@doki_inchrist: #dak_inchrist

Dåk
Dåk
Open In TikTok:
Region: US
Friday 14 August 2026 17:47:23 GMT
597875
79295
2997
11056

Music

Download

Comments

dr.abiy
ዶ/ር ዐብይ ታደሰ (ENT&HN surgeon) :
አንተ ጀግና ነህ👏👏👏
2026-08-16 12:40:39
7321
selamb13
⚡️selam ጎንደሬዋ "DD" fan' 🦚 :
አሁን ምን ይሉታል ይሄ አጋጣሚ ወይስ ምን 😳ጌታ ምስክሬ ነው አሁን ከቢሮ ስወጣ i phone 17 እና በፖስታ የተጠቀለለ ብር አግኝቼ ለጓደኛየ ደውየ ነግሪያት እዳመልሺ ብላኝ ከራሴ ጋር አውረቼ ልመልስለት ተደዋውለን taxi ውስጥ ሁኜ ነው ገና ከመክፈቴ ይሄ ቲክቶክ የመጣልኝ ቆይ ቲክቶክ ጠንቋይ ነው😳
2026-08-24 18:54:24
359
yasuni98
yasuni :
ለምን በ ሚሊየን እአይሆንም 2 ጊዜ እአላስብም የሰው ሀቅ የሰው ነው ።
2026-08-15 03:34:11
4457
addisite8
addis :
Bless of Holly God be unto you and your beloved families ❤️🙏
2026-09-09 15:18:13
0
tigst.love8
Tigst Love :
የሰው መውሰድ የራስን ያሳጣል ወንድሜ
2026-08-14 21:37:59
3963
tilly2025_tg
𝕋𝕚𝕝𝕝𝕪ᵗᵍ🇨🇦🎬🇪🇹 :
You choose to do the right thing 🙏🏽that makes you a good person 🫡
2026-09-09 13:54:31
0
abategirma733
account A :
ብዙ ማለት ፈልጌ ነበር ግን smart ነህ ሰላምህን ታጣነበር
2026-08-14 19:04:44
1248
futsum.fades
FUTSUM BARBER 💈 :
waw bless you man🥰
2026-09-09 10:50:51
0
mulugeta.hagos2
mulugeta hagos :
2018በጤነኛ ሰው ሊያልቅ ነው ነዓመቱ ምርጥ ሰው
2026-08-15 18:25:54
1848
letish.ekubay
Letish Ekubay :
ፈጣሪ ይባርክህ ከዶላሩ የበለጠ ጤና ዕድሜ ሃብት ንብረት ይስጥህ
2026-08-15 08:23:27
471
kassahun.jesuse
Kassahun Jesuse :
ተባረክ በጥቂቱ የታመነ በብዙ ይሾማል
2026-08-15 03:40:16
414
user6562495555452
user6562495555452 :
እኔ እኮ እላለሁ ምድራችን ላይ ጥቂት መልካም ሰዎች አሉ።
2026-08-16 06:59:44
769
guenetalexandermimmi1
Guenet Alexander Mimmi :
Ewnet new
2026-09-09 06:48:52
0
habeshabyyanet
ያኔት🧸🤎 (👗⚜️By Yanet) :
I know the feeling! I lost my bag on the Zurich–Geneva tram, but luckily a kind elderly woman saw me and turned it in to Lost & Found. Bless you 🥰🙏
2026-09-09 06:31:38
0
rutb9
@rutb9 :
ታድለህ መታደል ነው ተባርክ🥰🙏
2026-08-15 05:05:58
292
tigist.bulcha0
tigist bulcha :
zerke yibarke🥰🥰🥰
2026-08-14 18:43:36
359
hasblue_01
Hassen_Bluemarket :
አንድ አባት ያሉት '' ሰው የለም እንዳይባል ሰው አለ ቀን የለም እንዳይባል ቀን አሉ'' ባላሰብከው በኩል አላህ ይረዝቅህ ማጣትን ያርቅልህ እኛንም ይረዝቀን ኢንሻአላህ
2026-08-24 16:46:19
42
judi6741
judi :
ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ምርጥ እዉቀት🥰🥰🥰
2026-08-15 03:07:40
133
kerenmeninng
keren meninng :
ታማኝ ሰዎችን ያብዛልን !!!
2026-08-21 06:50:50
16
judy.wusaye
judywusaye :
Please call and give him god bless you
2026-08-16 12:36:40
189
fkr.fkr2233
Fkr Fkr :
ማብራሪያም አያስፈልግ የሰው ንብረት የሰው ነው አለቀ
2026-08-16 06:21:41
39
unlimete12
"_ኦ“fficial"➡️ :
ለምን አነሳሃው ታዲያ ማን 😁 አኛም አንስተን ኮ አንመልስ ሳለን 😎
2026-08-16 20:05:07
238
betybety977
Betelhem :
ያንተ አይነቱን ያብዛልን ያለህን ያብዛልህ
2026-08-15 07:24:52
123
To see more videos from user @doki_inchrist, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About