@emperor_275: #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #habeshatiktok #foryou #fyp #ኢትዮጵያ_ለዘለዓለም_ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹

ሞዓ-አንበሳ
ሞዓ-አንበሳ
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 14 August 2026 14:33:56 GMT
171358
10399
230
1008

Music

Download

Comments

hilayhagerselam
ema :
good house GOD please more give house for him generar for took man please loss monthly salary
2026-08-18 18:40:18
0
user8362779378695
user8362779378695 :
whtat else other ,why new billarnse
2026-08-17 12:14:59
0
user9613075653697
yene :
እስቲ በነካ እጅህ የዘመኑ ባለስልጣናትንም ስራልን
2026-08-15 21:28:18
82
user98296102472300
yonas :
የዘንድሮንም ስራልን
2026-08-16 05:31:21
23
tame81674
tame :
wehitme
2026-08-17 09:44:58
0
haile.amar
haylesh :
ጀግኖች ናቸው👌
2026-08-17 09:31:50
2
abdi.falcao.30
user85500485296 :
ከአብይ አህመድ እነሱ ይሻሉን ነበር
2026-08-16 11:45:58
12
user8127200624971
አባስ ቡና :
ምንም ማለት ነው ሲያሳቸው ነው ።
2026-08-15 21:25:17
17
solomrvco7j
ፍቅሪን ውሃ በልቱት ቀረ :
አንኳን ወሰዱ ዛሬም ባለጊዜዎች ከነሱ በላይ በደሀው ህዝብ እንባ እየገነቡ ነው
2026-08-15 13:29:55
9
dontworrytoomuchgodknows
@ teemti🦋🦋 :
የት ነዉ የተጣላቹ ኤሄ ሁሉኣልፍ ምኔወራበት ግዜ ያምጣልን
2026-08-16 06:33:03
1
daraartub
Daraartu/B :
ወንድሜ ቤት ብቻ አይደለም ማዓት ፋብርካዎችም አሉ
2026-08-16 10:40:11
2
user4046352623205
የቢሆን አለም :
የዛሬወቹ ኤምሬት ይሰራሉ ማለት ነው
2026-08-16 06:47:12
4
user323713241130
አያልነህ ጌትነት :
ይሸጥና ላዲሱ አመት ዘይት ይቀንስልናል።
2026-08-16 00:48:32
0
abebe.abebe930
Abebe Abebe :
እሴይ አበጅ
2026-08-15 15:31:33
4
user9813488177959
abi coca :
አረ ተው ባክ
2026-08-16 03:42:20
2
www.tiktok.comboru
belay :
እነሱ ብቻ ?
2026-08-16 09:01:33
1
meda.fitsum
Meda Fitsum :
የዛሬ ባለስልጣናት ብጎጆ ናቸው ሚነሩት?
2026-08-15 17:37:01
3
nahi10881
nahom :
ስለ ኦቪድ ሪልእስቴትም ስራልን😅
2026-08-17 13:25:13
1
robelassefa46
ROBEL :
በዛው አትላስ ያለውን የታከለ ኡማን ቅንጡ አፖርታማ አሳየን
2026-08-16 11:34:09
1
tesfayteshale
Tango :
ውሰደው አልንህ እኮ ?
2026-08-15 16:58:34
1
heganabe
heganabe :
ነግ በኔ በል
2026-08-16 08:58:42
1
abdulhakem.abdura
Abdulhakem Abdurahim :
ውሸት ነው
2026-08-16 04:23:39
1
nabadsoma21
Ejjoolle boorana :
የኛ መንግስት ነገር ነው የሚገርመኝ መዝረፋቸው ሳያንስ ሀገር እና ህዝብን በጦርነት ሲያተራምሱ የዋህ ሆኖ መታየቱ ያበሳጫል በጣም።ህዝብ ነው ዋጋ እየከፈለ ያለው በግለሰቦች እኩይ ተግባር🙄🙄🙄አለም ላይ የትኛውም መንግስት የማያደርገውን ነው እያደረገ ያለው።ቢያመሰግኑትስ ጥሩ አልነበር??🤔🤔🤔
2026-08-15 18:51:32
1
alebayu
alebayu :
እና ምን አርጉ ነው ምትለን። ከቻልኩ የአሁኖችን ንገረን
2026-08-16 05:07:52
1
sebleafrem0
sebleafrem :
አንተ ደሞ ደግ አረጉ ምነው የብልጽግና አታወራ እነሱ አቢያንስ መብታችንን ነፃነታችንን ጠብቀውልናል እኖ
2026-08-16 12:10:02
1
To see more videos from user @emperor_275, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About