@abreshdesta28: 👉Maintenance የሄድኩበት ቤት ያጋጠመኝ #@ሔኖክ የኤሌክትሪክ ዝርጋታ 🇪🇹💡💡 @SY ኤሌክትሪክሽያን @E-Light ኤሌክትሪካል ስራ እና ካሜራ ገጠማ @Estif ዘይድራስ 💫 @Ab electrical works @Tegegn □

AB  Electrical Work
AB Electrical Work
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 14 August 2026 19:27:37 GMT
31205
1437
108
60

Music

Download

Comments

user4105626915979
Nigussie Walie 16 :
volt meter ትሸጣለህ እንዴ? ወይስ ትርፍ volt meter አለህ? እስኪ እዛው continuity ላይ እንዳረግከው double fath ቼክ አርግበት ጥንካሬውን እንድናይልህ
2026-08-15 01:14:27
8
sy076846
SY ኤሌክትሪክሽያን :
እንደዚህ ሲያጋጥመን fridge በባህሪዉ Short cercuit ያሳያል እሱን ነቅለን check ብናረገዉ ከሱ ካለፈ ደሞ should we dismantle the existing connection & redo itwith a new neutral wire as a solution bro🙌
2026-08-15 03:57:21
17
abreshdesta28
AB Electrical Work :
@AB Electrical Work:❗️❗️እንድታስተዉሉ ምፈለግዉ ነገር ኮንቲኒቲ ሳይ ቆጣሪ አጥፍቻለዉ ብሬከረ በራ ማለት power አለዉ ማለት አደለም ከ ኮንቲኒቲ በሁዋላ ነዉ ቆጣሪዉን ያበራሁት እና ደሞ ኮንቲኒቲ እያሳየኝ ያለዉ ጥቁሩ wire ከቆጣሪዉ የመጣዉ ኒዉትራል አደለም ወደ መብራቶቹ የሄደችዉ ኒዉትራል ነች ከቆጣሪ የመጣዉ ኒዉትራል በ ቢጫ wire ነዉ እሱ ታስራል
2026-08-15 06:47:16
7
neymarjrd49
Neymar jr :
breaker off ሳይሆን ነው ኮንትንትይ መታየው
2026-08-15 05:27:13
3
dsalegnadmasu
𝑛𝑎𝘁𝑎𝑛 𝘣𝗲𝑎𝒎𝑙𝑎𝒌 :
light resistance silalewu newu swich katefah yitefal
2026-08-14 23:57:24
2
abelectricalwork
Ab electrical works :
የኮይሎች እና የትራንስፎርመር ማለቴ DC Resistance electronics እቃዎች ላይ ይኖራሉ ይህ አንተን እያሳየህ ያለው ግን ቀጥተኛ ሾርት ሰርኪዩት ሳይሆን እና ይሄ ደሞ Inductive Reactance ይባላል ሞክሼ እሱን ለማየት ደሞ እቃዎችን ንቀልና ድጋሜ እየው ✌️✌️
2026-08-16 12:42:17
8
melakuermiyas27
melaku ermiyas :
bro swichu iko close new
2026-08-15 18:20:18
1
ceoxpert
expert mindset :
ቆይቶ ሾርት ያረጋል, ስላቭ ውስጥ በርጥበት አማካኝነት ሾርት አርጎ ነው። እየቆየ ነው ሚመልሰው ወዲያው አይመልስም። መፍትሔውን ልንገርህ?
2026-08-15 15:20:32
2
elias6_1312
ኤlias ✍️፩፱🙏🙏 :
switch on slehone be neutral lay continuity yisetal
2026-08-15 17:43:41
1
it_s_b.e.k.i
It's_b.e.k.i :
Friz or boiler keteseka azuro slemiyasayk nw nkelew man
2026-08-15 11:08:24
1
nigusbalew
nigusbalew :
switch on slehone
2026-08-15 02:45:28
1
e_lights
E-Light ኤሌክትሪካል ስራ እና ካሜራ ገጠማ :
ፍርጅ ቦይለር ሌላ የተሰካ ሶኬት ካለ ነቅለህ ሞክረው
2026-08-14 21:06:37
5
henny330
ሔኖክ ኤሌክትሪክ💡እና ፊኒሺንግ ስራ :
2026-08-14 19:38:50
3
best.neri
elora best :
ይሄ ሾርት ሰርኪዩት አይደለም ።ክሎዝ ሰርኪውት ነው ከሎድ ጋር ወይም ከሪዚዝታንስ ጋ ር ስለዚ ትክክለኛ ሰርኪዩት ነው
2026-08-15 23:35:50
1
melkamu17
Melk :
ማብሪያ ማጥፊያው እኮ on ነው
2026-08-15 04:13:25
1
tewodrs16
Tedy 16 :
ካንተ አላውቅም ግን አዳር ፈልጎ መሰልኝ
2026-08-16 19:20:52
1
millionlegesse363
Milla :
ምጣድ ወይም አስቶቭ ተሎክሶ ካለ የምጣዱ ወይም የእስቶቩ ረዚዝተር ኮንቲኒቲ ይሰጥካል
2026-08-23 19:37:31
1
abelaa7777
አቤል ጠቅላላ የፊኒሺንግ ስራ :
2026-08-14 19:31:03
2
tsegaygebremeskel
Tsegay Gebremeskel :
lodu new be resistance mokrew 00 ayanebm resistance yaneblhal yelodu
2026-08-14 19:37:05
2
eye_eye251
man :
ምጣድ ወይም ስቶቭ ተሰክቶ ስለሆነ ነው
2026-08-15 14:04:23
1
hagigm1
#hagi electrical electronics :
የተሰካው ነገር ነው ኮኒቲኒቲ የሰጠህ ስታገናኘው ትንሽ እስፓርክ ፈጥራል ያማለት እንደኔ ሃሳብ ሎድ አለ ማለትም የተሰካ ፍሪጅ የውሃ ቦይለር ያልጠፋ እስቶቭ የመሳሰሉት
2026-08-15 18:43:58
1
teme2111
Teme⚡⚡ :
close circuit slehone new
2026-10-14 01:49:15
0
orthodoxy1626
ኦርቶዶክሳዊነት :
ሪተርን ነው
2026-10-03 17:40:58
0
miki12714
miki :
it is not short circuit it is full circuit make the switch off and check the continuity
2026-10-12 18:52:45
0
mele926
mele :
betam yewerede tiyake new
2026-08-14 21:35:59
0
To see more videos from user @abreshdesta28, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About