@gy162127:

ዜድ '፳፩' የክርስቶስ!⛪️💞
ዜድ '፳፩' የክርስቶስ!⛪️💞
Open In TikTok:
Region: SA
Friday 14 August 2026 17:43:55 GMT
60370
15126
400
1910

Music

Download

Comments

welx.abera
Welx Abera :
ewenet new AMEN
2026-08-16 14:38:46
0
menkemnataney
natan :
212121🙏🙏🙏
2026-08-16 14:08:09
0
binebananaeth
nuhamy Abrham :
amen ledegshe yabkag🙏🙏🙏
2026-08-16 13:13:14
0
user1113638351820
user1113638351820 :
🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩 ewnt. new. ewnt new
2026-08-16 07:50:46
1
fevi333
Fevi Shoes 👠 :
እኔ ምስክር ነኝ ቃፅላ ማርያም የልብ ኬዝ ያለባት ልጂ ነበረችኝ ፀበል አፀበልኳት አልቅሸ ለመንኳት ማርያምን ዶክተሮቹ የልብ ክፍት ነበር ያሉት ከየት የመጣ ስጋ እንደሆን አይታወቅም ልቧ ክፍተቱ እየዘጋ ነው አሉኝ ቃል በቃል ያሉኝ ይሄ ነው አሁን በቅርብ ለሌላ ህክምና ቸክ አስደርጊያት ነበር የልብ ኬዝ አለባት ማን ነው ያለሽ አለኝ ክብር ለድንግል ማርያም ይሁን 🥰🥰🥰🥰🥰🥰ተመስገን
2026-08-16 03:09:31
48
user3934084588407
yohana 71621 :
yessssss thanks 🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️🌹🌹🌹🌹🌹❤️❤️❤️🌹🌹🌹🌹🌹🙏🙏🌹❤️❤️❤️🌹❤️❤️❤️❤️🌹🌹🌹🌹❤️
2026-08-16 10:52:36
1
asmir212121
asmir :
maryam maryam elllllllllllllllllllll🙏🙏🙏
2026-08-15 12:57:31
0
mahlet.abay24
Mahlet Abay :
ከልቤ በእውነት አምናታለሁ ክበሪልን እናቴ!
2026-08-15 18:44:33
46
herankuku420
@marcy kuku💌👑💗 :
ትክክል የኔእናት ሚስጥረኛዬ የስደት ስቄ🙏🙏🙏
2026-08-15 20:07:19
11
ejinsu.mintesenot
Ejinsu Mintesenot :
እውነት ነው እድገና ስው አረገችኝ
2026-08-15 15:02:18
25
aman.hair3
Aman hair :
የኔ እናት ማርያም የብርሀን እናት ሁሌ አለች ከጎኔ ወላዲተ አምላዕክ🙏🥰🙏🥰🙏🥰
2026-08-16 09:28:26
3
userjerryjerry3
Jerry tsegaye :
የኔ ድንግል ማርያም ጠይቂያት የነሳችኝ ምን አለ ስሟ ለዘላለም የተባረከና የተመሰገነ ይሁንልኝ🙏🙏🙏🙏
2026-08-16 06:17:44
4
tigistkfile
Tigist Kfile :
እውነት ነው በትክክል🥰🥰
2026-08-15 18:46:43
6
wengelgetu
Wengel Getu :
በትክክል የኔ እናት ድንግል ማርያም
2026-08-15 18:50:24
9
mekdi6946
mekdi :
እውነት ነው ስለ ሁሉ ነገር እናታችን ቅድስተ ቅድሳን ድንግል ማሪያም አለች 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-08-16 08:35:22
3
._______bored1234
YE DENGEL MARIAM LEJ :
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏
2026-08-15 15:14:19
4
abir.gezahegn8
Abir Gezahegn :
❤️❤️🙏🙏🙏ማርያም ❤️
2026-08-15 12:15:53
4
emebrhan123
❤️ :
ፈጥኖ ደራሼ ናት የንጉሴ እናት ❤️❤️❤️
2026-08-15 09:57:28
1
alemnesh997
Alem Nesh :
Amen
2026-08-15 10:14:11
3
tesgshi
Tsgiti@❤ :
እውነት ነው ዋናው ማመን ነው
2026-08-15 16:37:23
3
almazfikir
እግዚአብሔር ሆይ አንተ ጠብቀኝ :
Amen AmenAmen
2026-08-15 10:54:52
4
berryberryasmi
ሳምኬት :
እመ አምላክ 🙏🙏🙏🙏
2026-08-15 20:27:14
1
user57047560227487
Royal_girl :
ይሄው እኔም ምስክርነኝ ቁሜለህ
2026-08-16 08:00:10
1
user214070414906
mandie :
ሠው ያረገች እናቴ የጭንቅ አማላጇ
2026-08-15 15:40:43
1
yodi1399
hannah :
እውነት ነው ሰረጅሪ የምታደርግ እናት አለችን ምንም ጥርጥር የለኝም ። እናቴ እወድሻለው
2026-08-16 04:47:24
1
To see more videos from user @gy162127, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About