@yeshuferochiembatebaki: ኮድ 3 A11786 የሆነ ቡና የጫነ ካሶኒ ከሰበታ ዲማ ኬላ ሾፌሩን በማፈን መኪናውን ነድተው ዘራፊወች ይዘው አዲስ አበባ ገብተዋል ጋርመንት ድረስ ታይተዋል የሚል መልዕክት ደርሶናል።

የሾፌሮች ድምፅ
የሾፌሮች ድምፅ
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 14 August 2026 18:38:01 GMT
105036
4228
61
4091

Music

Download

Comments

user9475271169379
dawit :
ከደብረብርሀን እስከደብረሲና ባለው መንገድ በዚህ ሰሞን በጣም በተደጋጋሚ ዝርፌ ስላለ ወደዛ የምትሄዱ ከመሸ አትሂዱ
2026-08-15 02:47:00
13
hailuasefanegatu0
Hailu 12 :
ኮዬ ተገኙ አልተባለም ሹፌሩ እና ረዳቱ
2026-08-15 07:09:00
3
user2143368359732
ጌች ጂብሰም :
አሁን ቲክቶክላይ መኪናውን አይቻለው ባዶውን ቁሞ
2026-08-15 20:55:33
2
girjaganaleeg3
girjaganaleeg3 :
beyesus bel eng bemaram atbel
2026-08-15 10:11:54
0
danielkifla5
ኬር ዘንጎ :
ይኤን የሚያህል ንብረት ጂፒየስ የለውም ?
2026-08-15 08:12:09
6
0949has2
Dimma :
መኪና ተገኝቷል ኤየተባለ ነው
2026-08-15 13:39:42
5
fekadu.gebre3
Fikadu የጽዮን ማርያም 2112 :
ጭራሽ ወደ አዲስ አበባ ተነድ? ። ወገን እግዚአብሔር ይርዳችሁ።
2026-08-15 08:00:06
4
user15630446907254
user15630446907254 :
አይ ጊዜ ምን አሣየኋን
2026-08-15 08:32:03
3
user2382718430655
ዱቬና ጦርነት ያስጠላኛል :
ና እዚነው
2026-08-15 15:59:50
1
user2758005232319
Yohanes :
እረ ወደየት እየኸድን ነው
2026-08-15 16:01:18
2
dawude009
Best of the best :
ገላን ኮንድሜንየም ቆሞል
2026-08-15 13:08:24
3
user901058063566
Abdu Hijira Tepi :
ቡናው ተገኝቷል የሚባል መረጃ አለ
2026-08-15 20:31:48
1
malese.2123
Malese 2123 :
Galen. kondeneme west komawel
2026-08-15 15:57:36
1
user2310239562933
ዘረኝነት ቆሻሻ ነዉ :
መቼ ነዉ
2026-08-15 06:34:51
2
user9061837902325
user9061837902325 :
17000000
2026-08-15 05:44:52
2
alem27278
alem :
ayi zemen 😭😭😭😭
2026-08-15 20:23:00
1
abas19h
jtk :
2026-08-15 16:38:47
1
user15630446907254
user15630446907254 :
መነሻውን ቴፒ ያረገው ሹፌር ድማ ኬላ /ሠበታ መግቢያ የገጠመው ፈተና ያሣዝናል ግንኢትዩጽያ መንግስት አላት ያሣዝናል
2026-08-15 08:36:41
4
girjaganaleeg3
girjaganaleeg3 :
besilase iyshalim?
2026-08-15 10:10:16
1
wende5134
ወንዴ :
ማን ይይዛቸዋል, ምን መንግስት አለና።
2026-08-15 11:32:43
1
mameman0415
ሶብረኛው :
ገላን አካባቢ ቆሟል እያሉ ነው ጠይቅ
2026-08-16 04:00:07
0
natideman1
𝖓𝖆𝖙𝖎 𝙙𝙚 𝖒𝖆𝖓 :
ጅፕኤስ ትልቅ ጥቅም አለው ለዚህ አይነት ሁኔታ
2026-08-16 10:18:56
0
hailuasefanegatu0
Hailu 12 :
ገላን ኮንደሚኒየም ቆሟል መኪናው ሄዳቹ አግኙት
2026-08-16 04:53:33
0
tiktoktiotok1
Ethio sovereignty :
ነሀሴ 7/2018 የታገተ መኪና አለ ወንድም
2026-08-17 08:30:00
1
alex.arsenal7
Alex Arsenal :
ገላን ኮንዲሚኒዬም ጋር ቆሟል ብራዘር
2026-08-15 12:16:30
1
To see more videos from user @yeshuferochiembatebaki, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About