@konjit0653:

ጵርስቅላ ⛪
ጵርስቅላ ⛪
Open In TikTok:
Region: AE
Friday 14 August 2026 21:31:24 GMT
47952
3771
40
456

Music

Download

Comments

dbereket.azmeraw
በረከት አዝመራው :
የምሴተ ሐሙሱ የሚቀና ይመስላል። ክርስቶስ ሳይሰቀል ልጅነት አይሰጥም የሚለው የሚያስኬድ አይመስልም። ከመሰቀሉ በፊት ሥጋውን ደሙን ሰጠ እኮ። ደግሞም ቀድሞ ሥርየተ ኃጢአት የሰጣቸውም አሉ።
2026-08-15 12:33:04
9
user35611101017631
m/abirham :
ጥያቄው ትክክል ጥያቄነው መልሱ ግን በትክክለኛና ግልጽ በሆነ አገላለጽ ቢመለስልን
2026-08-15 06:49:40
1
aitechmednews
AI Tech Med Daily :
ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን ❤️❤️❤️
2026-08-15 09:19:51
3
kasahun.aelefeo
Kasahun Aelefeo :
ቃለ ሕይውት የሰማልን
2026-08-15 03:22:03
6
yohansbirhane
@Jhon121927 :
ሐዋርያት በዚህ ቀን ተጠመቁ የሚል መፅሐፍ ቅዱሳዊ ጥቅስ የለም
2026-09-11 18:12:44
0
user994277632
የአዳም ተስፋ(Ελπίδα του Αδάμ) :
ዮሐንስ 13:8 ጴጥሮስም፡— “የእኔን እግር ለዘላለም አታጥብም፡” አለው። ኢየሱስም፡— “ካላጠብሁህ፥ ከእኔ ጋር ዕድል የለህም፡” ብሎ መለሰለት። ካላጠብኩህ ከእኔጋር ዕድል የለህም ለምን አለው?ያልተጠመቀ ሰው ከክርስቶስጋ ዕድል እንደማይኖረው ለማሳየት አይደለም'ዴ?
2026-09-24 21:40:22
2
user77755424633168
alemu abebawu :
አባቴ በጸሎተ ሐሙስ የሚሉት ማህበረ ቅዱሳን ናቸው
2026-10-01 23:23:36
0
user13815577766938
አባ እስጢፋኖስ :
አንድ መልስ ነው የምንፈልገው
2026-09-26 03:35:30
0
aba474602
7app :
እፁብ ድቅ ግን ጥያቄ ፈጠረብኝ። ቶማስ አልነበረም እሱስ መቼ ተጠመቁ
2026-09-13 20:47:36
0
kmingstu.addis
mengistu addis :
ቃለህይወት ያሰማልን
2026-09-08 23:16:28
0
lsanelsanat
Yeshaneh Tarekegn :
ክርስቶስ በመስቀል ላይ ተሰቅሎ ድኅነተ አዳም ሳይረጋገጥ ጥምቀት የለም ከተባለእምድኅረ አጥመቀ ለሊሁ ተጠምቀ የሚለው የዮሐንስ ጥምቀት እንደምን ይሆን?ክርስቶስ ከመሰቀሉ በፊት የክርስቶስን ስብከት ሰምተው ያመኑና የተጠመቁ ብዙዎች ናቸው የሚለውስ አስተምሮ እንደምን ሊሆን?
2026-09-25 22:44:38
0
kasa29596
ዘAmanuel :
ክላስ የተጨቃጨቅንበት ጥያቄ ነበረ በዚህ ጊዜ የሚል ነገር አላገኘንም ግን በእለተ ሀሙስ በእለተ ትንሳኤ መንፈስ ቅዱስ በዓለ ሀምሳ ጊዜ....
2026-09-15 19:55:04
0
user41911622023
meseleee :
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
2026-08-29 17:02:45
1
user2705755969367
user2705755969367 :
አባታችን በሰፊው ሀብራርተውታል ዮሐንስ ሲጠምቅ ህኔ በውሃ አጠምቃቸዋለው ከኔ በኋላ የሚመጣው በውሃና በህሳት ያጠምቃችኋል ይላል
2026-09-01 19:53:41
0
user9241863525235
meseret :
በእለተ ትንሳኤ ለመሆኑ ግልጽ የሆነ ማብራሪያ አልሰጡንም
2026-08-29 05:11:32
0
prof0714
P.R.O.F. :
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን።👏👏👏
2026-09-01 17:43:44
0
aderawtesfaye
Ade Keradion :
🙏🙏🙏🙏🙏ቃለ ሂወት ያሰማልን
2026-08-15 05:48:38
1
mu2349873
ጊዜ ለኩሉ :
ጥያቄዉ ሌላ መልሡ ሌላ
2026-08-15 05:07:48
2
aba.tibebu.delele
Aba Tibebu Delele :
ኧረ ይተዉ ማያውቁትን አይዘባርቁ
2026-08-15 13:59:34
0
tibeb.terefe
Tibebe የጎንቻው(የጎንቻይቱ ልጂ) :
ኤዲያ አረጁብን አይደል
2026-08-28 06:04:34
0
daniel.birku
Daniel Birku :
ምሴተሀሙስ ላይ ነው ሁሉም ሊቃውንት የሚስማሙበት
2026-08-15 06:55:24
0
yshak.abrha
Yshak Abrha :
lemn saytemeku Shawna demu setachew
2026-09-24 07:10:59
0
daniejyur3f
ዘሰምረት.... :
ልጅነት ሳይቀበሉ እንዴት ይቆርባሉ?ስለዚህ የዕለተ ሐሙሱ ይቀናል።
2026-09-19 11:44:32
0
user7155394810803
አይ ጊዜ :
አራት ጥምቀት እኮ አያስብለውም አባታችን በአራቱም ሐተታ ያትቱታል ነው የሚባል እንጅ ግን የሚቀናው ዞሮ ከአራቱ ሀሳቦች እለተ ሐሙሱ ነው የእርስዎትንም አልቀበልም ሐሙስ ሥጋውን ስላቀበላቸው ተጠመቁ ቢባሉም የሚያውከው የለም
2026-09-30 19:13:31
0
henok.kidanemaria
Henok Kidanemariam :
ይሕስስስስ🤔 ዮሐንስ በውኃ አጥምቆ ነበርና፥ እናንተ ግን ከጥቂት ቀን በኃላ በመንፈስ ቅዱስ 👉 ትጠመቃላችሁ፡”👈 አለ። ሐዋርያት ስራ 1:5
2026-09-14 06:04:25
0
To see more videos from user @konjit0653, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About