@novamedia12: 🚨 ለጤና ባለሙያዎች በሙሉ የሚሆን ወሳኝ መረጃ! የጤና ሚኒስቴር ባወጣው መመሪያ ቁጥር 770/2013 መሠረት፣ ከክሊኒካል ስራ ለረጅም ጊዜ የራቀ ማንኛውም የጤና ባለሙያ ወደ ህክምና አገልግሎት ከመመለሱ በፊት በክትትል (Under Supervision) መስራት ይጠበቅበታል። ከስራ የተለዩበት ጊዜ ከ2 እስከ 3 ዓመት ከሆነ፣ ወደ ስራ ለመመለስ ልምድ ባለው ባለሙያ ስር ሆኖ ለ6 ወራት ያህል በክትትል መስራት ግዴታ ነው። ከስራ የራቁበት ጊዜ ከ3 እስከ 10 ዓመት የሚደርስ ከሆነ ደግሞ፣ የክትትል ጊዜው ወደ 1 ሙሉ ዓመት ከፍ ይላል። ነገር ግን ከስራ ወይም ከክሊኒካል ልምድ ከ10 ዓመት በላይ ርቀው የቆዩ ባለሙያዎች በቀጥታ በሕክምና ስራ ላይ መሰማራት የማይችሉ ሲሆን፣ ስራቸው በቢሮ ወይም በአስተዳደር ላይ ብቻ ይወሰናል። ይህ መረጃ ለሙያ አጋሮችዎ እንዲደርስ Like፣ Share እና Save በማድረግ ለሌሎችም ያካፍሉ! 🩺 #HealthEthiopia #EthiopianHealthcare #MinistryOfHealth #Ethiopia #HealthProfessionals የጤና ባለሙያዎች መመሪያ የጤና ሚኒስቴር መመሪያ 770/2013 የሙያ ስራ ፈቃድ መመሪያ የጤና ባለሙያ ፈቃድ ማደስ የህክምና ፈቃድ እድሳት የክትትል ስራ Under Supervision የጤና ሚኒስቴር ኢትዮጵያ Ministry of Health Ethiopia Directive No 770 2021 Health professionals registration and licensing Ethiopian healthcare directive Medical license under supervision Ethiopian doctors and nurses licensing
Nova Media 🔵✔️
Region: ET
Friday 14 August 2026 09:44:51 GMT
Music
Download
Comments
Zelalem Zeleke231 :
አይመልሰኝ አቦ
2026-08-14 17:26:37
32
Begiz :
Good bye 10 yrs
2026-08-14 19:26:57
4
Yegi :
Ke hager wuchi besera lay kekoyenes ? What kind of document they require ?
2026-08-15 10:01:08
4
Tittiy :
licence masadas alchalkum . hule Ecu yeteyekugnal . online moliche neber gin ayelakelgnem . wulet giźe . men laderge ?
2026-08-15 07:58:10
2
niga2 :
20 አመትስ
2026-08-15 12:34:37
3
Iftuukoo13💥💫👸 :
ayimelisegn😂
2026-08-14 18:08:23
4
ማኪ ነርስ :
የት ሄደን ነው ለመመለስ የምንጠይቀው???
2026-08-15 04:39:43
3
Nova Media 🔵✔️ :
ከስራ ይራቃችሁበት ጊዜ ስንት ዓመት ሆናችሁ? ጥያቄ ወይም አስተያየት ካላችሁ ከስር ኮመንት አድርጉልኝ! 👇
2026-08-14 15:48:39
1
kalnet :
1 amet bchas?
2026-08-16 10:44:54
0
🅗𝕒b𝕥𝕖 🅑𝕣𝕒𝕟𝕕🥾 :
2026-08-14 19:53:51
3
Solomon :
videow endiword bitaregew mnchigir alew
2026-08-15 01:54:37
1
Johnsay 🌳 :
ምን በወጣን 😅😅
2026-08-15 14:52:36
1
Firend's car sales🚴🏽♂️ :
good bye ma 10yrs miss u lot 🥰🥰🥰
2026-08-19 16:52:06
0
matias k :
ai
2026-08-14 21:35:51
2
lule :
በደንብ አጣራልን 6ወር ብቻ እየተባለ ነው
2026-09-09 20:12:53
0
Belete Endeshaw :
እግዚአብሔር ይጠብቅ የኔ ወድም
2026-08-14 15:25:16
2
Rahel Dessie :
le 1 amet kehonsi
2026-08-16 19:31:20
1
Betty 1921 :
ere ayemelesen fetari
2026-08-19 17:33:47
0
hudhud :
በ መንግስት የ ትምህረት እድል አግኝቶ ትምህርት ለይ ላለ ባለሞያስ
2026-10-03 17:51:40
0
Rufii :
ለመልቀቅ ያብቃን እንጅ አንመለስም😁
2026-08-16 15:58:40
0
miki :
8amat naw yalakekht midwifry muya
2026-09-03 18:33:02
0
tiktok.com/@finet :
14 amet riko yekoyew
2026-09-23 10:54:29
0
Bertukan :
ke under super vision በኋላ ፈተና አለው የለውም መልስልኝ
2026-08-18 15:40:42
0
melat Abebe name 555555555555 :
Ene 5 Amete Honengnal Yet Nw Yemlktew?
2026-08-17 12:50:18
0
user7800483306201 :
ai
2026-08-15 02:52:34
1
To see more videos from user @novamedia12, please go to the Tikwm
homepage.