@em239950:

መለኪያዉ ተግባር ነው 🇪🇹🇸🇦
መለኪያዉ ተግባር ነው 🇪🇹🇸🇦
Open In TikTok:
Region: SA
Friday 14 August 2026 19:31:57 GMT
49450
2465
240
154

Music

Download

Comments

user27763678331900
ልጅ ዙዙ የቆቦዋ🧕 :
ማነው እዴኔ ያለቀሰው ወላሂ ስብር ነው ያልኩት🥺🥺🥺🥺😭😭
2026-08-15 18:06:32
36
zekiya.nasir8
zeku🇹🇷💫🎧 :
ለድመቷ እኔ ስቅቅ አለኝ ወላሂ አስታየቷ እራሱ ኡፍፍፍ 🥹አላህ በራህመቱ ነው እንጂ እንደኛ ግፍ ቢሆን በ 1ቀን ሁላችንም ፀጥ ባደረገን ነበር 🥺
2026-08-16 19:42:41
6
godargodar829
ትንሿ የጋይቶ ቅመም❤👸✝️ :
ምንትዝአለኚ አዲሣበባ እሠውቤትእየሠርው እደሕነበረ የተደረኩት አይልፍየለ አለፈ 😭😭😭😭😭😭😭
2026-08-15 18:50:12
4
user6166108119420
ሪች ያባቷ ልጂ 🦅🧕🇪🇹 :
ሁላችንም ሳናስበው የምናደርገው ነገር ነገር ግን በሰውላይ ስናየው በጣም መጥፎስራ እንደው እንረዳለን
2026-08-15 19:45:51
7
user5002733243308
ለዝነበር ያሁሉ ማስመሰል 💔👈😢😢 :
እኔ ወላሂ ብዙጊዜዙባላ ስጥል በርመጥተዉ የሚቀበሉኝ አጀታቸዉ ሲሳዝን ፈንታየን ድጃጅ ይዤላቸዉ እሄዳለሁ ወላሂ ለነሱ እየሰጠሁ እኔ አልበላም 😥😥😥
2026-08-16 17:47:52
2
lubaba8585
༆ሶብረኛዋ♦🅔ᬊᬁያባቷልጂ🦅የናቷብርቅዬ🧕🕌 :
የኔ ሚስኪን 🥺💔💔💔😥😥😥
2026-08-15 14:24:33
4
abdela.mahmud7
➴ታጋሹ 🦅🥀 :
ወላሂ ስብር ነው ያልኩት እህህ ምን አይንት ሰው ነው
2026-08-15 16:52:29
4
hayatmohamned4
me :
ወላሒእኔጋእራሱ።እሥልተልጆቿአለች።ምግብእንዲስጣቸውአይፍቅዱልኝም።ግን።እየተዴበኩ ትበላ።እስጣቸዋለሁ።በጣምእርቧቸው።እንዳስጭአሉኝሥወጣሥገባእሩጠውነውእሚመጡትሲርባቸው።ወላሒበጣምነው።እማለቅስው
2026-08-15 18:21:39
2
halmaseid4
~ሀሊማ ወሎየዋ🧕🍫 :
ወላሂ ቅስሜ ስብር ነው ያለው😭😭አዱሬ ስወድ ወላሂ ሁለት አሳድጌ ወላሂ እንደ ስው ነው የምከባከባችው እነሱም ከኔ ስር አይጡፉም😭😭😭
2026-08-15 20:48:34
1
f4677690
༆༄ 𝑓𝑎𝑓𝑖 ★●──𝑞𝑢𝑒𝑒𝑛𝄞𓅂 :
ኧህዬዬዬዬዬ አንጀቴ ተላወሰ ወላሂ የኔ አይን ይከራተት 😥😥😥😥😥💔💔
2026-08-15 20:56:24
1
sofiyaahmed29
sofi🦋🦅🦅 :
መገን ጭካኔ 🥺🥺
2026-08-14 20:34:27
1
life.in.dunia
life in Dunia :
እኔ ትላንት ሞታ ሳገኛት በጣም አዝኛለህ የተኛች መስሎኝ ምግብ እና ውሃውን አምጥቸ ስቀሰቅሳት በዛው ላሽ ብላለች አይ ሞት
2026-08-18 19:00:00
0
user5402381600205
ባይኖርህም ትኖራለህ ቢኖርህም ትሞታለህ ላታህዘን :
ወላሂ ፍጥፍጥ አልኩኝ የአላህ
2026-08-18 11:26:45
0
toyba.toyba27
ፀይሟ / የመርሳዋ 👑🌸 :
ሀሰቢየሏ
2026-08-18 10:17:25
0
user5713616155315
رحيمه :
ሱባሀናላህ
2026-08-18 11:11:46
0
esaeeeee
●ስ◆በ▼ር➽ጎ ጀ↕️🚬 :
አሏህ አክር
2026-08-14 19:45:32
1
fetugmail.com
king.of [email protected] :
ላኢላሀኢለላህ
2026-08-18 00:10:25
0
m7802698
M /ወሎየ💖🌿🌾 :
ኡፍፍፍ😢💔
2026-08-17 21:02:17
0
ekramasfew.eman
ekramasfew Eman :
ወላሂእደትአጀቴእደተቆረጠ
2026-08-18 12:36:27
0
user4171132670142
@𝄞≛⃝እርግቧ🕊≛⃝የቦረናዋ🇹🇷𝄞: :
የአላህ😭
2026-08-18 01:02:32
0
dh8lhtr
አልሀምድሊላህ :
ሱበሀአናላህ
2026-08-17 22:10:10
0
halima82234
حسبناالله🇰🇼🇪🇹 :
አይ ጭካኔ ያሰላም🥺🥺🥺
2026-08-18 08:04:37
0
najatee67
አልሐምዱሊለህ :
ኡፍፍፍፍ ጭከኔ እንስሰቶች እኮ ግን እንጀ ወለሒ የሰዉ ልጅ ጭከኔዉ የአለህ💔💔🥺🥺🥺🥺
2026-08-14 23:06:39
0
To see more videos from user @em239950, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About