@seidmuhe360: #አዲስአበባ #landmanagement #የመኖሪያ ቤት መሬት ከ500 ካሬ ሜትር እንዳይበልጥ የሚደረገው ገደብ የተወሰነው መሬትን ፍትሃዊ ለማድረግ ከተማን በአግባቡ ለማልማት እና የመሠረተ ልማት አቅርቦትን (ውሃ መብራት እና መንገድ) ለሁሉም እኩል ለማዳረስ ነው። የከተማ መሬት ጥቂት ሰዎች ብቻ በስፋት እንዳይቆጣጠሩት እና ለብዙኃኑ ዜጎች እንዲዳረስ ነው (የልማት አቅም) ከአቅም በላይ የሆነ ሰፊ መሬት ተይዞ ሳይለማ እንዳይቀመጥ ነው (መንግሥት) ለሕዝብ ጥቅም ሲል መሬት ሲረከብ ወይም ለተነሺዎች ምትክ ቦታ ሲያዘጋጅ የሀብት አጠቃቀሙን ሚዛናዊ ለማድረግ። #foryoupage❤️❤️ #foryoupageofficiall
➥𝗘𝗻𝗴𝗶𝗻𝗲𝗲𝗿➥♻️360🇸➥Ⓜ️⚡️
Region: ET
Friday 14 August 2026 17:27:51 GMT
Music
Download
Comments
dodola :
wunt naw. zirfiya kalhon
2026-09-16 17:29:50
2
sigitan -Adugna 123 :
jiradhu uuuuf gafi uummatati 👌👌
2026-08-17 16:47:56
46
teshe man 2334 :
እውነት ነዉ በትክክል
2026-08-16 17:45:52
44
ክብር ለሴቶች :
ምንም ቤት ለሌለውስ ?ጥለሽው ለምትሄጅው ተካፍለሽ ብትኖሪስ?
2026-08-15 16:23:57
41
Niguse Hurbe :
jigna
2026-08-15 15:34:01
40
@jerry🔒 :
ጀግና ሴት ሺአመት ኑሪልን የኔ ደግ እናት🥰🥰🥰
2026-08-16 16:26:11
41
chala hayle :
ጃግና የአገረ ልጂ እዲሜያብዛሁ
2026-08-20 10:49:34
34
Elsabet Muleta :
ጀግና፣የኔምጥያቄ፣ነው?
2026-08-31 19:19:28
24
user90887972163040 :
እኛስ ምን እንሁን
2026-08-15 19:53:39
42
yaba :
አንች ጀግና ይመችሽ
2026-08-17 06:51:20
50
zizu :
መሬት የህልውና ጉዳይ ሆኗል
2026-08-16 16:25:50
45
H B :
jagina
2026-08-15 16:03:25
36
121212 :
እንካን አድሺ ካሬ ይቅርና መቶ150 የተበው እንካን ያላገኜ ብዙ አርሳደር አለ ዛሬም እያ ላቃሰሴ
2026-08-15 06:22:31
34
solomon Fetene :
እውነት ነው ።
2026-08-16 02:02:26
35
anant koo :
jgkn 👍👍👍👍👍👍👍👍yes
2026-08-17 18:44:06
37
እግዝአብሔር እራኛዬነው :
እኛም አለን አይደለም ድንጋይ ወርውረን ወያኔ ሀገሯዋ አስገብቴን ዘሬ እንዳ ቄሮ ተራሳን ዶ /ር አቢይ ምካሩት አልሳማም ከሌ ቄሮ የቅባታል ርቦናል ጣምቶናል ቸግሮናል ቤት አልባ ኔን ተስፋ ቆርጤናል (irraa dibaa dhisaa jijjiramaa dhuggomsaa oromiyaa inxxuqinaa Nudhisaa Sabaaf dhabbadhaa Mottumaa kenyaa Gorsaa Yottolee Qawee Bittanii Yodidee shimala Bittaniim Soda inQabnuu
2026-08-16 13:46:08
30
adanech :
🙏🙏🙏jegna set🙏🙏🙏 unetun nigeri
2026-08-15 18:07:45
34
user90887972163040 :
ትክክል
2026-08-15 19:53:27
32
Nardos Jesus :
አይ አንቺ እኛ ሁሉንም አጣን 1.50እንኩዋን ካርታ የተሰጠበት ካርታ በያዝን 3ወር ሳይሞላ ። አንቼ ላምስት መቶ ተከራከሪያለሽ እኛ ወዲትም መኤድ ማውራት እንኩዋ አልቻልን እስኪ ጢና ሰላም ይስጠን ወረዳ 6ገበሪዋች ሰፈር መንዲዳ እኔን የቆጨኝ 6 አመት በላይ ፈየል መጠናከሪያ ፎቶ ኮፒ ምናምን ትርፊ ወጪ እስከዚህችኝዋ ቀን ።እግዚር ብቻ ይየው
2026-08-15 06:34:44
21
mister07 :
የወኔ🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-08-15 17:02:19
35
natan 1219🦋 :
ጀግና እህታችን በርቺ አለን ከጎንሽ
2026-08-20 03:50:43
33
Dinu man :
best information thank you
respect video
2026-08-17 11:28:52
48
sisko ze amanu'el :
wow 👌 👏
2026-08-15 15:16:47
28
jirraa :
dhugadhaa jituu kanumaa
2026-08-15 18:42:58
36
@birukAlemayew12 :
ልክ ነው ቀሪውን ማን ሊወስደው ነው
2026-08-19 05:58:06
28
To see more videos from user @seidmuhe360, please go to the Tikwm
homepage.