@mulukenassen01: የፖሊስ የማዕረግ ምልክትና ደረጃዎች። አንድ የፖሊስ አባል ሰልጥኖ የፖሊስን ተቋም ሲቀላቀል " ኮንስታብል" መጠሪያዉ ሲሆን የማዕረግ ምልክት ግን አይኖረዉም። ኮንስታብል የአገልግሎት ጊዜዉን ሲሸፍን የሚለብሰዉ የጀመሪያዉ የፖሊስ የማዕረግ ምልክት: 1ኛ ረዳት ሳጂን 2ኛምክትል ሳጂን 3ኛ ሳጂን 4ኛ ዋና ሳጂን፣:- እነዚህ ክንድ ላይ የሚንጠለጠሉ የማዕረግ ምልክት አይነቶት ናቸ። የመካከለኛ አመራር የማዕረግ ምልክቶች ትከሻ ላይ የሚደረጉ ሲሆን እነሱም ሶስት ደረጃ አላቸዉ። 5ኛ ረዳት ኢንስፔክተር 6ኛምክትል ኢንስፔክተር 7ኛ ኢንስፔክተር ናቸዉ። የከፋተኛ አመራር የማዕረግ ምልክቶች:-8ኛ ዋና ኢንስፔክተር 9ኛ ምክትል ኮማንደር 10ኛ ኮማንደር ናቸዉ። የከፍተኛና እስትራቴጂካዊ አመራር የማዕረግ ምልክቶች:- 11ኛ ረዳት ኮሚሽነር 12ኛ ምክትል ኮሚሽነር 13ኛ ኮሚሽነር ናቸዉ። Central Ethiopia Police Commission - ማዕከላዊ ኢትዮጵያ ፖሊስ ኮሚሽን
ሙሉቀን አሰን_Muluken Assen
Region: ET
Friday 14 August 2026 22:12:56 GMT
Music
Download
Comments
life style :
diro mechereshaw lemederes sient ametat tikeflo niew yezaren ayadergewina.
2026-08-16 12:11:07
0
ባንተአምላክ ተሰፋው ጌትነት :
ሁሉንም አውቀዋለሁ
2026-08-15 07:04:23
2
ትንሿ❤የደመላሽ❤እህት :
ኩሉ
2026-08-16 01:09:53
0
zinash :
13
2026-08-16 09:07:19
0
የመርቲ ጀጁው ልጅ :
ሁሉንም ዋና ዋና እያልኩ ጨረስኳቸው ምን ላርግ
2026-08-16 21:28:30
0
yeham yalfale :
11
2026-08-16 03:26:55
0
Solomon :
ሁሉንም አውቃለሁ
2026-08-15 11:05:46
0
shamanofe :
ኮንሲታብል ነን፣
2026-08-15 16:13:35
0
kadir :
ሁሉንም አውቃለሁ
2026-08-17 06:36:34
0
Marariki zeru :
yaltemare miyadergew😂
2026-08-16 07:21:01
0
💚💛❤️ሳሞራ 🇨🇬ንሀሴ 24 💚💛❤️ :
ሁሉንም
2026-08-16 10:53:19
0
adam :
ሁሉንም አውቃለው ከእረዳት ሳጅን ማብቂያው ሁሉ ኩማንደር ነው
2026-08-15 08:37:53
0
yashuwa :
ሁሉንም አላውቅም
2026-08-15 07:30:03
0
ሰላም ለኢትዮጵያውያን :
ሁሉንም
2026-08-15 21:05:49
0
Zemeta Werk :
ምንም አላውቅምነበ
2026-08-15 07:57:02
0
ትንሿ❤የደመላሽ❤እህት :
ኮብል የታላችሁ
2026-08-16 01:09:14
0
KHALID 🇪🇹 :
konistabil
2026-08-15 17:56:09
0
የ ሕይወት ተዋጊው⚔️ በጥረት የሚያምን :: :
ዱላውን ነው እማቀው እኔ
2026-08-15 05:20:59
2
Geni Geni :
Ynsun mnntbnkm gdtaydln
2026-08-15 05:32:07
0
Tiyyo :
🥰🥰🥰
2026-08-15 14:36:37
0
user ምህራቱ ላቃው ኦንካየ :
❤️❤️❤️❤️❤️🥰
2026-08-22 10:17:30
0
ZERISH!!!!! :
❤️❤️❤️
2026-08-15 09:10:36
0
Abebaw Gold :
😂😂😂
2026-08-15 12:23:31
0
Freedom 4 Amhara :
💪💪💪
2026-08-15 13:04:51
0
ይች አለም ግን ከፉ ናት :
🥰🥰🥰
2026-08-17 14:49:03
0
To see more videos from user @mulukenassen01, please go to the Tikwm
homepage.