@ebmedia123: ወልደጊዮርጊስ ለዶ/ር አብይ ያቀረቡት ጥያቄ ክቡር ጠቅላይ ሚንስትር፣ ለአራት ዓመታት በትጋት ያዘጋጀናቸው የቴክኖሎጂ ፕሮጀክቶች የዲጂታል ኢትዮጵያን ግቦች ለማፋጠን፣ ህገወጥ ግብይትን ለመቆጣጠር፣ ቱሪዝምንና የውጭ ምንዛሬ ገቢን ለማሳደግ ያግዛሉ ብለን እናምናለን። የምጠይቀው 30 ደቂቃ ብቻ ነው፤ ፕሮጀክቱን በቀጥታ እንዳቀርብልዎ እድል እንዲሰጡኝ። ተገቢነቱ ከተረጋገጠ ለሀገራዊ ጥቅም እንዲውል ሙሉ ትብብር ለማድረግ ዝግጁ ነን። ወልደጊዮርጊስ ይልቃል ቢተው – Dubai, UAE #ሀበሻ🇪🇹🇪🇹🇪🇹tiktok #ፍቅር➻ብቻ🖇ፍቅር➻ብቻ❤🥀🔐 #ልብ_ሰባሪ_ዜና😭😭😭 #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #ትግራይ_ንዘለኣለም_ትነብር🙏🇻🇳

ᴇʙ﹏✍ᴍᴇᴅɪᴀᴾᴿᴼシ
ᴇʙ﹏✍ᴍᴇᴅɪᴀᴾᴿᴼシ
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 14 August 2026 14:39:30 GMT
60315
846
20
100

Music

Download

Comments

user6187085912668
ዘዉዲነሽ :
👍
2026-08-14 17:27:31
1
user9886545194525
ARSENAL 14(2026) :
በአንተ ስም አሰር ሺ ተበልቻለው
2026-08-22 10:41:00
0
sirajesualieh403
Siraje Sualieh :
አጃጅለውይህንህዝብ
2026-08-14 19:59:31
0
mamu36745
መሙሽ ሁሉ በታስፋ :
ውሸት ነው እንዳትበሉ እኔም ታበልቼለሎ
2026-08-15 08:51:49
0
user4935244769626
user4935244769626 :
ወልደ'ሰራ፣የሚሰራሰው፣ብዙ፣ነገር፣ይጋጥማሉ፣መከሰርም፣እና፣የተለያዬ፣ነገሮች፣ሊነሱብህ፣ይችላል፣ነገር፣ግን፣የአንተ፣የፈጠርከው፣ፖሮጀገክት፣ጥሩ፣ሊሆን፣ይችላል፣ግን፣ከመነሻ፣ተማራ፣ከተለያዬ፣የአገር፣ውሰጥ፣ባለ፣ሀብቱች፣አሉ፣ፈገተው፣የሚድሩ፣በብዙ፣ነገር፣ህዝብን፣የሚታደጉ፣እውነት፣እዘው፣ሰለእውነት፣የሰሩበት፣የሚከፍሉ።እኔ፣እደዛ፣ቢሆንብየ፣አምናለው፣እውነት፣ከይዝክ፣ለአንተም፣ጥሩ፣ነው።
2026-08-15 16:09:20
0
martha.tefera2
Martha Tefera :
🥰
2026-08-14 19:10:54
0
user22293472518122
user22293472518122 :
good
2026-08-14 17:39:10
0
enageda
enageda besha😍 :
135465267👍👍👍👍
2026-08-16 20:27:07
0
yabebale2
Yabebale :
ሀሳቡን ዶ/ር አብይ አህመድ ይቀበልታል ብየ አስባለሁ ወልዴ ጎበዝ ታታሪ ልጂ ነው ነገር ግን ሶሞኑን የተፈጠረ ነገር አለ እሱ ፈጥነህ አስተካክል ።
2026-08-14 20:49:58
1
birsh6
brsh7 :
ይህ ወንበዴ የኢትዮጵያ መንግስት ሊያጭበረብር ይፈልጋል የሰራው ወንጀል ለማረሳሳት
2026-08-17 01:36:33
0
user8368866851940
alem tesfay :
❤❤❤❤❤❤
2026-08-17 10:00:31
0
nanabekele
NanaBekele :
😃😃😃😃😃😃
2026-08-16 20:36:54
0
nsrdnns
nasiradin :
🥰🥰🥰
2026-08-16 21:07:37
0
sintayehu954
ፍቅር ጠፋ :
😂😂😂😂😂
2026-08-15 04:56:35
1
sintayehu954
ፍቅር ጠፋ :
🥰🥰🥰🥰
2026-08-15 16:12:21
0
user4088285070876
Mamush zegey :
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-08-14 17:28:57
0
user1950161492752
ልሳነወርቅ :
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-08-14 16:48:49
0
user7746867186996
ለይኩን :
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-08-18 11:33:03
0
To see more videos from user @ebmedia123, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About