@felekedemissieofficial: ትራፊክ #ተሽከርካሪ #ሹፌር #ጋራጅለሚሰራውጀለስ #ትራፊክ #ኢትዮጵያ_ለዘለዓለም_ትኑር🇪🇹🇪🇹

Feleke Demissie official
Feleke Demissie official
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 14 August 2026 09:18:41 GMT
631431
23462
513
4641

Music

Download

Comments

www.gonderaw23
ራስ ጋይንት 🇪🇹 :
ተኩሶበት ነው በሌላ ቪዲኦ አይቸዋለሁ
2026-08-14 15:04:16
211
bilzztoday
በመንገዴ :
ሸውዶት ባቋራጭ አመለጠ
2026-08-14 14:36:49
66
haymanot.mazengia
Haymanot Mazengia :
እኔ የትራፊኩ ጥፋት አልታየኝም አሽከርካሪዉ መቆም ለህግ ተገዥ መሆን ነበረበት።
2026-08-15 02:51:43
34
dawit.trfe
Dawit Trfe :
😂😂😂😂😂😂አረ ተይዞ ቢሆን ተናድጄ ነበር
2026-08-24 13:19:30
8
user6748766984149
ከሰም ያደርጋል ክስም :
ለምን መሪውን ወደትራፊኩ አያዞረውምና አይገላግለውም
2026-09-02 17:21:01
12
palavirambir
nati saka :
ትራፊኩም ስራውን የሰራው
2026-08-14 14:38:39
7
sisu6563
ይሁን ለበጎ ነው :
መጠየቅ አለበት ትራፊኩ መስሄ ነው
2026-08-14 17:04:56
6
user4001150496026f
Nikodimos :
ይሔ ህግ ለማስከበር ሳይሆን ለግል ጥቅሙ እያሳደደው መሆን አለበት፣
2026-08-14 19:30:05
25
user7359561451181
user7359561451181 :
ትራፍቁ በህግ ይጠ የቅ
2026-08-14 22:17:44
21
user3261837000311
A.S.A :
ሺ ትራፊክ ይከተለኝ ነቅነቅም አልልለት የምን ገደል መግባት ነው
2026-08-14 19:24:22
8
user6786217686190
beharu bekele :
ሲጀመር እንደዚህ አሯርጦ መከተል አስፈላጊ አይደለም ምክንያቱም ሰሌዳ ቁጥሩን መዝግቦ ከፊቱ ላለ ህግ አሰከባሪ ማሳወቅ ይቻል ነበር
2026-08-24 16:18:27
18
daniro638
dani ye19 :
ትራፍኩን መግቸት ነዉ
2026-08-14 16:07:01
14
fekadulema
Fikadu1919 :
tetekusobet nw boss
2026-08-14 15:26:43
6
kbrlenatenlju
እደፍቃድህ አውን :
ኦባማ እና ኤፌሳር አለቀሱ
2026-08-14 16:10:23
6
kennaa85
samson :
ተኩሶበት ነዉ በሌላ ቢዲወ አይተነዋል
2026-08-18 07:42:17
3
wondwosen96
wondwosen :
ከከተማ ውጪ ጫካውስጥ እየቆሙ ሲያማርሩት በብስጭት ለማምለጥ ሲሞክር ይመስላል ትራፊኮች አይሱዙ ካዩ ያማቸዋል በጣም ያሳዝናል
2026-08-14 15:32:39
14
moneyisp2
Ahmed :
ሲተኩስበትኮ ያሳያል በደንብ ተመልከቱት
2026-08-15 16:53:22
8
getu.limeneh
Getu Arsenal :
የኛ ሀገር ትራፊኮች ማን ይጠይቃቸዋል???
2026-08-14 17:42:39
6
desta84457
Desta :
ለህግ ይቅረብ ይቅርታ ለካ ህግ የለም
2026-08-24 18:01:09
1
poul0637
ያ ዘመን :
ስልክ እያለ ማሯሯጥ ተገቢ አደለም
2026-08-15 08:14:48
4
teze.man48
teze man :
hulem yeadgaw mensehe insu nachew
2026-08-15 13:31:42
1
unbothered_sou
@𝕟𝕠 𝕥𝕣𝕚𝕓𝕒𝕝𝕚𝕤𝕞 🤝 :
ታዲያ የቱጋርነው የትራፊኩ ጥፋት
2026-09-05 09:56:56
1
user912378586382
user912378586382 :
እኔ አ አ ነኝ ቁሚ ስሉኝ ክፍት ከሆነ አልቆምም ተከትለውኝ አያቁም ጥፋቱ የሁለቱም ነው
2026-09-05 11:59:39
1
user33482353724062
mesy @ma :
መርውኮ የያዘው ትራፍኩ አይደለም ወንድም ለምን ይሸሻል
2026-08-23 19:26:37
3
joker42509
JOKER :
ሹፌሩ እኔ ነኝ።ሸውጀው በታች ሄድኩ
2026-08-21 14:36:12
3
To see more videos from user @felekedemissieofficial, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About