@teddastouchepoxy: 💡 የስልጠና አማራጮቻችን እና ክፍያ፡ 1️⃣ ኦንላይን (Online) ስልጠና 📍 ክፍያ፡ 2,000 ብር 📍 ምቹነቱ፡ ባሉበት ሆነው በቪዲዮና በምስል የተደገፈ ሙሉ ማብራሪያ ያገኛሉ። 2️⃣ ቤት ለቤት (በአካል) ስልጠና 📍 ክፍያ፡ 7,000 ብር 📍 ምቹነቱ፡ አሰልጣኙ እስከ ቤትዎ ድረስ በመመጣት በተግባር (Practical) እጅ በእጅ ያሰለጥንዎታል። ✨ በስልጠናው የሚያገኙት ጥቅሞች፡ የኢፖክሲ ጥሬ እቃዎችን አጠቃቀምና ቅልቅል (Mixing Ratios) የተለያዩ ዲዛይኖችና የቀለም ቅንጅቶች አሰራር የስራ ላይ ጥንቃቄዎችና ጥራት አጠባበቅ ከስልጠና በኋላ የሚደረግ ነፃ የምክርና የቴክኒክ ድጋፍ 📲 አሁኑኑ ይመዝገቡ! 📞 ስልክ፡ 0960373399 #viral #resin #epoxy
Tedda's Touch Epoxy
Region: ET
Saturday 15 August 2026 09:00:00 GMT
Music
Download
Comments
Bekama :
biro laye mesatale faligalewu
2026-08-16 13:36:21
0
selam :
በአካል ስልጠና መዉሰድ ይቻላል
2026-08-19 12:55:29
0
አህላም 🥰🥰 :
የት ነው
2026-08-15 11:10:26
0
betel meskerem :
😍
2026-08-15 13:20:39
0
Mekde :
🥰🥰🥰
2026-08-15 10:02:08
0
obsaa jalala 💕💕 :
👍👍👍
2026-08-16 17:51:17
0
To see more videos from user @teddastouchepoxy, please go to the Tikwm
homepage.