete.negash21
Bele@ ድንግል እናቴ ናት :
ኧረ ተባረክ ልቤን ሞቅ የሚያደርግ ተግሳፅ
2026-08-14 15:17:40
1
eli245728
eli :
ኢየሱስ ጌታ ነው
2026-08-15 09:41:40
1
dere2424
@Dereman24 :
I'm Ethiopia Orthodox Tewahdo Church follower, but you are not right my brother
2026-08-14 20:40:52
5
jesuismylife12
Jesus :
እንመሰክራለን እየሱስ የጌቶች ጌታ ነዉ
2026-08-14 14:37:11
3
redu1329
ወልደ ኢየሱስ(የአርሰናል ደጋፊ) :
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ኢየሱስ ጌታ ነው🥰🥰🥰
2026-08-15 03:42:39
1
focus.on.jesus33.6
it's me :
ወደ ሮሜ ሰዎች 10:9 ⁹ “ኢየሱስ ጌታ ነው” ብለህ በአፍህ ብትመሰክር፣ እግዚአብሔርም ከሙታን እንዳስነሣው በልብህ ብታምን፣ ትድናለህ። ፨፨፨፨፨ ኢየሱስ ጌታ ነው !!!!!!!!!
2026-08-15 11:23:16
1
userbre297
ብርሃኑ :
ክርስትያን የሆነ ሰው ነው እየሱስ ጌታ ነው የሚለው
2026-08-14 18:50:39
3
lideta.maryam7
lideta maryam :
እግዚአብሔር ይጠብቅህ
2026-08-14 13:49:36
1
filposbelta
Filpose Belta (ቤርያ ቲዩብ) :
አትሳሳት ኢየሱስ ጌታ ነው ላለማለት ምክንያት አትደርድር
2026-08-16 16:04:15
2
To see more videos from user @yonas_desale219, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About