@mulugeta2124: ዶ/ር አለማየሁ ዋሴ ክፍል3

Mulugeta
Mulugeta
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 14 August 2026 13:21:58 GMT
190178
10844
386
2769

Music

Download

Comments

asnewa21
The great_🐆 :
ዶ/ር የሆነ ሁሉ የሚናገረው ትክክል ነው ብሎ መውሰድ ትክክል አደለም ብለን አልፈነዋል
2026-08-15 15:30:46
49
121.......ethiopia
Zeki__@12 :
እና 17 አመት እድሜዬን የጨረስኩበትን ዲግሪ ለምን ቤቴ አልሰቅለውም ዶ/ር አትሳሳቱ
2026-08-14 18:19:16
53
kun.aguero978
በቃሉ አለምነህ :
ልክ ነዎት ዶክተር ግን ለልጆች ማበረታቻ የሚሆን የሚታይ ነገር ያስፈልጋል
2026-08-14 15:14:05
24
user15958188474
Gizachew :
በነገራችን ላይ የተሰጠው ማብራሪያ እራሱ ትክክል አይመስለኝም
2026-08-14 18:56:22
31
kulusenay12
@Kulu-Senay21 :
ደግሞ ዶክተር ነው ኧረ ከዶክተር ማህይም የሚል ቃል አይጠበቅም ምነው ዶክትሬቱ የተገዛ ነው
2026-08-15 04:35:05
28
zemwnay
zemwnay :
I don't understand the correlation between degree pictures with lack of knowledge. it's a total mismatch
2026-08-14 21:45:40
6
re.united.red
Reunited :
That is wrong, most graduate photo posted on the family house by dad or mom for their proud, I would like to ask this esteemed person " do you think educated person in ethiopia treated fairly?" since phd holder or MD is not affording to live
2026-08-14 19:33:08
3
sabikonjiye
Sabiye Hailemariam❤ :
አስተያየትህ ግን ትክክል አይደለም የሰውን ድካም ከንቱ አታድርገው
2026-08-15 07:26:44
10
965232910u
Kidan :
አቤት እውቀት ..ደሞ ያጨበጭባሉ..it is just a memory
2026-08-15 13:11:24
3
asmamaw.le
Asmamaw le :
ምንም የምረቃ ፋቶ የሌለኝ እኔ🥰
2026-08-14 18:02:08
8
abrham.alemayehu5
Abrsh ዘጎጃም :
ተው እንጅ ዶክተር ሁሉን በጅምላ አይወቀስም
2026-08-14 23:19:05
3
8ub29
Abraraw Terarew Tegfto :
እንግዜ የሱ 3/4ከቤቱ ተለጥፉፎ ይኖራል
2026-08-14 19:26:25
3
belutkilvv7
me :
ይሄንን ቪዲዮ ካየሁኝ በኋላ ፎቶግራፌን አወረድኩኝ ።
2026-08-15 14:24:50
2
seb.qiya
Seb Qiya :
አንቂ፣ ወይስ አናቂ?
2026-08-17 08:28:59
0
ethipia7
dagnanesh :
ያልሰቀልኩትስ እኔ😂😂😂
2026-08-15 07:13:11
1
desalegnasaye337
[email protected] :
mihayim doctor
2026-08-14 20:10:36
1
user2410661052563
123456789 :
አንተ የሰራኸው ምንድን ነው
2026-08-15 12:07:58
1
desu883
desu1921💫 :
ዲግሪ እና ማስተር አለኝ ግን እስካሁን አንድም ፎቶ የለለኝ እኔ በቃ ጨረስኩ ስራ ያዝኩኝ ትዝ አይለኝም
2026-08-15 03:10:49
0
user3997325461252
Henock :
የኔ ልዩ ትለያለህ
2026-08-15 18:19:26
1
anleyliyew0
anley liyew :
ተው ትምህርት አያስፈልግም እንዳማለት ነው # አይፖሎ ቼክ
2026-08-15 04:40:32
1
nohe011328
ኖህ :
ተሳቀልን ብለን ዝም ብለን የምናቀረሽ ሰዎች አለን ስንት እናቶች ጎብጠው ልጆቻቸውን አስተምረው አስመርቀው ልጆቻቸው ስራ ባይዙላቸውም ፎቶውን ሲያዩ ይፅናናሉ ይኤ የነውረኝነት ንግግር ነው😡😡
2026-08-14 20:59:40
1
taye7687
Taye :
የተማረ ይግደለኝ የምር ምርጥ ሠዉ
2026-08-14 16:10:27
4
yitayew_br
Yitayew :
ተመራቂው ፎቶው እንዲሰቀል ፍላጎት ባይኖረው እንኳ ቤተሰብ እጅግ ፍላጎት አላቸው። እነሱን ለማስደሰት ሲል የሚያደርግ አለ እና በጅምላ አይፈርጁ። ዶክተር!
2026-08-15 15:48:50
1
user3582469962336
የመከነሰላማ :
የእኛ የምርቃት ፎቶ መውደድ ግን ከእናንተ ማዕረግ መውደድ አይበልጥም
2026-08-15 18:48:40
1
user6872035963203
ወልደ23 :
ፎቶ አዠው ነበር ለማሰራት ልተዎው ነው🤣🤣
2026-08-15 01:53:42
1
To see more videos from user @mulugeta2124, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About