@beza._tikto:

beza🍇🍓
beza🍇🍓
Open In TikTok:
Region: SA
Friday 14 August 2026 11:48:44 GMT
160067
41827
976
6185

Music

Download

Comments

teddy.arsenal0
teddy Arsenal :
የአለም መድሀኒት የቀራኒዮው ንጉስ መድሃኒያለም በቸርነቱ ያሳድገው
2026-08-23 12:56:31
1
samerwitmahmud8
የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው⛪️ :
ምን እያወሩ ይሆን 😢
2026-08-14 13:11:24
1194
yabu0798
yabu :
yene wud🥰🥰🥰🥰
2026-08-24 00:10:46
1
melese.abebaw
Melese Abebaw :
metadelneu
2026-08-23 16:06:01
0
hiyab055
hiyab :
እመቤቴን ነው የምላችሁ ልጄ 9 ወሯ ነው የእመቤታችንን ስእለ አድኖ በጣም ታያለች ለብዙ ደቂቃዎች በጣም እገረማለሁ
2026-08-15 13:11:50
410
hayme192127
ሀይሚ ጎንደሬዋ👸☦️19⛪️ :
እዉይ እኔ ወደ ስደት ልመጣ ሳምንት ሲቀረኝ ለአንዳንድ ነገር ብር ያስፈልገኝ ነበር ለአንዲት ዘመድ ተብየ ቤተሰቦቸ ያለ የሌላቸውን አውጥተው ለሷ ላኩልኝ እሷ ግን ትንሽ እንኳን ሳታስብ ብሬ አጥፍታ የራሷን ፕሮሰስ ጨርሳ ወደ ሳውዲ ሄደች አላውቅም ነበር ቀንሽ ደርሷን ልትበሪ የቀረሽ ሳምት ነው ቅዳሜ አሉኝ ይህን ልነግራት ስሄድ የለችም ከዛ ባሏ ነበረ ብሬስ ስለው የምን ብር አክስትሽ ሰታሽ የለ አለኝ እኔም አረ አልሰጠችኝም አልኩት ከዛ አላመነኝም የክርስቶስ የስቅለት ምስል ከቤታቸው ተሰቅሎ ነበር እኔ አውርቸ እደማለሳም አውቄ ስእሉን እያየሁ እንባየ እርግፍ እርግፍ ከዛ ባሏ ደንግጦ እሱ ብር ሰጠኝ ጉረቤቶቹም አዋጡልኝ መጠሁ🥺ምንም አታውሩ የልብን ያውቃን ከስእል ሂዳችሁ ቁጭ በሉ🥺
2026-08-14 17:50:51
343
adugenet.addi
Addis AD :
እንደዚ በይው እባክህን አባት ሆይ ስለኛ ስትል የመጣንባትን ምድር ማርልን አድገን እንቦርቅ ዘርተን እንጨድ እንጥገብ የናቶቻችንን እንባ ስለኛ ስት አብስልን በቃቹ በለን በይው የኔ እንቦቅቅላ የምታብቡበትን ዘመን ያምጣልን።
2026-08-15 19:39:17
118
sila56695
የማርያም ልጅ :
ከልቡ እያወራ ነውኮ ምናለ እንደ ህፃናት ንፅህ ልብ ቢኖረን ኑሮ ያሳድግህ🥰🥰🥰
2026-08-14 17:22:19
347
genetabyotu
macdus :
የኔ ማር❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏
2026-08-14 17:49:47
64
user5507397581504
1212 :
ቤቢየ ለኛ ለህፃናት ስትል ኢትዮጵያን ሰላም አዲርጋት ብለህ ጠይቅልን
2026-08-15 05:53:22
74
salmawit.eshetu
መክሊት የድንግል ልጅ :
እደኔ ደጋግሞ ያየ የፈጣሪ ድንቅሰራ 🙏🙏🙏🙏
2026-08-14 18:28:08
38
habtam.wodajo
ብላቴናዋ የሚካኤል ልጅ❤️✝️💝 :
የኔ አባት❤️❤️🥺
2026-08-14 20:31:44
9
tomyemaryam
ሊስትሮው tomi ሞካሪው ጠካራው :
ከወለደው በላይ የፈጠረውን በደንብ ያቃል
2026-08-16 21:56:32
9
nigatyemareyamlij6
ንጋት የማርያም ልጅ ❤️🙏 :
ለምን አለቀስኩ 🥺የኔ አባት ቸሩ መድሃኒያለም በጥበብ በፀጋ በሞገስ ያሳድግህ ❤️❤️❤️🥰🥰መድሃኒያለም አባቴ ፍቅርህ ይለኛል 🥰🥰
2026-08-14 18:26:36
29
sbba7a
Selam Sbba🪴☦️ :
ማርያምን እያወሩ ነው። እዩትማ የህጻኑ/ኗ ደስታ🥺🥰
2026-08-15 06:45:16
8
tsinatdawit1
Tsinat Orthodox🌺 :
የኔ ወርቅ ምን ያክል እየተግባቡ እንደሆነ የፊቷ ገፅታ ይናገራል🥰
2026-08-15 19:24:19
8
munayo5
ሰብለወንጌል የበዛብህ♐️♐️♐️ :
ምናለ ተመልሼ ህፃን በሆንኩ😭😭😭😭😭
2026-08-15 07:08:08
8
user1322371234393
ገብርኤል አባቴ⛪🙏 :
ስናድግ ቆሸሽን ቀቅፉ ወጣን እንደ ፍቅርህ እንደ ቸርነትህ አኑረን አባቴ😥😥😥
2026-08-14 23:59:07
13
user6087567735205
ተመስገን አምላኬ 🙏የነገን ኣተ ታዋቅለህ ❤ :
ምን እያልከወ ነው ምንስ እያለህ ነው 😢😢😢😢
2026-08-15 09:00:44
6
user840248533
☦️ማርያም🥀ለኢትዮጵያዊ🇪🇹 :
እግዚአብሔር ያሳድግላቹሁ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-08-14 12:38:23
10
user4835194305820
miletetsega birhane :
💔አቤቱ ጌታሆይ💔 እኛንም እደህፃናቱ 💔አዲስ💔ሰው አድርገን እንደገና ስራን💔💔💔💔
2026-08-15 23:19:27
32
.belay21
አግማስናት በለኝ አባየ🖤💔 :
ምስክር ያዙ ይህህፃን አሁን የተመከረውን ለመጨረሻው ትውልድ ይናገራል🥺🥺🥺🥺🤲🤲🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
2026-08-15 17:25:36
15
m331784
Ⓜ ወዛም☦️ :
ከ22ቱ ፍጥረታት እንዴት ነው ለኔ አብልጠህ የወደደከኝ እያለው ይመስለኛል🥺🥰
2026-08-16 15:29:44
11
leo0449486
*Leo❤️♌👸🤍 :
የኔ ንጹህ ❤️እንዳንተ በንጹህ ልብ ያወራውት ግዜ ናፈቀኝ
2026-08-14 19:00:04
6
.ledate
ልደት🫰Emy world :
እወይ የኔ ጌታ እያጫወትህ ይሆናል ምን እያወራችሁ ነው 🥺የህፃናት ልብ ቢኖረኝ ምን አለ ከመሰራው ሀጥያት እቆጠብ ነበር🥺🥺🥺
2026-08-15 10:45:56
15
To see more videos from user @beza._tikto, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About